cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

........Addict

Addict.......is z best channel for new moods and best highschool vibes 🤩🤑🤑 #Me 😋 1:15 ●━━━━━━─────── 4:50 ⇆ㅤㅤ ◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷ㅤㅤㅤㅤ↻ lap Snap name dagim_alex2019 Follow me on Instagram J_dagov The jackson 5 contact @Hustler_in_the_top

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
165Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

​​Tamrat Desta Ewedshalehu Lyrics ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ ባንቺ ሁሉን እንዳይ ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ ብልሽ እወድሻለሁ ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ ባንቺ ሁሉን እንዳይ ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ ብልሽ እወድሻለሁ አዲስ ባይሆንብሽ ምታቂውን ነገር አንቺ ሁነሽ ሳለሽ ተምሳሌተ ፍቅር እንደ ውጥናችን ልክ እንደ ያኔው እንዴት ዛሬም ልበል እውድሻለሁ በዝቶ ሳየው ያንቺ ደግነት ሆኖ ሳየው ፍቅርሽ እንደ እናት አንደበቴ ቃላት ስላጠረው ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብየሳለ አውቃለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብየሳለ አውቃለሁ ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ ባንቺ ሁሉን እንዳይ ታውቂዋለሽ አይገርምም አውቃለሁ ብልሽ እወድሻለሁ ተፈጥረሻል እና እንደ ጸሃይ አይቻለሁ እና የራቀው ሲቀርበኝ ስትኖሪ ከጎኔ ከባዱም ሲቀለኝ የመኖር ትርጉሙም ጣእሙም ሲገባኝ ፍቅሬን ተቀብለሽ ፍቅር ስትሰጭኝ በዝቶ ሳየው ያንቺ ደግነት ሆኖ ሳየው ፍቅርሽ እንደ እናት አንደበቴ ቃላት ስላጠረው ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብየሳለ አውቃለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብየሳለ አውቃለሁ በዝቶ ሳየው ያንቺ ደግነት ሆኖ ሳየው ፍቅርሽ እንደ እናት አንደበቴ ቃላት ስላጠረው ልቤ ይናገር ዛሬስ እጠራለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብየሳለ አውቃለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ እውድሻለሁ ብየሳለ አውቃለሁ ✍️ #suda #share For More Join Us @amusicmediaforrap
Show all...
@cover_musics⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣ ⁣

Show all...
Show all...
‼️ይህንን አጥብቀን እንቃወም‼️ #ሼር #ይደረግ #ለጥምቀት ከላይ በምስሉ የምትመለከቱትን ዓይነት ቲሸርቶችን እንሰራለን እያሉ ማስታወቂያ እየለጠፋ ያሉ በዝተዋል። ቅዱሳት ሥዕላት ሥርዓተ አምልኮ መፈጸሚያ እንጂ ጌጣጌጦች አይደሉም!!! ቅዱሳን ሥዕላትን በዚህ መልኩ እያዘጋጁ መሸጥ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አባቶቻችን ይህንን ማድርግ ልክ እንዳልሆነ ስርዓተ ቤተክርስቲያም እንዳልሆነ አጥብቀው ነግረውናል #አውግዘዋል ይህ ልብስ እንደማንኛውም ልብስ ይለበሳል ይቆሽሻል ይታጠባል ያልቃል ይጣላል ቅዱሳን ስእሎቹስ ምን ይሁኑ? ይህን ልብስ ለብሰን ስንቱን ቦታ እንረግጥ ይሆን? ድፍረቱን ትተነው በማስተዋል ብናስብ መልካም ነው። በሀገር ውስጥም በዉጪ አገር የምትኖሩና ጥምቀትን የምታከብሩ ከዚህ በላይ የተቀመጡትን ሥርዓተ ቤተክርቲያንን የሚያፋልሱ ቲሸርቶሽን ባለመልበስ በሀገር ልብስ አምረን ደምቀን ጥምቀትን ስናከብር ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ለቤተክርስቲያኑ ዘብ ሊቆም ይገባል!!! ስንል ጥሪያችንን እናቀርባለን የእናንተው ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ። #የቤተክርስቲያንን ስርዓት አክብረን እናስከብር" #ሼር #ሼር በማድረግ ለሁሉም ያዳርሱ! @fenote_Abew_bot 💚 @fenote_abew 💚 💛 @fenote_abew 💛 ❤️ @fenote_abew ❤️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ©ፍኖተ አበው ዘተዋህዶ
Show all...
🎧Join Us 👉🆔 @Aashaddis
Show all...
🎵Ahadu - Asina Genaye | አሲና ገናዬ ▪️ አሪፍ የገና ሙዚቃ ነው Size :- 3.1Mb By :- ----------------✥🌹✥----------------✥ ✥🌹 Join Us 💿➠ @musicyena ━━━━━━━━━━━━    ══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ═   🌹✥ ✥----------------✥🌹✥----------------✥       ✥----❤️ @musicyena 🎄🎅 መልካም የገና በአል
Show all...