cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Sadness💔🥺& happiness❤️🥰

Welcome to this channel This channel created for New tik tok videos, new new pictures📸, new couples pic💑 And new music🎶 Enjoy this channel For any comment 👉 @Bahrannn_marki and @bobmarlinnn

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
I’m involved in all @onlywithAlone
Show all...
☹️አሁን ላይ በኔ ብዙዋች ይናደዳሉ...አንዳነዴ የማደርገው ሳጣ...የወደቀውን ደብተሬን የት እንዳደረኩት እንኳን የማላስታውሰውን...ያደረግነው ሁሉ አይኔ ላይ ነው።👀👁 👁 @itsmedagihiwi 👀 👩 @itsmehiwihabsawit 👧
Show all...
​​🌹💞💞​​#ጣፋጭ_የፍቅር_ቃላት💞💞🌹 ♥️ አንቺን ለመሳም💋 የመጨረሻው እስከሆንኩ ድረስ መጀመሪያ ማንም ቢስምሽ💋 ግድ የለኝም። ♥️ ከልባቸው ሚያፈቅሩ ቶሎ አያረጁም። ♥️ ምን አልባት አንድ ቀን ምን ያክል አፈቅርሽ እንደነበር ትረጅ ይሆናል😔 ታዲያ አንቺም ተፀፅተሽ ልታፈቅሪኝ ትሞክሪ ይሆናል😔 ያኔ ግን አንቺን እየጠበኩ ላይሆን ይችላል😢 ♥️ ከልብሽ የሚወድሽ ሰው አይጎዳሽም።ም/ክ ከጎዳሽ ጉዳትሽ አይኖችሽ ውስጥ ይመለከታልና።ይህ ደሞ እሱንም ይጎዳዋል። ♥️ ላንቺ ሁሉንም ነገርሽ ለሆነ ለሱ ግን ምንም እንዳልሆንሽ ከተረዳሽው ጎን መቀመጥ በእርግጥ ያማል🙈 ♥️ ያገኘሀትን ሴት በቀላሉ እንዳገኘሀት ከማሰብ ይልቅ በፍቅር ልትይዛት ይገባል ም/ክ ድንጋይ ስትሰበስብ እንቁህን ልታጣ ትችላለህና።
Show all...
Egna orthodox eskmch nw menskayew 😭😭😭😭😭😭😭 Sel dengl maryam blhe medanyalem yekr beln @markiwithnard
Show all...
#ልጠይቅሽ ለትንታው ለቁርጠቱም ለውጋቱም ለእንቅፋቱም “እኔን!” እያልሽ እኔ እንድቆም አንቺ ታመሽ እኔ ስድን ብኩን ነፍሴን ሳደነድን ልብ ያላልኩሽ ቀኔን ሳድን እናታለም “እንዴት ነሽ ግን?” 🔘ሰለሞን ሳህለ🔘
Show all...