cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አድስ መረጃ

ይህ ቻናል በዋነኝነት አዳድስ መረጃዎችን ሳይቀንሰ ሳይጨምር ለሰዎች የሚያቀርብ እውነታን ጠብቆ ህዝቦቹን የሚያገለግል ነው

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
469Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ የሚሄደው ባቡር ተጠምዞ ወደመቀሌ እየሄደ ነው። ግብፃዊ የፖለቲካ ተንታኝ አልሸርቅ ሚዲያ ላይ ከተናገረው የተወሰደ . አሜሪካ አውሮፓ ሁሉም ከኛ ጋር ቆመው ነበር። የህወሓት ተዋጊዎች አስገራሚ በሚመስል መልኩ ወደ አዲስ አበባ እየገሰገሱ ነበር። በዚህ ሁለት ወይም ሦስት ቀናቶች ውስጥ አዲስ አበባ ገቡ፣ ይሄንን ሰውየ ተገላገልን ብየ ለመናገር ትንሽ ሰአት ቀረኝ ስል፣ ሰውየው ጭራሹንም ጦሩን እራሴ እመራለሁ ብሎ መግለጫ ሰጠ። ወርዶ ሲያዋጋ ቆየ። ህወሓት ይቆጣጠረዋል የተባለውን የጅቡቲ መንገድ ነፃ አወጣ። አፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ነፃ ሆነ። ኮምቦልቻ ባቲና ጋሸ ጭፍራ የሚባሉ ወሳኝ ወታደራዊ ቦታዎችን ያዘ። አሁን ነገሮች ተቀያይረዋል። ከትግራይ ወደ አዲስ አበባ የሚሄደው ባቡር ተጠምዞ ወደመቀሌ እየሄደ ነው። በየትኛውም ቀን ወይም ሳምንት ውስጥ መከላከያ መቀሌ ይገባል። የህወሓት ተዋጊዎች አቅም አንሷቸዋል። የሎጀስቲክ የሰው ሀይል የውጊ መጨለም ገጥሟቸዋል። በዚህ ደረጃ ላይ ቆመው ወደኋላ እየሸሹ ነው። . አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት የኛ ሀይል በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የፈጠረው ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እልህና ቁጭትን ዘርቷል። ሚሊየኖች ወደ ጦር ግንባር እየሄዱ ነው። ጦረነቱ ከአብይ አሕመድ ስረአት ተላቆ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የሚደረግ ጦርነት ሆኗል። አፍሪካዊ የፀረ አፓርታይድ ትግል ነው ተብሎ በአፍሪካውያን እየተቀነቀነ ነው። አብይ ስልጣኑን አልፈልግም ሀገሬ ትቀድማች ሞቼ ወይም ተዋግቸ ኢትዮጵያን አስቀጥላለሁ ብሎ ወደ ጫካ ሲገባ ነው ነገሮች የተቀያየሩት። ህዝቡ እንዳለ ግንፍል ብሎ ወጣ ። ሁሉም ነገር ተቀይሯል። ከዚህ ቡሀላ የግብፅ ጉዳይ ከአብይ አሕመድ እጅ እንዳሎጣ እመኑት። ካይሮ ላይ ወላሂ ወላሂ ብሎ እንደከዳን አሁን ፈጣሪ ክዶት ይገረሰሳል ብለን ስንጠብቅ ጦርሜዳ ተዋጊ ሆኖ ማሸነፍ ጀምሯል። ከዚህ ቡኋላ የሚደረጉ ውጊያዎች ከአብይ ጋር ሳይሆን የኢትዮጵያን ህዝብ ጋር የሚደረግ ውጊ ሆኗል። እሱ ሲነሳ ህዝቡ እንደ ህዝብ ''ሆ'' በሎ ነው የወጣው። ህዝብን ከጎኑ አሰለፈ ማለት ነገሮች ተቀያየሩ ማለት ነው። አብይ አሕመድን ማሸነፍ በፍጹም አይቻልም። ይሄንን ሁሉም አለም አምኖ ሊቀበለው ይገባል ። @dailyNews_et🇪🇹 @dailyNews_et🇪🇹
Show all...
በአንዳንድ አካባቢዎች የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ አምራች ኢንዱስትሪዎችን አይመለከትም ************************** በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት በአንዳንድ አካባቢዎች የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ አምራች ኢንዱስትሪዎችን እንደማይመለከት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ገለጸ። አሁን ባለው ሀገሪቱን የማዳን ግዳጅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቢታወጅም በአምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ ገደቡ ተግባራዊ አይደረግም። ይህም የሆነው በአምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ ገደቡን ተግባራዊ ማድረግ ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ጫና ስለሚያሳድርና ኢንዱስትሪዎችንም ወደ ኪሣራ ስለሚያስገባቸው ነው ተብሏል። @dailyNews_et🇪🇹 @dailyNews_et🇪🇹
Show all...
አሸባሪው ህወሓት ከካሳጊታ እና ሙዲና ከተሞች ከመባረሩ በፊት ሕጻናትና ሴቶችን ጨፍጭፏል። የአሸባሪው ህወሓት ወራሪ በአፋር ክልል ካሳጊታ እና ሙዲና ከተሞች በወገን ጦር ተመትቶ ከመሸሹ በፊት በርካታ ሕጻናትና ሴቶችን መጨፍጨፉ እንዲሁም ንብረት ማውደሙ ተገለጸ። በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው መላው የጸጥታ ኃይል በካሳጊታ ግንባር አሸባሪው ህወሓትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ስትራቴጂካዊ ስፍራዎችን ማስለቀቁ ይታወቃል። የጸጥታ ኃይሉ ቡርቃንና በባቲ ከተማ ዙሪያ ያሉ ተራሮችን ተቆጣጥሮ ወደ ባቲ ኮምቦልቻ እየገሠገሠ መሆኑንም ትናንት ማምሻውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጹ ይታወሳል። ምንጮቻችን ከስፍራው እንደገለጹት አሸባሪ ቡድኑ በካሳጊታ እና ሙዲና ከተሞች የወገን ጦርን መቋቋም አቅቶት ከመሸሹ በፊት በርካታ ህጻናትንና ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ አቅመ ደካሞችን ጨፍጭፏል፤መስጂዶችን አውድሟል፤ ቁራዓን ሰብስቦ አቃጥሏል። @dailyNews_et🇪🇹 @dailyNews_et🇪🇹
Show all...
#Advertisement ለ Entrance Exam ተፈታኝ ተማሪዎች ከ100 በላይ ቲቶርያል ቪድዮዎችን እንዲሁም ለግቢ ተማሪዎች Freshman ኮርስን ጨምሮ ከ150 በላይ ቪድዮዎችን ያገኛሉ። UEE Questions Solution👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xx0vMnj5Pj81cuuC3qxSF4D General Physics Tutorial👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xywspwPvHBbLVmr-OPUQ8L7 Logic and Critical Thinking👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xyyBNJusZbYd2_-VXkodfEq Mathematics Tutorial👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xyUBeuSREgHUnevgyt8kYFl Applied Mathematics One👇 https://www.youtube.com/playlist?list=PL6ULESKKJ6xz9bmJlf1sFkJAcOsR1HxYh 💥በቅርቡም ሌሎች ፍሬሽማን ኮርሶችን እንዲሁም የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ጥያቄዎችን እንሰራለን ፤ ተማሪዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ ፤ ለጓደኞችዎም ሼር ያድርጉ👇 https://www.youtube.com/c/atctube1 https://www.youtube.com/c/atctube1
Show all...
Entrance Exam - YouTube

ፍቅር እንዳማረበት እንዲዘልቅ የሚያደርጉ 12 ህጎች __________________________________ የትዳር ተፈጥሮአዊ አካሄድ አልጋ በአልጋ እንዳልሆነ ይታወቃል፡፡ የፍቅር ግንኙነቱ ሲጀመር የነበረው ፍቅር በሂደት እየቀነሰ የነበረው እንዳልነበረ ሊሆን ሁሉ ይችላል፡፡ በመሰረቱ ካልታረመ፣ ካልተኮተኮተ፣ በጥቅሉ አስፈላጊው እንክብካቤ ካልተደረገለት ዝም ብሎ ማበቡን እና መልካም ፍሬ ማፍራቱን የሚቀጥል ምንም ነገር የለም፡፡ ያልተሰራበት ግንኙነት እጣ ፈንታው ደስታ አልባ መሆን ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ እጅግ በጣም ጥሩ የሚባሉ፣ ለብዙዎች ምሳሌ ሆነው የሚቀርቡ ትዳሮች እንኳን ፍፃሜያቸው የማታ ማታ መራራቅ አልፎ ተርፎም መለያየት ሊሆን ይችላል፡፡ ትልቁ የትዳር ሕይወት ፈተና ሲጀመር የነበረው ፍቅር እንዳማረበት እንዲዘልቅ ማድረግ ነው፡፡ ምንም እንኳን ፍቅርን ለመመስረት ሁለት ሰዎች አስፈላጊ ቢሆኑም እንዲፀና እና ይበልጥ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ ግን አንድ ሰውም በቂ ሊሆን ይችላል፡፡ ኃላፊነቱን ግን አስቀድሞ መውሰድ ይጠይቃል፡፡ የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ነው የሚያድረው፡፡ ክፍቱን የተተወ ቤት ውስጥ ብዙ ነገር ገብቶ ይወጣል፤ ብዙ ነገር እንዳልነበረ ይሆናል፡፡ ያለመጠባበቅ የቻልነውን ያህል ለማድረግ ጥረት ማድረግ አስፈላጊ የሚሆነው በዚህ ምክንያት ነው፡፡ ውጤቱ ላይ ትኩረት ማድረግ ጥሩ ነው፡፡ ዋናው ነገር ከእሷ ወይንም ደግሞ ከእሱ መምጣቱ ሳይሆን ዞሮ ዘሮ የሁለቱ የፍቅር ግንኙነት ጣፋጭ እና ፅኑ መሆኑ ነው፡፡ ፍቅራችሁ የሚፀናበት ይበልጥ የፈካ እና የደመቀ፣ ዘመናትን የተሻገረ መሆን የሚችለው ያለመጠባበቅ ኃላፊነት ወስዳችሁ መስራት ያለባችሁን መስራት ስትችሉ ነው፡፡ ምንም ተባለ ምንም አንድ ሰው ሁልጊዜም ኃላፊነቱን መወጣት መጀመር አለበት፡፡ በራሱ ሊንቀሳቀስ እና ሊለወጥ የሚችል ምንም ነገር የለም፡፡ የትዳር ግንኙነት ሲሆን ደግሞ ለማደስ ጥረት ካልተደረገ ወደ መፍረሱም ሊያቀና ይችላል፡፡ ይቀጥላል ______ @TenaHabesha @TenaHabesha
Show all...
የእርዳታ ጥሪ ስለእውነት ዛሬ የእናንተን ሼር እፈልጋለሁ በእግዚአብሄር ሼር አድርጉት ‼️😭 • እናቷ እያለቀሰችየነገረችን 😭 • በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው ! ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች 094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ 1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሼር ያድርጉ,,,,,,,,,,!! @EthioBini1 @EthioBini1
Show all...
በዘንድሮው የክረምት ወቀት በአብዛኛው የሃገሪቱ ክፍሎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይጠበቃል ተባለ፡፡ በአንዳንድ የሃገሪቱ ክፍሎች የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ስለሚጠበቅ ከወዲሁ ዝግጀት ማድረግ ያስፈልጋልም ተብሏል፡፡ይህ የተነገረው ብሔራዊ ሜትሪዮሎጂ ኤጀንሲ ባለፈው የበልግ ወቅት የነበረውን የአየር ጠባይ ግምገማ እና መጪውን የክረምት ወቅት የአየር ጠባይ ትንበያ አስመልክቶ ባሰናዳው ምክክር ላይ ነው፡፡ በዚሁ ጊዜ ኢትዮጵያ ከዘንድሮው የክምረት ወቅት የምታገኘው ዝናብ ከሌላው ጊዜ በተለየ ታላላቅ ሀገራዊ ጉዳዮችን የምትከውንበት እንደሆነ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ስለሲ በቀለ ተናግረዋል፡፡ በዚህ ክረምት የህዳሴ ግድቡን 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ለማከናወን እቅድ መያዙን ያስታወሱት ዶ/ር ስለሺ በክረምቱ ወቅት የሚጠበቀው የዝናብ መጠን እና ስርጭት ለውሃ ሙሌት እውን መሆን በጎ አስተዋጽኦ እንዳለው ተናግረዋል፡፡ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በታሰበው መጠን ለማከናወን እና የሚፈለገውን ውጤት ለማምጣትም የክረምቱ የዝናብ መጠን እና ስርጭት ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡ ብሔራዊ ሜትሪዮሎጂ ኤጀንሲ የአየር ጠባይ ትንበያዎችን አስቀድሞ በመስጠትና አስጊ የሆኑ የአየር ሁኔታዎችን እየተከታተለ ቅድመ ማስጠንቀቂ የመስጠቱን ስራ አጠናክ ሊቀጥልበት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ በቀጣዩ የክረምት ወቅት በአብዛኛው የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ የሚጠበቅበት እንደሆነ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ ተናግረዋል፡፡ይህም እንደ ሀገር የተያዙ በርካታ የልማት ስራዎችን ስኬታማ ለማድረግ መልካም አጋጣሚ ነው ብሏል፡፡ በሌላ በኩል ሊኖር በሚችለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ የተነሳ የሚከሰቱ አደጋዎችን ለመቀሰን ባለድርሻ ተቋማት በጋራ ሊሰሩ ይገባልም ብለዋል፡፡ ከመጪው ሰኔ 2013 እስከ መስከረም 2014 የሚዘልቀው የዘንድሮው ክምረት አብዛኞቹ የሃገሪቱ ክፍሎች ዝናብ የሚያገኙበት ጊዜ ነው መባሉን ተሰምቷል፡፡ [Sheger FM] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show all...
የባልደራስ ለእውነተኛና ዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በመጪው ምርጫ በእጩነት እንዲመዘገቡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2ኛ ሰበር ሰሚ ችሎት ወሰነ! በዛሬው ዕለት የባልደራስ ለእውነተኛና ዴሞክራሲ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እስክንድር ነጋ ፣አስቴር ስዩም፣ ስንታየሁ ቸኮል እና አስካለ ደምሌ እጩ ሆነው እንዲቀርቡ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ከፍተኛ አመራሮችን በእጩ ምዝገባ ሂደት ውስጥ ያስገባናቸው የነበረ ቢሆንም ምርጫ ቦርድ "እንደ እድል ባልደራስ አሸንፎ ወንበር ቢያገኝ ወንበሩ ባዶ ይሆናል" በሚል ውሀ የማያነሳ ምክንያት ሰጥቶ እጩ ተወዳዳሪነት ውጪ አድርጓቸው ነበር ሲሉ የባልደራስ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ዶ/ር በቃል አጥናፉ ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል፡፡ የምርጫ ቦርድ በራሱ የአሰራር ክፍተት ያሳለፈብንን የእጩነት ምዝገባ ጊዜ በሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ መሰረት ሊያስተካክል ይገባልም ብለዋል ሀላፊው፡፡የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች በእጩነት መቅረባቸው በርካታ አመታት ለፍትህና ለዴሞክራሲ የታገሉ የኖሩ በመሆናቸው በምርጫው እንድናሸንፍ ያግዘናልም ሲሉ ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ [Ethio FM] ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show all...
የየመን ሁቲ ታጣቂዎች መሪ ሞሐመድ አል ሁቲ ለአሜሪካ ማዕቀብ ቅንጣት ታክል አንፈራም ማለታቸው ተሰማ፡፡ አሜሪካ በቅርቡ በየመን የማሪብ ግዛቱን ጦርነት እየመሩ ነው ባለቻቸው የሁቲ ታጣቂዎች አዛዦች ላይ ማዕቀብ መጣሏን ሚድል ኢስት ሞኒተር አስታውሷል፡፡እንደሚባለው ሁቲዎቹ ባሳውዲ አረቢያ የቀረበውን የተኩስ አቁም ሀሳብ አንቀበለውም ብለዋል፡፡የራሳቸውን የተኩስ አቁም አማራጭ ሀሳብ ማቅረባቸው ይነገራል፡፡ አሜሪካ ሁቲዎቹ የሳውዲውን አማራጭ እንዲቀበሉ ትሻለች፡፡ሳውዲ አረቢያ መራሹ የአካባቢው አገሮች የጦር ጥምረትም ከሰንዓ የተባረሩትን አብዱራቡ መንሱር አል ሐዲን ወደ መንበራቸው ለመመለስ አልሞ ሁቲዎቹን መውጋት ከጀመረ ከ6 አመታት በላይ ሆኖታል፡፡ሁቲዎቹ በአሁኑ ወቅት በማሪብ ግዛት በጥምረቱ ጦር ላይ ጥቃታቸውን ማፋፋማቸው ይነገራል፡፡ ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show all...
ኤርትራ የአሜሪካ መንግስት በአገሬ ባለስልጣናት ላይ ማእቀብ መጣሉ አሳፋሪ ተግባር ነው ስትል ኮነነች፡፡ አሜሪካ በዛሬው እለት በኤርትራ እና በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የቪዛ ክልከላ ውሳኔን ጨምሮ የተለያዩ ማእቀቦች መጣሏ ይታወቃል፡፡ኤርትራን በተመለከተ ከዚህ በፊት ጥላቸው የነበሩ ሠፊ ማእቀቦችም ባሉበት እንደሚቀጥሉም የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ አንቶኒ ብሊንከን ተናግረዋል፡፡ ከዚህ የጉዞ እገዳ በተጨማሪ አሜሪካ ለኢትዮጵያ በምትሰጠው የምጣኔ ሀብትና፣ እንዲሁም የሰላም እና የደኅንነት ድጋፍ ላይ መጠነ ሰፊ ዕቀባ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ መግለጫ አመልክቷል። ይህንንም ተከትሎ ነው የኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣናት የአሜሪካ ውሳኔ አያስደነግጠንም፣ ውሳኔውም ትርጉም አልባ ነው ያለችው፡፡ኤርትራ ፕረስ ባለስልጣናቱ ነገረኝ ብሎ እንደጻፈው የአሜሪካ ማእቀብ መጣል የኢትዮጵያ እና የኤርትራን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር እንጂ ወደ ኋላ የሚጎትት አይደልም ሲል ኤርትራ ፕረስ ዘግቧል፡፡ ✍Ethio FM ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ሃሳብ:🔰 @ethio27info_bot @ethio27info_bot Join & share ⤵️ @ethio27info @ethio27info
Show all...