cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

BBC Amharic

➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣ ➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዘገባዎች፣ ➠ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች፣ ➠ የአለም ሙሉ መረጃና የታሪክ መዛግብቶች ። 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ" ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Comment. @Bbc_asteyayet_bot

Show more
Advertising posts
2 305Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
✈️️️Ethiopian Airlines Safe Takeoff 76th Anniversary Celebration Raffle Gift

🎁️️️ Everyone has only one chance to win, and the event ends today ️️️

Show all...
✈️️️Ethiopian Airlines Safe Takeoff 76th Anniversary Celebration Raffle Gift

🎁️️️ Everyone has only one chance to win, and the event ends today ️️️

21 ሺ ተከታይ ያለው የቴሌግራም ቻናል በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገዛ በ @Fikirtegi ላይ inbox ያድርግልኝ። ⚠️ትክክለኛ ገዢ ብቻ
Show all...
🛑አዲስ መዝሙር - የማርያም መቀነት 🌈 🎙ዘማሪ ዲያቆም ፍፁም ሰሎሞን https://youtu.be/SfaDuYx-NYc
Show all...
Repost from BBC Amharic
Earn money 💰 by only watching videos from you tube https://wintub.com/?r=8156140 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ Sign up in this link Check this out I’m earning 3.57$$ per a day
Show all...
Earn money 💰 by only watching videos from you tube https://wintub.com/?r=8156140 ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ Sign up in this link Check this out I’m earning 3.57$$ per a day
Show all...
Wintub: Watch Paid videos Online

Wintub is The most popular spot online to earn cash for watching videos.

ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አደሃ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @YeneTube @FikerAssefa
Show all...
ኦሞ ማይኮሮ ፋይናንስ ተቋም ከብሔራዊ ባክን የባንክ ስራ ፈቃድ ተሰጠው ኦሞ ማይኮሮ ፋይናንስ ተቋም 712 ሚሊዮን ብር በላይ መነሻ ካፒታል በማስመዝገብ ባንክ ሆኖ ያደገበትን ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ አግኝቷል።አግኝቷል ተቋሙ የባንክ ስራ ፈቃድ ያገኘው 712 ሚሊዮን 200 ሺህ መነሻ ካፒታል በማስመዝገብ ነው። ቀደም ባሉት ጊዜያት፥ በደቡብ፣ በሲዳማና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በርካታ ቅርንጫፎችን በመክፈት ለረዥም ጊዜ የማይክሮ ፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት የዳበረ ልምድ ያለው ተቋም ነው። መስከረም 18/2014 ዓ.ም ነባርና አዳዲስ ባለ አክሲዮኖች ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም #ኦሞ_ባንክ_አክሲዮን_ማህበር በሚል ሲያሜ ባንክ እንዲሆን ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል።
Show all...
በራሺያ ግዛት በምትገኘው ካባርዲኖ-ባልካሪያ አንድ ሹፌር ገደላማ ቁልቁለትን በመኪናው ለመውጣት ፈልጎ መኪናው ወደ ኋላ ተንሸራታ 10 ጊዜ ያክል ተገለባብጣለች ። የሚገርመው ነገር ሹፌሩ ምንም ሳይጎዳ ከመኪናው ወጥቷል። በማህበራዊ ሚደያም ክስተቱ ሰሞኑ አነጋጋሪ ነበር።
Show all...
3000 ሠራተኞች ከሐዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ሊቀነሱ ነው! በሀዋሳ የኢንዱስትሪ ፓርክ ቀዳሚ የጨርቃጨርቅ አምራች የሆነው «ቤስት ኩባንያ» ከ3 ሺህ በላይ ሠራተኞችን ለመቀነስ የጀመረውን እንቅስቃሴ ሠራተኞቹ ተቃወሙት። ኩባንያው የሠራተኞች ቅነሳውን ለማድረግ የወሰነው ኢትዮጵያ ከከአሜሪካ ታገኝ ከነበረው የአፍሪቃ የዕድገት እና ዕድል ድንጋጌ (AGOA) መታገዷን ተከትሎ ከደንበኞቹ የምርት አቅርቦት ትዕዛዝ ባለማግኘቱ እንደሆነ ዐስታውቋል። ኩባንያው ሠራተኛው አስቀድሞ እንዲዘጋጅ ያላሳሰበ መሆኑን የሚናገሩት የኩባንያው ሠራተኞች በበኩላቸው ውሳኔው ቅፅበታዊና የአገሪቱን የአሰሪና ሠራተኛ አዋጅ ሂደት ያልተከተለ ነው ብለዋል። የኢትዮጲያ ሠራተኞች ኮንፌዴሬሽን በበኩሉ ሠራተኞቹ ጥቅማችውን ባስጠበቀ ሁኔታ እንዲሰናበቱ ከኩባንያው ባለሀብቶች ጋር ለመደራደር የሚያስችለውን ዝግጅት ማድረጉን ገልጿል። ኩባንያው ከ4 ሺህ በላይ ሠራተኞችን ቀጥሮ እየሠራ የሚገኝ ሲሆን ፣ የአጎዋ እገዳን ተከትሎ ቀደም ሲል ምርቱን ይረከቡ የነበሩ ድርጅቶች ትዕዛዝ በማቆማቸው የተነሳ በሐምሌ ወር 2ሺህ 400 በነሐሴ ወር ደግሞ 600 በድምሩ ከ3ሺህ በላይ ሠራተኞችን እንደሚቀንስ ኩባንያው በዚሁ ደብዳቤው ላይ ጠቅሷል፡፡ ኩባንያው በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ከ3ሺህ በላይ ሠራተኞችን እቀንሳለሁ በሚል በድንገት ማስታወቁን ተከትሎ በሠራተኞቹ በኩል ተቃውሞ ገጥሞታል። የኩባንያው ደብዳቤ እንደደረሳቸው ያረጋገጡት የኢትዮጵያ ሠራተኞች ኮንፌዴሬሽን የደቡብ ቅርንጫፍ ኃላፊ አቶ ጫንያለው አወቀ ሠራተኞቹ የሚሰናበቱ ከሆነ ጥቅሞቻቸውን በጠበቀ መልኩ እንዲሆን እየተሠራ ይገኛል ብለዋል። (DW)
Show all...