cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wollo university kombolcha campus student union

ይህ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በተማሪዎች ህብረት በኩል መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇 wollostu@2012 👇👇👇👇👇👇 ለጥያቄ፡ ለአስተያየትወ ይሄን ይጠቀሙ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @Wollouniversitystudentunionbot

Show more
Advertising posts
3 788Subscribers
No data24 hours
-157 days
-6030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተመድባችሁ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን በሚከተለው ድህረ ገጽ እና ቴሌግራም ቻት ቦት የዩኒቨርሲቲዉን መታወቂያ ቁጥር በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የማለፊያ ነጥብ አማካኝ ውጤት ከ50% በላይ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የድህረ ገጽ እድራሻ http://196.189.118.111:4001/ ቴሌግራም ቦት @wollo_remedial_bot ወሎ ዩኒቨርሲቲ
Show all...

ማስታወቂያ ለሪሚድያል ተማሪዎች በሙሉ ውድ የሪሚድያል ተማሪዎች በሰላም ቤተሠቦቻችሁ ጋር እንደተገናኛችሁ እምነታችን ነው!ውድ ተማሪዎቻችን ውጤትን አስመልክቶ ብዙዎቻችሁ ጥያቄ እያቀረባችሁ ይገኛል። በመሆኑም እስካሁን ከት/ት ሚኒስተር ምንም አይነት አቅጣቻ ያልተሰጠ መሆኑን እያሳወቅን ወደፉት ት/ት ሚኒሥተር በሚሠጠው አቅጣጫ መሠረት ሥለምናሳውቅ በትግሥት ጠብቁን! መልካም የረፍት ግዜ ይሁንላችሁ! Dear Remedial students, we hope you have peacefully rejoined your family! Many students are requesting us about their result. Hence we would like inform you that we will announce your result based on the direction of ministry of education. Stay safe and enjoy  your summer!
Show all...
ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎቻችን በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እንደሚታወቀው የመመረቂያ ቀን ጥያቄ በስፋት እየተነሳ ይገኛል ይህን አስመልክቶ ለግዜው ባለን መረጃ መሰረት የመግቢያ ቀን ነሀሴ 1 እና 2 እንዴሁም የመመረቂያ ቀን ነሀሴ መጨረሻዎቹ 28 እና 29 እንድሚሆን መረጃ ደርሶናል። በመሆኑም ከዚህ ቀን የሚቀየር ከሆነ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን ለግዜው ግን በነዚህ ቀናት እንደሚሆን ታውቆል። የተማሪዎች ህብረት
Show all...
ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎቻችን በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን እንደሚታወቀው የመመረቂያ ቀን ጥያቄ በስፋት እየተነሳ ይገኛል ይህን አስመልክቶ ለግዜው ባለን መረጃ መሰረት የመግቢያ ቀን ሀምሌ 1 እና 2 እንዴሁም የመመረቂያ ቀን ሀምሌዎቹ መጨረሻ 28 እና 29 እንድሚሆን መረጃ ደርሶናል። በመሆኑም ከዚህ ቀን የሚቀየር ከሆነ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን ለግዜው ግን በነዚህ ቀናት እንደሚሆን ታውቆል። የተማሪዎች ህብረት
Show all...
🎓🎓እንኳን ደስ አላችሁ🎓🎓 ውድ የ2015 እጩ ተመራቂ ተማሪዎች እንደሚታወቀው በተለያዩ የሀገሪቱ ፈተናዎች መካከል በአመት ሶስት ሴሚስተር እየተማርን ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፈን አሁን ደግሞ የመውጫ ፈተና ሌለኛው ከባዱ ጊዜ የነበረ ቢሆንም በአመዛኙ በጣም ደስ በሚያሰኝ ሁኔታ ብቁ ሆኖ በመገኘቱ ከፈተናም ባሻገር ሌላ መልካም ጎን እንዳለ ማሳያ ሆኖናል እና እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን ። ምን አልባትም በአንዳንድ ምክንያቶች በዚህኛው ያልተሳካልን ልጆች ይሄ የመጨረሻ ምዕራፍ እንዳልሆነ ነገ የተሻለ እንደምንሰራ ለራሳችን ልንነግረው እና የበለጠ ጠንካራ ልንሆን ያስፈልጋል ። በተረፈ ለሁላችንም መልካም የዕረፍት ጊዜ እንድሆን እየተመኘን ሁላችንም በያለንበት የመመረቂያ ጹሁፋችንን /Thesis / እየሰራን እንቆይ ስንመለስ ጊዜ ስለማይኖረን አሁን ያለንን ስዓት እንጠቀም። መልካም ጊዜ ተመኘን🙏🙏 የተማሪዎች ህብረት
Show all...