.........የቀጠለ
“በበሰሉ ሰዎች መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፤ ይሁን እንጂ የዚችን ዓለም ጥበብ ወይም የሚጠፉትን የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥6
ጥበብን መናገር ተናጋሪው የሚገልጥ የጊዜው መልዕክት እስከሆነ ድረስ
#ተናጋሪው ለሚሴሙ ወይም ለሳሚዎች
#ፍላጎት ስል
#መልዕክቱን የሚናገር ሳይሆን የተገለጠለትን
#ጥበብ ሳሚዎች ሀሳቡን / ብርሃኑን እንድገለጥላቸው ወይም እንድበራላቸው ስል
#የሚናገር ሲሆን
#የሳሚዎችን ሀሳብ/መሻት ሳይሆን
#የተገለጠለትን ጥበብ ወጊኖ የሚቆም ነው።
ለዚያም ነው የእግ/ር ቃል በ1ኛቆሮን 2:_22_23
ማቼም የግርክ ሰዎች ጥበብን
#ይፈልጋሉ አይሁድም ምልክትን
#ይሻሉ:እኛ ግን የተሰቀለውን
#ክርስቶስን እንሰብካለን።ይህም ለአይሁድ መሰናከል ለአህዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው።ይላል
ተናጋሪው የሚናገር ጥበብ ሳሚዎች ላይቀበሉት ይችላሉ እንድሁ ጥበብ ተናጋርው የሰሚዎች ፍላጎት/መሻት መልዕክቱን የሚያስቀይር ሊሆን አይገበም።ከላይ በየነው ላይ ጰውሎስ ግርክ
#ጥበብን #ይፈልጋሉ እንድሁ
አይሁድ ደግሞ
#ምልክትን #ይፈልጋሉ : ይላል
ነገር ግን ጰውሎስን
የግርክም የአይሁድም
#ፍላጎት መልዕክቱን አለስቀየረውም።ም/ቱም ጥበብን መናገር የተገለጠውን መልዕክት መግለጥ እንጂ የሰውን ፍላጎት መሟላት ወይም መጋልገል አይደለም ።
ይቀጥላል ...........
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇
t.me/tljfn
t.me/tljfn
t.me/tljfnShow more ...