Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

all posts ወንጌል ለዓለም🔈🌎

''Ande he said unto them, Go ye into all the world, and preach the gospel to every  creature.  Mark 16:-15 እንዲህም አላቸው ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ ማርቆስ 16:-15 መዝሙር ለመላክ  @Geruuu  የተመሠረተበት ቀን (ግንቦት 08/09/2012) ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ  @W_L_Abot  ላይ አነግሩን! 
Show more
7 091-3
~1 245
~13
17.54%
Telegram general rating
Globally
360 573place
of 5 340 352
Posts archive
#Coming_Soon 🔜🔜 📟 አዲስ የመዝሙር ክሊፕ 📟 📇ርዕስ፦ 👤ዘማሪት፦ ልዩነሽ ሙሴ 💾 ሙዚቃ፦ ማሙሽ መንግስቱ
341
0
#Coming_Soon 🔜🔜 📟 አዲስ የመዝሙር ክሊፕ 📟 📇ርዕስ፦ 👤ዘማሪት፦ ልዩነሽ ሙሴ 💾 ሙዚቃ፦ ማሙሽ መንግስቱ 🈁 🈁 🈁 🈁
1
0
#pornogray ማየት ማቆም ከብዶታል ? ፕሮኖግራፊ የሚያመጣውንስ ያውቃሉ መንፈሳዊና አካለሚ በሽታዎችን ይዞ ይመጣል.... ,000,000 በላይ ሰዎችን የገደለ ሱስ አሁኑኑ ይበሉና ይማሩ ከዛሬ ጀምሮ 100% ማየት ያቆማሉ.. 👇👇👇👇
640
1
🔘በውስጤ ያለው ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ከጸድቄአለሁ አልበም የተወሰደ ⏰duration 5:00min 💾size 5mb Share share share

4_5825790899828835622.mp3

1 219
7
🔘እሄዳለሁ ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ⏰duration 4:35min 💾size 4.3mb Share share share

እሄዳለሁ _ ዘርፌ ከበደ.mp3

905
4
🔘 አመለጥኩኝ ዘማሪት አዜብ ሀይሌ duration 6:50min Size 6mb Share share share

አመለጥኩኝ _ አዜብ ሀይሉ.mp3

857
2
የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች ጥናት .... 🚨 ለወዳጆቹ በማጋራት አብረውን ወንጌልን ይስሩ! Join us ═══◉❖◉════ ◉⇲ ⇲◉ ◉⇲ ⇲◉ ⇲◉ ⇲◉ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

የሐዋሪያው_ጳውሎስ_መልዕክት_ወደ_ሮሜ_ሰዎች_ጥናት.pdf

1
0
የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች ጥናት .... 🚨 ለወዳጆቹ በማጋራት አብረውን ወንጌልን ይስሩ! Join us ═══◉❖◉════ ◉⇲ ⇲◉ ◉⇲ ⇲◉ ⇲◉ ⇲◉ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺

የሐዋሪያው_ጳውሎስ_መልዕክት_ወደ_ሮሜ_ሰዎች_ጥናት.pdf

1
0
እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ አእምሮ የምታቀርቡት አምልኮአችሁ ነው። መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። ሮሜ 12:1-2
841
6
በሰላም እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁም፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ያለ ሥጋት የምታሳድረኝ አንተ ብቻ ነህና። መዝሙር 4:8
1 177
6
እንዲህም አላቸው ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ (ማር 16:15)
1 214
2
እንዲህም አላቸው ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ
2
0
916
0
በአንተ መንፈስ የተነካ ቦታ አይመርጥም ለማምለኪያ ይዘምራል በሄደበት አያስችልም የሆንክለት
1 063
2
ሰው ዓለሙ ሁሉ የእርሱ ቢሆንና ነፍሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል? ለመሆኑ፣ ሰው ለነፍሱ ምን መተኪያ አለው? በዚህ ዘማዊና ኀጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፣ የሰው ልጅም በአባቱ ግርማ፣ ከቅዱሳን መላእክት ጋር ሲመጣ ያፍርበታል። ማርቆስ 8:36-38
1 496
7

ሙሴ የሞተበት ምድር ምን ይበላል ?

ከነዓን
ሞአብ
ኢየሩሳሌም
ቤቴሌሄም
0
Anonymous voting
1 385
11
. "የህይወት በር" ዘማሪት መስከረም ጌቱ New Single Video Clip 🔆Coming Soon🔆 ✨በቅርብ ቀን✨ ▷ ◁ ▷ ◁ △Join us△
1 297
0
"ነፍሴ የምትወድህ" ዘማሪት ፍሬህይወት አበበ ሰምተው ይበረኩ ለሌሎችም አስተላለፉ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ነፍሴ_የምትወድህ_Frehiwot_Abebaw_nefese_yemtwedih_New_protestant.m4a

1 150
7
ዛሬ ደሞ አንድ እንጫወት በቴሌግራም የስልኮትን 📱የመጨረሻ ቁጥር ይንኩና የሚመጣሌትን ቻናል # join ይበሉ join ካሉ ከ 5 ደቂቃ ቡሀላ የሚላክሎትን የእድል ቁጥር መዝግበው ያሰቀምጡ
Evangelical - Tube🎁
🌎#ወደ_አለም+ሁሉ_ሂዱ_ወንጌልንም_ለፍጥርት_ሁሉ_ስበኩ . 🔔Evangelical Tube መስራቹ :- @Evansofi አዲስ መዝሙር ለመላክ :- @Evansofi የማስታወቂያ bot :- @Evangelical77bot channel bot :- @evanjelbot https://t.me/joinchat/AAAAAFIS4nf6oUcao6PigQ YouTube channel https://youtu.be/p57
304
1
ዛሬ ደሞ አንድ እንጫወት በቴሌግራም የስልኮትን 📱የመጨረሻ ቁጥር ይንኩና የሚመጣሌትን ቻናል # join ይበሉ join ካሉ ከ 5 ደቂቃ ቡሀላ የሚላክሎትን የእድል ቁጥር መዝግበው ያሰቀምጡ
2
0
ሰበር ዜና በቴሌቪዥን የምናውቀው ኢፋንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም መጣ......ዘማሪዎችን እየጋበዘ ልብን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችን እያሰራ በክርስቲያኖች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኢቫንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም ከተፍ ብሏል፡፡በ2 ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ20ሺ በላይ ተከታይ አፍርቷል።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።በእርግጠኝነት 100% ትወዱታላችው
292
1
ወንጌል ለዓለም ሁሉ 🌍
1 730
0
11
0
✨በአይነቱ ለየት ያለ መንፈሳዊ ቻናል ይፈለጋሉ?✨ ➠ በየእለቱ ➤💿አዳዲስ መዝሙሮች ➤ 📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች ➤ 🎤ድንቅ አምልኮዎች ➤ 💽የመዝሙር አልበሞ ➤ 📜ስነፅሁፍ ➤ 📝ግጥም 🎉ሌሎችም ብዙ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችም አሉ🎁 ‼️አላማችን ወንጌል📖 ለሰው ሁሉ ማድረስ ነው🌐 የሚፈልጉትን ተጭነው ጎራ ይበሉ🚶‍♀🚶‍♂ ትባረኩበታላቹ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
210
0

ሞትን ሳያይ በዕሰት ሠረገለ የተነጠቀው ነቢይ ማንነው ?

ኤልያስ
ኤልሳዕ
ኢሳያስ
ኤርሚያስ
0
Anonymous voting
1 783
8
መልካም ልደት በሉት 🎂🎂
1 675
0
ምስጋና ይብዛ | ምህረት እቲፋ Concert Share አድርጉ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ምስጋና ይብዛ ይብዛ Mihret Etefa.mp3

1 569
6
“እኔም፦ የእግዚአብሔርን ስም አላነሣም፥ ከእንግዲህ ወዲህም በስሙ አልናገርም ብል፥ በአጥንቶቼ ውስጥ እንደ ገባ እንደሚነድድ እሳት ያለ በልቤ ሆነብኝ፤ ደከምሁ፥ መሸከምም አልቻልሁም።” — ኤርምያስ 20፥9
1 605
13
ለቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት
1 759
2
ፕሮግራሞቻችን ላይ የላችሁን አስታያየት ከታች ያለውን መስጨ በመጨን inbox አርጉልን
1 735
1
#ፕሮግራሙን_ያዘጋጁትን_አገልጋዮች_vote_በማድረግ_እንባርካለን! ❤️ ❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 👇👇👇
1 887
0
የመዝጊያ ፅሎት

file

1 753
2
AWo dersognal thanks
1 672
0
የመዝጊያ ፅሎት

file

1
0
የዛሬ ፕሮግራማችን ይሄን ይመስል ነበር ቀጣይ በሌላ ፕሮግራም እንገናኛለን ፕሮግራሙ ላይ ያላችሁን ሀሳቡ አስተያየት እንዲሁም መሳተፍ ምትፋልጉ ላይ አነግሩን❤
1 564
0
Betsegawe new
1 434
0
1. 110 ❝ዮሴፍም በመቶ ዐሥር ዓመቱ ሞተ፤ ሬሳው እንዳይፈርስ በአገሩ ደንብ በመድኀኒት ከደረቀ በኋላ ሣጥን ውስጥ አስገብተው በግብፅ ምድር አስቀመጡት።❞ —ዘፍጥረት 50: 26 (አዲሱ መ.ት) 2. ሎጥ ❝አብራምም ሚስቱን ሦራንና የወንድሙን ልጅ ሎጥን አስከትሎ በካራን ሳሉ ያፈሩትን ሀብትና የነበራቸውን አገልጋዮች ይዘው በመጓዝ ከነዓን ምድር ገቡ።❞ —ዘፍጥረት 12: 5 (አዲሱ መ.ት) 3. ከ 2ዓመት ❝ሄሮድስ ጠቢባኑ እንዳታለሉት በተረዳ ጊዜ በጣም ተናደደ። ከጠቢባኑ በተነገረው መሠረት ዕድሜያቸው ሁለት ዓመትና ከዚያም በታች የሆኑትን የቤተ ልሔምንና የአካባቢዋን መንደሮች ወንድ ልጆች ሁሉ ልኮ አስገደለ።❞ —ማቴዎስ 2: 16 (አዲሱ መ.ት) 4. ማቴዎስ ❝ኢየሱስ ከዚያ ተነሥቶ ሲሄድ ማቴዎስ የሚባል አንድ ሰው በቀረጥ ማስከፈያ ኬላ ተቀምጦ አየ፤ “ተከተለኝ” አለው፤ እርሱም ተነሥቶ ተከተለው።❞ —ማቴዎስ 9: 9 (አዲሱ መ.ት) 5. በዘፍጥረት ❝እግዚአብሔር (ያህዌ) ኖኅን እንዲህ አለው፤ “በዚህ ትውልድ መካከል አንተን ጻድቅ ሆነህ አግኝቼሃለሁና ቤተ ሰብህን በሙሉ ይዘህ ወደ መርከቧ ግባ።❞ —ዘፍጥረት 7: 1 (አዲሱ መ.ት)
Show more ...
1 393
3
እና
1 251
0
Firaol desalegn
1 241
1
የዛሬ ተሻለሚ 👇👇👇👇👇
1 217

1 224
3
1, 120 2, lox 3, 3wer 4, matwos 5, zefitret
1 147
0
1-110(ዘፍ ምዕራፍ 50) 2-ሎጥ (ዘፍ 11:31 3-ከ2 አመት በታች (ማቴ 2:16) 4-ማቲወስ 5-ዘፍጥረት (ዘፍ 5:29)
1 137
2
1“ዮሴፍም በመቶ ዐሥር ዓመቱ ሞተ፤ ሬሳው እንዳይፈርስ በአገሩ ደንብ በመድኀኒት ከደረቀ በኋላ ሣጥን ውስጥ አስገብተው በግብፅ ምድር አስቀመጡት።” — ዘፍጥረት 50፥26 (አዲሱ መ.ት) 2 ሎጥ“አብራምም ሚስቱን ሦራንና የወንድሙን ልጅ ሎጥን አስከትሎ በካራን ሳሉ ያፈሩትን ሀብትና የነበራቸውን አገልጋዮች ይዘው በመጓዝ ከነዓን ምድር ገቡ።” — ዘፍጥረት 12፥5 (አዲሱ መ.ት) 3 ““የዕብራውያንን ሴቶች በማማጫው ድንጋይ ላይ በምታዋልዱበት ጊዜ የሚወለደው ሕፃን ወንድ ከሆነ ግደሉት፤ ሴት ከሆነች ግን በሕይወት ትኑር።”” — ዘጸአት 1፥16 (አዲሱ መ.ት) 4ማትዬስ 5 ዘፍጥረት
1 172
6
በትክክል ተመልሷል ብዙዎቻችሁ መልሳችሁታል ብዙዎችም ሞክራችኋል ግን የምሸለማው ቀድሞ የመለሰ ነው
1 099
0
እባካችሁ መልሱን በ ላይ ላኩልን
1 109
0
ሰዓት እየለቀ ነው እስካሁን ማንም ትክክለኛ መልስ አልሰጠኝም ሞክሩ
1 101
0
መልሱን ላይ ላኩልን ቶሎ የመለሰ ይሸለማል
1 121
0
Melsun ላይ ላኩልኝ ቶሎ የመለሰ
3
0
1, ዮሴፍ ስሞት ስንት ዓማቱ ነበር??? 2, ከአብርሃም ጋር አብሮ የማጣው የወንድሙ ልጅ ማንነው?? 3, ንጎስ ሄሮድስ ከስንት ዓማት በታች የሆኑ ህፃነትን ነው ያስገደለው?? 4, ከአስራ ሁለቱ ደቀ መዝሙሮች ቀረጥ ሰብሳቢ ማን ነው??? 5, የኖህ ታሪክ የተፀፋው በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው?? መልሱን ስትመልሱ ከማስረጃ ጋር ይሁን። መልሱን በዚ ላኩልን 👉
1 110
11
ከዚህ ቀጥሎ የጥያቄና መልስ ግዜ ይሆናል ሁላችሁም መሳተፍ ትችላላችሁ! 🎁🎁🎁ይሞክሩና ይሸለሙ!!🎁🎁🎁
1 052
0
ፕሮግራሞቻችን ላይ የላችሁን አስታያየት ከታች ያለውን መስጨ በመጨን inbox አርጉልን
500
0
ከዚህ ቀጥሎ የጥያቄና መልስ ግዜ ይሆናል ሁላችሁም መሳተፍ ትችላላችሁ! 🎁🎁🎁ይሞክሩና ይሸለሙ!!🎁🎁🎁
1
0
. አምናለሁኝ ውዴ ◉-====◊====-◉ ከዚያ ቅጣት መንደር በደል በበዛበት ሀጢያቱ በርክቶ ሞት በሚሰመኝበት የበደል ግፍ ናዳ መሸከም አቅቶኝ የጠላት ክስ በዝቶ ተስፋ አስቆርጦኝ ተስፋ ከእኔ ሲርቅ ሞቴን ስጠባበቅ መጣህ ውዴ ለእኔ እጅግ አሳስቦህ መባዘን መድከሜ ውዴ የኔ አዳኝ ስትመጣ ልትረዳኝ ምን ያልሆንከው አለ ምንስ ያልከፈልከው? ዘርዝሬ (2x) ከቶውን አልጨርሰው አውይ ውዴ ለኔ እምባህን አፍሰህ ደስታን ሸለምከኝ ግርፋቴን ወስደህ ሰላምን ሰጠኸኝ የእሾህ አክሊል ደፍተህ ክብር አጎናፀፍከኝ በመስቀል ተሰቅለህ ሞቴን ደግሞ ሞተህ ህይወትን አለበስከኝ ውዴ እስቲ ምን አለ ለኔ ያልሆንክልኝ? ምንም ሳትበድል የተንገላታከው በስቃይ በደዌ እስከ ሞት የሄድከው አምንሀለሁኝ ውዴ ሌላ ምንም የለህ ተገርፈህ ተወግተህ የደም ላብ ማላበህ ትልቅ ሚስጥሩ አንደ ና አንድ ነው ይሄን ሁሉ ናዳ ችለህ የደከምኸው አምናለሁኝ ውዴ እኔን ለማዳን ነው አምንሀለው አምንሀለው የውዴ መስቀል መሞት ለኔ ነው ታዲያ እኔም አምኜ ከብር ወርቅ እንቁ ጋር ማላወዳድረው በምንም በማንም ልቀይር ማልችለው የህይወቴ ቤዛ ውዴ ክርስቶስ ነው ◉=====◊=====◉ ✍ተፃፈ በተስፋቃል ክበበው
Show more ...
1 199
10

file

1 060
1
ቀጣይ የግጥም ጊዜ ይሆናል 🗣bety petros
1 053
0
ፋሲካችን ክርስቶስ ነው (Passover )ለአይሁዶች የማለፍ በዓል ነበረ በብሉይ ኪዳን ። ዘፀ 12 ከፈርዖን አገዛዝ ነጻ የወጡበት እና ከሞት የታለፉበት  ነው ፋስካ !! አኛ ከሰይጣን አገዛዝ ነጻ የወጣንበት እና ከእግዚአብሔር ቁጣ ያመለጥንበት ነው። ደሙን በቤቱ ያልቀባ ከዛ ሞት አያመልጥም እኛ በክርስቶስ ደም ከሞት አመለጥን ። ብዙ መጽሐፍ አልፈልግም ጥቂት እጽፋለሁ በልባቹሁ አኑሩት  እና እርሱ ሰላማችን ነው ቃሉ እንደምለው ። እናም ክርስቶስ የመስዋዕቶች ሁሉ ምትክ ነው በብሉይ ኪዳን በናስ መሰዊያ ለይ የምቀርብ የአምስቱም መስዋእቶች ምትክ ኢየሱስ ነው:: የኃጢአት መስዋዕት የበደል መስዋዕት የደህንነት መስዋዕት የሚቃጠል መስዋዕት የእህል ቁርባን መስዋዕት እነዚህ በዘሌዋውያን ከምዕራፍ 1 አንድ 7 በለው እናገኘዋለን በአድስ ኪዳን ደግሞ እንዴት እንደተፈጸሙ ወደፊት እናይ ይሆናል:: እና የእኛ ፋሲካ ክርስቶስ አንደሆነ መጽሐፍ ይነግረናል   “እንግዲህ ያለ እርሾ እንዳላችሁ አዲሱን ሊጥ ትሆኑ ዘንድ አሮጌውን እርሾ አስወግዱ። ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአልና፤”   — 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7 የእስራኤልዊያን በግ ለየቤቱ  አንድ ጠቦት እንድታረድ ብሎ ነበር ግን ለእኛ ፋሲካ ለዓለም ሁሉ የሚሆን እንዲያ የእግዚአብሔር በግ ክርስቶስ ታርዶልናል። እርሱ ከሰውም  ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን የጥልን ግድግዳ አፍርሶታል  ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ¹⁶ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።
Show more ...
1 152
8
ቀጣይ ሚሆነው ስበከት ነው ከ ሙሉቀን አበራ ጋር ቃል እንሰማለን
1 090
0

file

1 160
7

file

3
0
ቀጣይ የአምልኮ ጊዜ ይሆናል አስተያየት ሀሳብ ካለችሁ ላይ አድርሱልን ተባረኩ
1 196
1
መክፈቻ ጸሎት ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

file

1 172
1
መክፈቻ ጸሎት ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

file

2
0
መክፈቻ ጸሎት ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

file

1
0
መክፈቻ ጸሎት ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

file

1
0
ፕሮግራማችን ከደቂቃዎች በኋላ ዮጀምራል አብራችሁን ሁኑ!🙏
1 234
1
የፍቅር ጓደኝነት(Relationship) ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር! መፅሐፍ ቅዱስስ ምን ይላል? በቻናላችን እጅግ ሰፋ ተደርጎ ተብራርቷል ። 👇👇👇ይመልከቱ 👇👇👇
183
0
ሰበር ዜና በቴሌቪዥን የምናውቀው ኢፋንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም መጣ......ዘማሪዎችን እየጋበዘ ልብን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችን እያሰራ በክርስቲያኖች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኢቫንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም ከተፍ ብሏል፡፡በ2 ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ20ሺ በላይ ተከታይ አፍርቷል።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።በእርግጠኝነት 100% ትወዱታላችው
311
1
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ !!!! ነገ ሚያዚያ 16 ከምሽቱ 3:00 ላይ ለየት ያሉ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩን ሁላችሁም እንዲትካፋሉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ /ከኛ ጋር መገልገል ምትፈልጉ ላይ ሊታነግሩን ትችላላችሁ 🙏
1 571
2
Don't post admin ‼️
1
0
💯በቴሌግራም ቆይታዎ እጅግ ተወዳጅ ጊዜ የሚያሳልፉበት ከእኛ ጋር በመሆኖዎ የማይቆጩበት ድንቅ ቻናል ከታች ከተዘረዘሩት አማራጮች ብቻ ፍላጎቶን አንዴ ይጫኑ‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
121
0
የኔ ቤዛ ❤️
1 553
0

ረቡኒ BEREKET MEGERSA.mp3

አሁን_ሰላም_ነው_ዘማሪ_ሙሴ_አለሙ_AHUN_SELAM_NEW_MUSE_ALEMU_NEW_PRO_MClQ.m4a

1 468
5
💯በቴሌግራም ቆይታዎ እጅግ ተወዳጅ ጊዜ የሚያሳልፉበት ከእኛ ጋር በመሆኖዎ የማይቆጩበት ድንቅ ቻናል ከታች ከተዘረዘሩት አማራጮች ብቻ ፍላጎቶን አንዴ ይጫኑ‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
22
0
. ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም 💢በፋሲካ ዕለት (እሁድ) ልዩ ልዩ✨ ፕሮግራሞችን ወደ እናንተ የሚያደርስ ቻናል ልጦቁማቹሁ‼️ 👉በእለቱ፦ ✅አዳዲስ የበዓል መዝሙሮች ✅ቆየት ያሉ የበዓል መዝሙሮች ✅አስቂኝ የበዓል ቀልዶች ✅ግጥሞች በልዩነት ደግሞ በ በዓሉ እለት ምሽት 2:00⏱ የሚያሸልም🎁 የጥያቄ❔ እና መልስ❕ ውድድር አለ። ከታች ያለውን የሚፈልጉትን botton መርጠው ይቀላቀሉን🎉 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
384
2

የፍቅር ቀመር Eyerusalem Negiya.m4a

1 714
10
1 918
4
"ፋሲካዬ " ዘማሪ እንዳለው ወ/ጊዮርጊስ

4_5980858550862231036.mp3

1 886
10
"ኢየሱሴ ዬኔ" ዘማሪት ህይወት ዮሴፍ አዲስ አማርኛ መዝሙር ⏰duration 4:46min 💾size 4mb 📲share📲share📲share ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

eyesuse yene .mp3

2 172
16
ተለቋል ተለቋል ተለቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2 036
1
ልዩ የበአል የትንሳኤ ጥያቆናመልስ ተጀመረ አሁን ላላቹ እስከ 5000 ብር ደረስ የሚደረስ የተለያዩ ሽልማቶች... አሁኑኑ ይበሉ..... 🙊👇👇👇👇👇👇👇
Evangelical - Tube🎁
🌎#ወደ_አለም+ሁሉ_ሂዱ_ወንጌልንም_ለፍጥርት_ሁሉ_ስበኩ . 🔔Evangelical Tube መስራቹ :- @Evansofi አዲስ መዝሙር ለመላክ :- @Evansofi የማስታወቂያ bot :- @Evangelical77bot channel bot :- @evanjelbot https://t.me/joinchat/AAAAAFIS4nf6oUcao6PigQ YouTube channel https://youtu.be/p57
3
0

ይወራ ዝናው.mp3

2 048
5
. ይወራ ዝናው °°°°°°°°°°°° ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° New Amazing Gospel Song

ይወራ_ዝናው_Yiwera_Zinaw_Samuel_Tesfamichael_New_Amharic_so_zDlslg5m8oE.mp4

1
0
✨በአይነቱ ለየት ያለ መንፈሳዊ ቻናል ይፈለጋሉ?✨ ➠ በየእለቱ ➤💿አዳዲስ መዝሙሮች ➤ 📀ቆየት ያሉ መዝሙሮች ➤ 🎤ድንቅ አምልኮዎች ➤ 💽የመዝሙር አልበሞ ➤ 📜ስነፅሁፍ ➤ 📝ግጥም 🎉ሌሎችም ብዙ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችም አሉ🎁 ‼️አላማችን ወንጌል📖 ለሰው ሁሉ ማድረስ ነው🌐 የሚፈልጉትን ተጭነው ጎራ ይበሉ🚶‍♀🚶‍♂ ትባረኩበታላቹ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
221
0
ልዩ የበአል የትንሳኤ ጥያቆናመልስ ተጀመረ አሁን ላላቹ እስከ 5000 ብር ደረስ የሚደረስ የተለያዩ ሽልማቶች... አሁኑኑ ይበሉ..... 🙊👇👇👇👇👇👇👇
Evangelical - Tube🎁
🌎#ወደ_አለም+ሁሉ_ሂዱ_ወንጌልንም_ለፍጥርት_ሁሉ_ስበኩ . 🔔Evangelical Tube መስራቹ :- @Evansofi አዲስ መዝሙር ለመላክ :- @Evansofi የማስታወቂያ bot :- @Evangelical77bot channel bot :- @evanjelbot https://t.me/joinchat/AAAAAFIS4nf6oUcao6PigQ YouTube channel https://youtu.be/p57
223
1
des yalew kale part 2 elekalehugn
390
0
ዘወትር መንፈስ ቅዱስን ? part 1 🔥🔥🔥 share share Share argu ተባርካችዋል

Part1.ogg

2 606
9
እጅግ በጣም ተወዳጅና ለእናንተም ጠቃሚ የሆነ የቴሌግራም ቻናል ይዘንላችሁ መጥተናል በወደዱት አማራጭ አሁኑኑ ይቀላቀሉን

file

37
0
"የሀገሬ ልጅ" singer ebba daniel ⏰4:15 💾4mb 📲share 📲share 📲share

Yehagere Lij - Ebba Daniel.m4a

2 360
2
"ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋር" ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ ⏰duration 7:39min 💾size 7mb 📲share 📲share📲 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

ኑሮ_ከጌታ_ከኢየሱስ_ጋር_ሸዋዬ_ዳምጤ.mp3

2 206
8
"የኔ ነገ" ዘማሪ ዮሴፍ ስለሺ አዲስ መዝሙር ⏰duration || 8:49min 💾size || 8.1mb 📲ሼር 📲ሼር ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የኔ ነገ _ ዮሴፍ ስለሺ.mp3

2 022
7

Part1.ogg

129
0

Part1.ogg

22
0
ሰበር ዜና በቴሌቪዥን የምናውቀው ኢፋንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም መጣ......ዘማሪዎችን እየጋበዘ ልብን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችን እያሰራ በክርስቲያኖች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኢቫንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም ከተፍ ብሏል፡፡በ2 ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ20ሺ በላይ ተከታይ አፍርቷል።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።በእርግጠኝነት 100% ትወዱታላችው
301

463
0

ይቅርታ _ አውታሩ ከበደ.mp3

2 904
11
“እኔም፦ የእግዚአብሔርን ስም አላነሣም፥ ከእንግዲህ ወዲህም በስሙ አልናገርም ብል፥ በአጥንቶቼ ውስጥ እንደ ገባ እንደሚነድድ እሳት ያለ በልቤ ሆነብኝ፤ ደከምሁ፥ መሸከምም አልቻልሁም።” — ኤርምያስ 20፥9
2 932
11
▶ውብ ዓይኖች ◀ ኤፍሬም ዓለሙ || አዲስ መዝሙር ⏰8:12min ||💾7.3mb Share share share

ውብ አይኖች _ ኤፍሬም አለሙ.mp3

2 825
13
እየተናቀ መንግሥት አስፍ ********************* እሳት የላከው የእሳት ላንቃ? የጨለማን ዘመን የምያስበቃ መንፈሱ የሰበከው የቃሉ ጦር ዓላማ የማይስት ስወረወር ***** የወጋውን ለበጎ የምለውጥ ልዩ አድርጎ ደካማ መስሎ አሸናፍ እየተገፋ መንግሥት አስፍ እየተናቀ ገዛፍ እየተጠላ እጅግ ወዶ የጣለ የክፋትን ግዛት አዋርዶ ***** እኔ የክርስቶስ ባሪያ የቃሉ ጦር የመንፈሱ ማደሪያ የፈቃዱ ምሳሪይ በፍቅሩ የተሳልኩኝ ጦር ***** እኔ የቃሉ ልጅ በልጅነቴ ድሉን የማውጅ እጅ ወረወረኝ ፍላጻ በሮችን የማስለቅቅ ......... ***** የሽንፈት ዜማ ያልዘመረ እየተናቀ የከበረ በወደቀበት ፍሬ ማፍራቱ እልፍ የምማርክ በሞቱ አንተ አንተ አንተ የተኛህ ንቃ ለወንጌል አርበኝነት ልትበቃ ንቃ ንቃ በጽድቅ በቅድስና ለምተጉ በጸሎት ይፈርሳል ምሽጉ በትጋት ይወረሳል የጠላት ድንበር ጥጉ ንቃ
Show more ...

እየተናቀ መንግሥት አስፍ.mp3

2 900
23
ሰበር ዜና በቴሌቪዥን የምናውቀው ኢፋንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም መጣ......ዘማሪዎችን እየጋበዘ ልብን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችን እያሰራ በክርስቲያኖች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኢቫንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም ከተፍ ብሏል፡፡በ2 ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ20ሺ በላይ ተከታይ አፍርቷል።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።በእርግጠኝነት 100% ትወዱታላችው
307
0
Last updated: 01.07.22
Privacy Policy Telemetrio