cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Chirstian art

ቆየት ያሉ መዝሙሮች አዳዲስ መዝሙሮች መንፈሳዊ መጣጥፎች Hiphop/Trap መንፈሳዊ ግጥሞች ፕሮፋይል ፒክቸሮች አዳዲስ መንፈሳዊ ዜናዎች እንዲሁም ልቦለዶችን የምናገኝበት መንፈሳዊ የስነ ፅሁፍ ቻናል

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
164Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from N/a
Kchalachu nu kalone share argu
Show all...
ዘማሪ ሰለሞን ይርጋው በትላንትናው እለት ህልፈት ሞቱ መሰማቱ ይታወቃል። ዘማሪ ሰለሞን ይርጋው ከዚህ ቀደም ባጋጠመው ህመም ምክንያት ሲረዳ መቆየቱ እና ለህክምናው የተጠየቀው $100.000 ገንዘብ ቅዱሳን ተባብረው በሦስት ቀን ውስጥ መሰብሰብ ተችሎ ነበር። ነገር ግን በስተመጨረሻም ዘመኑን ሙሉ ሲያገለግለው ወደ ነበረው ጌታው ተጠቅልሏል። ከዚህም ጋር ተያይዞ ብዙዎች ሀዘናቸውን እየገለፁ የሚገኙ ሲሆን እኛም ለዘመድ አዝማዱ እና ለቅዱሳን በሙሉ መፅናናትን ከልባችን እንመኛለን። @christ_zene @christanzenabot
Show all...
እኔን ላከኝ🌎 https://t.me/focusonjesuss
Show all...
lezemenu wexat chirstianoch yetetsafe mrx tireka derasi ena teraki sisay azuza 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 hulachm smut timarubetalachu lezemenu wexat chirstianoch yetetsafe mrx tireka derasi ena teraki sisay azuza 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 hulachm smut timarubetalachu @focusonjesuss
Show all...
lezemenu wexat chirstianoch yetetsafe mrx tireka derasi ena teraki sisay azuza 🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 hulachm smut timarubetalachu
Show all...
ሰበር ዜና በቴሌቪዥን የምናውቀው ኢፋንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም መጣ......ዘማሪዎችን እየጋበዘ ልብን የሚያረሰርሱ መዝሙሮችን እያሰራ በክርስቲያኖች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው ኢቫንጀሊካል ቲቪ በቴሌግራም ከተፍ ብሏል፡፡በ2 ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ20ሺ በላይ ተከታይ አፍርቷል።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።በእርግጠኝነት 100% ትወዱታላችው
Show all...
✨የዜማ ስንቅ✨
✨የዘማሪዎች ግብዣ✨
መንፈሳዊ መፅሐፍ
የዮናታን ትምህርት
✨የፓስተር ዳዊት ቀልዶች✨
✨የክርስቲያኖች ሚስጥር✨
✨የቀጥታ ስርጭት መዝሙር✨
ሁሉንም በኢቫንጀሊካል ቲቪ
. | #ላይህ_ናፍቃለው | 🎙Abraham Halake New Amazing Gospel Song ⏰-6:19min |📥-18:6MB HQ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth
Show all...
Show all...
መንፈስ ቅዱስን አማራጭ የሌለው ምርጫቹ አድርጉት 💢ቅድስና ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢ፀሎት ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢አገልግሎት ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢አምልኮ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢ህይወት ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢ትንቢትና መገለጥ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢ራዕይ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢ሰላምና ደስታ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢ትህትና ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢ጥበብና ማስተዋል ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ 💢መንፈሳዊ ውጊያ ቢሆን በመንፈስ ቅዱስ ብቻ ምን አለፍቹ አማኝ ያለ መንፈስ ቅዱስ ምንም ማድረግ አይቻልም፤ ይህንን የአብ ተስፍ በህይወታችሁ ላይ በሀይል እንዲገለጥና ያለ እርሱ ለማንም መሆን እስከማትችሉ ድረስ በብዙ ክብር በእናንተ ላይ ይምጣ። መንፈስ ቅዱስን ባወቃቹት ቁጥር ትራቡታላቹ ፤ በተራባቹት ቁጥር ደግሞ ክብሩን ማየት ትጀምራላቹ። @thedayofPentecost @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Show all...
ቤተክርስቲያን ባትሄድም ክርስቲያን መሆን የምችል ይመስልሃል???????? 🙏🔥🔥🔥🔥 ትምህርት ሶስት 🔥🔥🙏
Show all...
.........የቀጠለ “በበሰሉ ሰዎች መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፤ ይሁን እንጂ የዚችን ዓለም ጥበብ ወይም የሚጠፉትን የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥6 ጥበብን መናገር ተናጋሪው የሚገልጥ የጊዜው መልዕክት እስከሆነ ድረስ #ተናጋሪው ለሚሴሙ ወይም ለሳሚዎች #ፍላጎት ስል #መልዕክቱን የሚናገር ሳይሆን የተገለጠለትን #ጥበብ ሳሚዎች ሀሳቡን / ብርሃኑን እንድገለጥላቸው ወይም እንድበራላቸው ስል #የሚናገር ሲሆን #የሳሚዎችን ሀሳብ/መሻት ሳይሆን #የተገለጠለትን ጥበብ ወጊኖ የሚቆም ነው። ለዚያም ነው የእግ/ር ቃል በ1ኛቆሮን 2:_22_23 ማቼም የግርክ ሰዎች ጥበብን #ይፈልጋሉ አይሁድም ምልክትን #ይሻሉ:እኛ ግን የተሰቀለውን #ክርስቶስን እንሰብካለን።ይህም ለአይሁድ መሰናከል ለአህዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው።ይላል ተናጋሪው የሚናገር ጥበብ ሳሚዎች ላይቀበሉት ይችላሉ እንድሁ ጥበብ ተናጋርው የሰሚዎች ፍላጎት/መሻት መልዕክቱን የሚያስቀይር ሊሆን አይገበም።ከላይ በየነው ላይ ጰውሎስ ግርክ #ጥበብን #ይፈልጋሉ እንድሁ አይሁድ ደግሞ #ምልክትን #ይፈልጋሉ : ይላል ነገር ግን ጰውሎስን የግርክም የአይሁድም #ፍላጎት መልዕክቱን አለስቀየረውም።ም/ቱም ጥበብን መናገር የተገለጠውን መልዕክት መግለጥ እንጂ የሰውን ፍላጎት መሟላት ወይም መጋልገል አይደለም ። ይቀጥላል ........... 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇👇 👇👇👇👇 t.me/tljfn t.me/tljfn t.me/tljfn
Show all...
ጆሮቻቹን አዘንብሉ ወዳጆቼ ማንኛውንም ነገር ከማድረጋቹና ከመወሰናቹ በፊት መጀመሪያ የእግዚአብሔር ድምፅ ስሙ ምክንያቱም እግዚአብሔር ድምፁን መስማት ለሚፈልጉት ልጆቹ ሁሉ መናገር ይፈልጋልየእግዚአብሔር ድምጽ ሰምታቹ ህይወታቹን የምትመሩት ከሆነ ወደ ትክክለኛው መስመር ትገባላቹ። “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤” — ዮሐንስ 10፥27 @thedayofPentecost @thedayofPentecost @thedayofPentecost
Show all...
ልዩ የድራማ እና የአምልኮ ፕሮግራም ቅዳሜ ታህሳስ 30 ከ ቀኑ 9:00 ጀምሮ በ # 5 ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ
Show all...
"የወጣንበት መድረክ ከመሬት እንጂ ከህይወት ከፍ አያደርገንም እንደ ኢየሱስ ትሁት እንሁን" ዘማሪ ዳጊ
Show all...
ንጉሱ ተወለደ ልዩ የገና ምሽት ፕሮግራም የፊታችን ማክሰኞ በክራይስት ጂሰስ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል።
Show all...
#ያለ_ባለ_ልደቱ የኢትዮጵያ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ቃዳሜ ታህሳስ 23 ታላቅ የወንኔል ስርጭት ባማረ ሁኔታ ተደርጓል። በዚህም የወንጌል ስርጭት ላይ ያለ ባለ ልደቱ አይከበርም በሚል መሪ ቃል በድምቀት በቀይ ልብስ ታጅቦ ተደርጓል። በጹሁፍ እና በድምፅ በሀይል የተሰበከ ሲሆን ይሄንንም የወንጌል ስርጭት የወንጌል ሀይል ሴሚናሪ እና ወንጌል ስርጭት ተልኮ ለትውልድ ቤተክርስቲያን ወንጌል ስርጭት ዲፓርትመንት በጋር በመሆን አዘጋጅተውታል። @christ_zene @christanzenabot
Show all...
#ይቅርታ የእግዚአብሔር ሰው የሆነው ነብይ ጆሲ ፓስተር ቶማስ ምትኩ፤ ሀይሉ ዮሐንስ ይቅርታ ጠይቃለው በማለት ተናገር። ከሰሞኑን መነጋገሪያ ጉዳይ ከሆነው አንዱ የነብይ ጆሲ በማህበራዊ ሚዲያ ያወራው ጉዳይ ነበር። በማህበራዊ ሚዲያ በመውጣት ነብይ ጆሲ ፓስተር ቆማስ ምትኩና ሀይሉ ዮሐንስን እንዳብጠለጠለ እራሱ ተናግሮ ነበር። ሁለቱም ሀሰተኛ ነብያት ናቸው በግሌ በሚገባ እቃወማቸዋል ያለ ሲሆን አሁን ደግሞ ብቅ በማለት ይቅርታ በሉኝ ብሏል። በተለይ ፓስተር ቶማስ በግሌ አግቼ እንደባለአምሮህ እግሩ ላይ ተደፍቼ ይቅርታ እለዋለው እሱ [ቶማስ] ለወንጌል ብዙ ዋጋ የከፈለ ሰው ነው በእውነቱ እንዲ መናገር አልነበረብኝም ብሏል። ሲቀጥል ሀይሉ በግሌ አጊቼዋለው ባገኘውትም ወቅት ትሁት ሰው እና በእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ሰው እንደሆነ አይቻለው እንዲ ማለት አልነበረብኝም። በተናገርኩት ነገር መንፈስ ቅዱስ መቅሶኛል ሁለቱንም ይቅርታ ልል እወዳለው በማለት የይቅርታ ተማፅኖውን ተናግሯል። @christ_zene @christanzenabot
Show all...
#Family_Time ዘማሪ በረከት ተስፋዬ ከሦስት ልጆቹ ጋር በቤቱ ቆንጅ ጊዜ እያሳለፈ እንደሆነ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ገልጿል። ⚽️🤤
Show all...
እንደ ንስር ወደ ላይ ወደ ላይ ! 🤾 ✈️
Show all...
#ህይወት ልክ እንደ ትልቅ የገበያ አዳራሽ ናት በሷ ውስጥ እየዞርክ ይጠቅመኛል ያልከውን በምርጫህ ትወስዳለህ ነገር ግን #አስታውስ ሂሳቡ በፊት ለፊትክ ነው ለወሰድካቸው ነገሮች ዋጋውን ከፋዩ አንተ ነክ የምትዘራውን መምረጥ ትችላለህ የምታጭደውን ግን አትችልም #አስተውል የምትዘራው ምረጥ የምታጭደውም ያንኑ ነውና። የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ✍ብዕረኛው አብርሃም ሲሳይ Abrish Ønly+ ━━━━✦✗✦━━━━━━
Show all...
ለምን መኖር ደከመህ? ለምን ህይወት ድግግሞሽ ሆነብህ? ለምን ራስህን ለማጥፋት ወሰንክ? በስደት ስላለህ? በህመም ስለሆንክ? ያሰብከው ስላልተሳካ? ያመንከው ስለከዳህ? አሞታለሁ ብለህ ለምን ታስባለህ? አበቦች ሲፈኩ እንደሚደርቁ ያውቃሉ፡፡ ግን እደርቃለሁ ብለው ሳይፈኩ አይቀሩም፡፡ ሰውም ሟች ነው ግን ሟች ነኝ ብሎ መተው የለበትም፡፡ ሁሉም ሰው በየመስኩ ያብብ፡፡ ወዳጄ አንተ አላስፈልግም ትላለህ እንጂ ያላንተ የማይሆን ብዙ ነገር አለ፡ ☞ያላንተ የማይሞቅ ቤት አለ፡፡ ☞ያላንተ የማይሳካ ህልም አለ፡፡ ☞ያላንተ የማያምር ጨዋታ አለ፡፡ ☞ያላንተ የማይደምቅ ቤት አለ፡፡ ☞ያላንተ የማይነበብ ፅሁፍ አለ፡፡ ይኸው ስላለህ ይህንን አነበብክ ታስፈልገናለህ፡፡ ይህቺ አለም ትልቅ ዳመራ ናት አንተ በዳመራው ስር ያለህ አንድ ችቦ ነህ አንተ ስትጠፋ የዳመራው ብርሀን ይቀንሳል፡፡ የቻልከውን ያህል ብራ አንተ ከነገሮች በላይ ነህ፡፡ በነገሮች አትረበሽ፡፡ ህይወት ልክ እንደ ክራር ጨዋታ ነው፡፡ አጨዋወቱን ያወቀ ጥሩ ሙዚቃ ይሰማል ያላወቀ ደግሞ ዝብርቅርቅ ጩኸቷን ለመስማት ይገደዳል፡፡ ህይወት በደመነፍስ አትሄድም ስልቷን እወቀው፡፡ በህይወትህ ትላንት ያለፈውን መጥፎ ነገር መቀየር ማስተካከል መሰረዝ አትችልም፡፡ የምትችለውን አምኖ መቀበልና ለተሻለ ነገ መስራት ነው፡፡ "መቀየር የማንችለውን ነገር መቀበል ማለት #ተስፋ መቁረጥ ወይም #መሸነፍ ማለት ሳይሆን #አቅማችንን የምንችለው ነገር ላይ ማዋል ማለት ነው::" በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ግን አቅምህን የምትችለው ነገር ላይ አውለው፡፡ ሳትኖር ለመሞት አትቸኩል ይኼ ማለት ሳትፅፍ ለማጥፋት አትሞክር ማለት ነው፡፡ መልካም ኑሮ!! #ምርጦቼ እምወዳቹ እስኪ ሼር እያደረጋቹ አበረታቱኝ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ✍ብዕረኛው አብርሃም ሲሳይ Abrish Ønly+ ━━━━✦✗✦━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲ አዘጋጅ፦ ⇨ @chirtianart
Show all...
እጅህን ይዞ ያሻግርሀል! ስለ ችግሩ ማሰብ የትም አያደርስህም፤ መፍትሄው ላይ ጊዜህን አጥፋ። ባህሩ ላይ ማፍጠጥ ከፊትህ የተኛውን ውሀ አያሻግርህም ባህሩን በጀልባህ ስለመቅዘፍ ማሰብ አለብህ። የመፍትሄ ሰው ሁን! ወዳጄ የችግርህን ባህር የምትከፍለው በሰው ተማምነህ አይደለም! በራስህ ካመንክ እና ጥረትህን ካላቆምክ ፈጣሪ ቀኝ እጅህን ይዞ ያሻግርሀል። ያኔ ያንተ ስራ በአምላክህ ተዓምር መገረምና መደነቅ ይሆናል። #ምርጦቼ እምወዳቹ እስኪ ሼር እያደረጋቹ አበረታቱኝ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ✍ብዕረኛው አብርሃም ሲሳይ Abrish Ønly+ ━━━━✦✗✦━━━━━━
Show all...
ምንም ነገር እኔን አያረካኝም😏😏 ምነው በኖረኝ ብዬ አያስመኝም😱 የኔናፍቆት የኔ ጉጉት የሆነው😔😭🔥 ሞቶ ያዳነኝን ፊቱን ማየትነው 🙏🙏😭🔥 ሰው ብዙ ነገር እጅግ🤔 ያስጨንቀዋል በቀን በማታ😴😲 እንቅልፍን ይነሳዋል የኔ ናፍቆት🥰💯🔥 የኔጉጉት የሆነው ሞቶ #ያዳነኝን ፊቱን ማየት ነው #ናፍቃለሁ ላይ እሻለሁ #በደም የገዛኽኝን ላይህ እሻለሁ #ናፍቃለሁ ህይወት የሆንከኝን ላይህ #እመኛለሁ ያኔ #ደስታዬ ፍፁም ይሆናል #k_youth_forGOD
Show all...
❤️አሰይ እሰይ ❤️ ተወለደልን የአለም ሲሳይ የዓለም ቤዛ የዓለም መድሀኒት ቤተልሔም ላይ ስጋ ለብሶ እራሱን አዋርዶ የተገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኛችን ነው
Show all...
መልካም ልደት ! ተወዳጁ እና አንጋፋው ሙዚቀኛ ዮኒ በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለመሰላቸት በትጋት እያገለገለ ይገኛል ይሄም ታታሪ ሰው በዛሬው እለት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል።
Show all...
እወድሃለሁ ፡ አጅግ ፡ አብዝቼ ከልቤ ፡ ጋራ ፡ እጄን ፡ አንስቼ በምን ፡ ቋንቋ ፡ ነው ፡ ከቶ ፡ ምገልጸው የልቤ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ፡ ፍቅርህ ፡ ብርቱ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ቃላት ፡ ባገኘሁና ባወራው ፡ የአንተን ፡ ምስጋና የልቤ ፡ በደረሰልኝ አምላኬ ፡ አንተው ፡ ከብረህልኝ የሚያስፈልገኝ ፡ አንድ ፡ ነገር እርሱም ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር አንተን ፡ ካገኘሁ ፡ ጠግቤ ፡ አድራለሁ ስለዚህ ፡ አምላኬ ፡ እወድሃለሁ (፪x) አዝ፦ ቃላት ፡ ባገኘሁና ባወራው ፡ የአንተን ፡ ምስጋና የልቤ ፡ በደረሰልኝ አምላኬ ፡ አንተው ፡ ከብረህልኝ መላ ፡ እኔነቴ ፡ አንተን ፡ ይወዳል በቀን ፡ በለሊት ፡ ልቤ ፡ ያስብሃል ያላንተ ፡ መኖር ፡ አይሆንልኝም ሕይወቴ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሌላም ፡ የለኝም (፪x) አዝ፦ ቃላት ፡ ባገኘሁና ባወራው ፡ የአንተን ፡ ምስጋና የልቤ ፡ በደረሰልኝ አምላኬ ፡ አንተው ፡ ከብረህልኝ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ መድህኔ ሕይወቴ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ (፪x) ሕይወት ፡ ተገለጠ ፡ እኔም ፡ አይቻለሁ ጌታ ፡ ቸር ፡ መሆኑን ፡ ቀምሼ ፡ አውቄያለሁ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ እኔም ፡ በርቶልኛል ታዲያ ፡ ከእርሱ ፡ ፍቅር ፡ ማንስ ፡ ይለየኛል አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ መድህኔ ሕይወቴ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ መድህኔ ሰላሜ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ ሰው ፡ አንተን ፡ ካገኘ ፡ ምን ፡ ያስፈልገዋል እፎይ ፡ ብሎ ፡ አርፎ ፡ ተደላድሎ ፡ ይኖራል ፍቅርህ ፡ የሚያጠገብ ፡ ልብን ፡ የሚያረካ የመኖር ፡ ትርጉሙ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ለካ አዝ፦ የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ መድህኔ ሕይወቴ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ (፪x) ዕረፍቴ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ ሰላሜ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ለእኔ
Show all...