cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mind Game Question | የጭንቅላት ጨዋታ ጥያቄ

ሠላም 👋👋 ዉድ የዚ channel አባላቶች እንኩአን ወደዚ channel ተቀላቀሉ። ይህ channel የተለያዩ የጭንቅላት ጨዋታዋችን እና በሱ ዙሪያ ያሉትን ጥያቄዎችን በማዘጋጀት ለናተ የሚያቀርብ ዉዱ የናንተ ቻናል ነዉ ።😍😍 ለወዳጅ ጉአደኞቻችሁ ይህን ቻናል ጋብዙ። @Mind_Game_Question . ማንኛዉንም አስተያየት ካሎት @Mind_Game_Question_chat

Show more
Ethiopia6 477Amharic6 205The category is not specified
Advertising posts
783Subscribers
No data24 hours
-27 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ በማህበራዊ ሚዲያ ትልቅ ክርክርን ያስነሳ ድምፅ ነው ! ግማሽ የዓለማችን ህዝቦች Yanny የሚል ድምፅ ነው የሚሰማን ሲሉ ግማሾቹ ደግሞ Laurel የሚል ድምፅ ነው ይላሉ ! የቱ ነው የሚሰማቹ ? 🔹 YANNY or 🔻 LAUREL Twitter ላይ በተደረገ Vote 47% የሚሆኑ ሰዎች Yanny ነው የሚሰማን ሲሉ 53% የሚሆኑት ደግሞ Laurel ነው የሚሰማን ብለዋል ! ➠ በበኩሌ እኔ የተሰማኝ Laurel የሚል ነው ! 😂 📌 በሰማችሁት እርግጠኛ ከሆናችሁ እስኪ ለጓደኛሁ ልካቹ ሚላችሁን ስሙ 😂
Show all...
እዚህ ቻናል ላይ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1444ኛው የረመዳን ፆም ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ። 🌍 @mind_game_question 🇪🇹🇪🇹 🥁 @mind_game_question 🇪🇹🇪🇹
Show all...
Answer ላም በረት
Show all...
#ማንቂያ ⚠️ በነገራችን ላይ በእንዲህ የኔትዎርክ/ኮምፒውቲንግ ህይወታችን ጭልምልም ባለበት ግዜ በተለይ ከVPN ይልቅ PROXY SERVER'ሮችን ስንጠቀም አንድ ግለሰብ ወይም ቡድን የምንላላከውን የምናደርገውን ሁሉ በቀላሉ በቃረም እደሚችል መዘንጋት አትርሱ(እኔም እጠቀማለሁ ግን #አንድም ምርጫ ስላጣሁ ለፍጥነት #ሁለትም ምንም የማልሰጋበት ሚስጥር ተብዬ ጉዳይ ስለሌለኝ ነው #እርሶ_ግን_ጠንቀቅ_ይበሉ_የስጋቱ_ቁራኛ_ከሆኑ_ዘንዳ😊 መልካም ምሽት                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @mind_game_question 👨‍💻 @mind_game_question 👩‍💻
Show all...