cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የህይወት መንገድ /the wey of life

ወደ ህይወት የሚያደርስው እውነትና መንገድ በምንና እንዴት እንደሆነ ፣ ለትምህርት ብቻ ሳይሆን ለለውጥ የሚሆኑ መልእክቶች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ። ተከታተሉ። Open ok በማለት ቤተሰብ ይሁኑ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
187Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዛሬ ጥቅምና ዋጋ የምታውቀው ነገ ነው። ይህን ትናንት የተነሳሀው ፎቶ እንኳን ይነግርሃል ። ▭አሁን🤔▸▹▸ ትናንት የተነሳሀው ፎቶ' ብታየው' በዚያን ጊዜ ከነበረህ መልክና ቁመና በላይ👉 በዚያን ጊዜ ስለነበረህ ህይወት ያብራራል ።
Show all...
▮►አንድ ነገር ለመጀመር ከተነሳህ ዋና ከተማህ ►⁼ግብህ► ⁼ጋር መድረስ ነው።►⁼ መጀመር⁼► ግን ወደ ግብህ ስትሄድ መንገድ ላይ ያለች ትንሽዬ መንደር ነች። ወደዚያች ትልቅ ከተማ ለመሄድ ተነስትህ 'በመጀመር' ሰፈር ከምትቀር➲ ወዴት ልሂድ🙇‍♂️ ብለህ የተነሳህበት ቦታ መቆም ይሻላል ። መክንያቱም በቆምክበት(ባልጀመርክበት) ስፍራ ብዙ መፍትሔ አለ። ከጀመርክ ግን ወይ ግብህ ጋር ➔የምትጀምረው ለመጨረስ ካልሆነ በጅምር ውስጥ ብዙ ህመም አለ። ትኩረትህ ወደ► ግብህ። በመጀመርህ ብዙዎች ሊገረሙ ይችላሉ 🤭።በጅምር እንዳትቆም'''? ባለመጨረስህ እንዳይገረሙ 🙆‍♂️ የእኔ ግብ መጀመር ሳይሆን መጨረስ ነው// የጀመርኩት ለመጀመር ሳይሆን ለመጨረስ ነው።▮▮▮በል ልጅ የሚወለደው ልጅ እንዲሆን ሳይሆን እንድያድግ ስራ የምትሰራው ድሃ ለመሆን ሳይሆን እንድትበለፅግ ትምህርት የምትማረው ላለማወቅ ሳይሆን ለማወቅ ነው።
Show all...
የውጪ ችግር የምትመዝነው በችግሩ ግዝፈትና ስፋት ሰይሆን ውስጥህ ባለው የመረዳት አቅም ነው ። ወደ ውስጥ የፈረሰ ወደ ውጭ አይገነባም ||°||
Show all...
በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጡ! የዛሬ ማንነትህ በጣም አሰልቺ ሆኖብህ ይሆናል የሚገጥሙህ ችግሮችም ተስፋ አስቆርጠውክ ይሆናል ነገር ግን ዛሬ የገጠሙህን ችግሮች ከማየት ይልቅ ነገህን አሻግረህ ተመልከት ብዙ ታላላቅ ሰዎች ትላንትና የነበሩበትን ሁኔታ ቢመለከቱ ኖሮ ዛሬ ላይ ባልደረሱ ነበር ከታች የታላላቅ ሰዎች ትላንትናዎቻቸውን ተመልከት... 👉 “ገና በዘጠኝ አመቴ በግዳጅ ተደፍሬ ነበር” (ኦፕራ ዊንፍሬይ) 👉 ”የዩኒቨርስቲ ትምህርቴን እንኳን በአግባቡ ተከታትዬ አልጨረስኩም“ (ቢል ጌትስ) 👉 ”አባቴ የወሲብ፡ የስነ-ልቦና፡ የስሜት ጥቃት ያደርስብኝ ነበር፤ ይህ ድርጊትም በ18 አመቴ ቤት ለቅቄ እስከምወጣ ድረስ ተባብሶ ቀጥሎ ነበር“ (ከ90 በላይ የሚገመቱ መጽሀፍት ደራሲት ጆይስ ሜየር) 👉 ”የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከክፍል ክፍል ለመሸጋገር ፍዳዬን አይ ነበር“ (ዶክተር ቤን ካርሰን) 👉”የእግር ኳስ ስልጠናዬን በአግባቡ ለመከታተል የሚያስችለኝን ገንዘብ ለማግኘት ስል በአስተናጋጅነት ሰርቻለሁ” (ሊዮኔል ሜሲ) 👉“ቤት ስላልነበረኝ፡ በጓደኛዬ ቤት ወለል ላይ እተኛ ነበር፤ የለስላሳ ጠርሙሶችን ሰብስቤ እሸጥ ወይም በምግብ እለውጥ ነበር፤ በአቅራቢያችን ካለ ቤተ-መቅደስ ይሰጥ ይነበረ ሳምንታዊ ነጻ የምግብ ድርጎ ለመቀበል ዘወትር ወደዛ አመራ ነበር“ (ስቲቭ ጆብስ) 👉 “አስተማሪዎቼ ‘ስንፍና’፡ ‘ውድቀት’ እያሉ ይጠሩኝ ነበር” (ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ብሌይር) 👉”ለ27 አመታት እስር ቤት ውስጥ ነበርኩኝ“ (ፕሬዝዳንት ኔልሰን ማንዴላ) ከላይ ያየሀቸው ሰዎች ትላንት የደረሰባቸው ችግር ሳያቆማቸው ዛሬ ላይ ተፅኖ ፈጣሪ እና ዛሬ የብዙዎቻችን ሞዴል ናቸው ታዲያ አንተን ተፅኖ እንዳትፈጥር ምን ያቆምሀል በፍፁም ተስፉ እንዳትቆርጥ...... ፀሀፊ👉 ናቲ 💧 @HopeOfJesusChannel 💧 💧 @HopeOfJesusChannel 💧
Show all...
ሰኞ አለመስራት ማክሰኞ ለረሀብና ለእንቅልፍ እጦት ይዳርጋል። 😁
Show all...
👉ችግር የሆነው ጉዞው ወይም መድረሻው ሳይሆን ራሱ ተጓዡ ነው። ለመኪና ችግር የመንገዱ ርዝመትና የአየሩ ሁኔታ አይደለም `` ለእግሩ ጥሩ ጎማ፤፤ ለሞተሩ ዘይትና ሰርቪስ ፤፤ ለንፋሱ ሻራ በአጠቃላይ ሙሉ ማንነቱ የተስተካከለ ሳይሆን ሲቀር ነው። ስለዚህ የምትሄድበት ነገር ላይ ምንም ችግር የለም። እየሄድክ በማሀል ብትቆም🕴 ያቆመህ የራስህ ችግር ብቻ ነው። መንገዱም አለ''' መድረሻውም አለ'' አልሄድና '' አልደርስ'' ያልከው አንተ ነህ። ለምትፈልገው ነገር ተስፋ፤ እውቀት፤ ፍላጎት፤ ጥበብ፤ ብቃት፤ ይኑርህ ''' የእነዚህ አለመኖርና መበላሸት👉 የመቆምህና የአለመድረስህ መክንያት ናቸው።
Show all...
ሁሉ ነገር ይቻላል '' ነገር ግን የሚቻለው ከሁሉ ነገር ውስጥ መቻል የምትፈልገውን ብቻ ነው🤔።
Show all...