Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language

all posts B. u l e n t e. n😎😋🤣🤣🤣😜

👉All allege👈 👉Ye pp photo 👉Yeteleyayu tiktok videos 👉Nfr miyaregu keldoch 👉Yeteleyayu xqsa xksoch 👉Zena lemalet  #join  yibelu 👉For any comment 💕💞💖❤️❤️💔💓❤️💓💓❤️💓❤️💓💓❤️❤ ️GODisLoVeMyLife  @EneHeyaweNgne  
Show more
2130
~26
~24
12.21%
Telegram general rating
Globally
4 465 648place
of 5 688 541
Posts archive
15
0
25
0
23
0
Pls like
47
0
Name= አብረሃም code=35 and ውድድሩ ሚካሄድበት ቻናል ለመወዳደርና ፎቶ ለመላክ
35
0
🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈hbd🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
30
1
HBD sis🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂😍🎂😍🎂🎂🎂🎂😍🎂😍🍭🍬🍭🍬🍭🍭🍭🍭🍬🍬🍬🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍬🍭🍭🍬🍬🍬🍭🍭🍭🍭🍭🍬🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
27
1
ፈታ ቀልዶች በሜሴጅ . እሱ፦ሀይ ማሬ . እሷ፦ሀይ ሸበለው . እሱ፦ባለፈው ያልኩሽን ምን አረግሽ? . እሷ፦ምኑን? . እሱ፦ስለጋብቻ.... . እሷ፦እእእእ...ምርጫዬ አንተ ነክ ግን ድሀ ነክ። ድሀ ከማገባ ደሞ ቤቴን ዘግቼ እየጻምኩ እየጸለይኩ ብኖር ይሻለኛል . እሱ፦ሰው ሀገር ሄጄም ቢሆን አኖርሻለሁ ከዛ የሆነ ነገር እከፍትልሽና ትሰሪያለሽ . እሷ፦ምን ልትከፍትልኝ አሰብክ ማሬ? . እሱ፦facebook . እሷ፦ቀለድክ ማለት ነው? . እሱ፦በቁም ነገር ውጪ ሀገር ሄጄ እየሰራሁ እልክልሻለሁ . እሷ፦ምንድነው ምትልክልኝ . . . . . . . . . . እሱ፦friend request እስቲ share አርጉ
107
2
አሁን ጀምር! ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም! ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው! የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
18
0
ቀጫጫዋን ቺኬን ከMother ላስተዋውቃት እቤት ይዣት ሔጄ ትባላለች ተዋወቂያት ስላት... ነው ያልከኝ😜😂
12
0
በሬድዮ የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀Z ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ A 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀን 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንች ዉደጅው እስ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ አሰግድ !?😳 እኔ ዘነቡን እንደሚወድ ድፍን የዲላ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐 🤷‍♂🤷‍♂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
14
0
ሁለት አይነት ሩጫ አለ 1ንዱ ደሀ..... የለት ምግቡን ለማግኘት ይሮጣል 2ተኛ ሀብታም..... የበላውን digest ለማረግ ይሮጣል 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂
14
0
ለሊት ላይ ሰክረህ ቤት ገብተህ ማዘርህ ውሀ ስታቀርብ double አርጊው ባክሽ ሺ አመት አይኖር😜😜😜😜😜
14
1
ከጀለሶች ጋር ተሰብስባችሁ እያወራችሁ ነርሱ ጀለስ ጥልቅ እያለ ሲያስቸግርህ... You Be Like😆... እስኪ ሲስተር 😤ዝም በይ 🤐
215
1
"ማሬ፤ ገንዘብህን ያዘው እኔ ከአንተ የምፈልገው ፍቅርን ብቻ ነው።" ለመጨረሻ ጊዜ ይሄንን ንግግር የተናገረችው ሴትዮ የሞተችው በ1572 ነው።😜🤣😄
15
0
See the challenges in your life as fuel to fire you up. You are bigger than any of the problems that you face. Look around, and you will find opportunities silently waiting for you to recognize them. Become unstoppable and determined to reach your goals. Do not let anyone convince you that you can not achieve your dream. They do not know you like that! They have no idea of who you really are. Do not waste time trying to convince them. Keep working your plan and handle your business. Actions speak louder than words. Remember...you have GREATNESS within you!!!!!
Show more ...
17
0
27
0
How much ትሁት are u?? me: ከ ATM ብር ስወስድ ሁላ በሁለት እጄ ነው🙂
28
0
እወድሀለሁ ብላ ቴክስት ልካልኝ ትንሽ ኮራ ልበልባት ብዬ ዝም ስላት ... 😜😂🤣
21
0
👨‍🦱 📱ተቀብሎኝ ለቺኩ ደውሎ ማሬ፣ ስኳሬ፣ ዳቦዬ፣ በርበሬዬ፣ ዘይቴ፣ ምናምኔ አላለም°°>> : 🧔 from another mother ለምን ብለህ አታሳጥረውም🤣😁😆
21
0
3 አህዮች እየሄዱ ነው 1 ኛው ሀሀሂሀ ይለዋል 2 ኛው ሂሂሀሀ ይለዋል 3ኛው እስካሁን እያነበበ ነው 😆😂😂😂
19
1
ዘፈን ለመጋበዝ 🎧 👨 ሄሎ 97.1 ነው . 👨‍💼አዎ የህለቱ ተረኛ ናቲ ነኝ . 👨 ዘፈን ለመጋበዝ ነበር . 👨‍💼ምን የሚለውን ዘፈን . 👨ነይልኝ ነይልኝ የሚለውን . 👨‍💼ለማን ነው ምጋብዘው . 👨ለመብራት ሀይል 💡💡 😳😳😳
19
0
በአማርኛ መልካም ልደት ያልኩሽ . . . በእንግሊዘኛ hapi berzdey ማለት አቅቶኝ እንዳይመስልሽ 😜
20
0
ሚስቱን ሆስፒታል ሊያሳክም ሄዶ ዶክተሩ ጨው ቅባት እና በርበሬ ያለበት ምግብ አትስጧት ሲለው ዘሎ ግንባሩን ሳመው😂😂😂
21
0
only ፈታ 😜😘🤣by Redina: እውነትም ጨዋ ያሳደጋት የጨዋ ልጅ ናት ሂውማን ሄሯን እኮ ነው እንደ ባርኔጣ አውልቃ ሰላም ያለችኝ🙈 ሚስቱን ሆስፒታል ሊያሳክም ሄዶ ዶክተሩ ጨው ቅባት እና በርበሬ ያለበት ምግብ አትስጧት ሲለው ዘሎ ግንባሩን ሳመው😂😂😂
20
0
ላስኪት የሚሉ ሰዎች ጀረኪና የማለት እድላቸው ሰፊ ነው 😂😂
20
0
only ፈታ 😜😘🤣by Redina: አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ ከፊት ለፊታቹ ሁለት የብር ኖት አለ ባለ አስር እና ባለመቶ የቱን ታነሳላቹ አብዛኛዎቻቹ ባለመቶውን ነው ምታነሱት እኔ ግን ሁለቱንም ነው የማነሳው😂🤣🤪 ሁለት ፌደራሎች ፑል ቤት ገብተው ምን ቢሉ ጥሩ ነው ። ። ። በራሳችን ዱሉ ነው ምንጫወተው 😂😂😂 የሆነ ትምሮ ቤት ነው አሉ "ጎበዝ እስኪ ለሊት ለሊት የሚነሳ?" ሲል እጅህን አውጥተህ " ለስንተ ሰአት ታጠናለህ?" ሲልህ : 😂😂 * * * ➊ ባንክ አካውንት ለመክፈት መፍቻ ይዞ ወደ ባንክ ቤት የሄደ ሰው 😁😁 ➋ ታክሲ 🚕 ውስጥ ለመግባት ጫማ ያወለቀ ሰው 😬😬 ➌ ሜሴጅ ለማንበብ የቲቪ📺 ድምፅ ዝቅ ያደረገ ሰው 😄😄 ➍ ጉርድ ፎቶ ለመነሳት ጫማውን👞 የሚያስጠርግ ሰው 🤣🤣 ልጁ ጦዞ ላይብረሪ ገብቶ ሁሉም ፀጥ ሲሉት አረ ተጫወቱ እንጂ 😆😂🤣 አስተማሪ እያስተማረ ረብሸክ ክላሱን ለቀህ ውጣ ሲልክ Albert Einsteinም ድሮ ከክላስ እየተባረረ ነው ብዙ ታሪክ የሰራው😎 😂😂😂😂 ታኬ :- አኬ ''I don't know '' በአማረኛ ምን ማለት ነው? አኬ :- አላውቅም ታኬ :- ብታውቅ ይገርመኝ ነበር!
Show more ...
23
0
🌹 ፍቅር 🌹 ሴት ልጅን ለማቆየት እሚረዱ 10 ነጥቦች 1 ሁል ጊዜ በፍቅር እያት! 2 ሲኒማ ስትገባ በእጅህ እቀፋት.....በትንፋሽህም አሙቃት! 3 ሲደክማት በሙቅ ውሃ ቀስ ብለህ እያጫወትክ እግሩዋን እጠባት! 4 ከስራ ስተመጣ ምግብ ሰርተህ ..ቤቱን አጽድተህ ጠብቃት! 5 ወገቡዋንም ሆነ ትከሻዋን ማሳጅ አድርጋት! 6 ለስለስ ያለ ዘፈን እየዘፈንክ አቅፈህ ወደ አልጋዋ ውሰዳት! 7 በፍጹም አትምታት! 8 በፍጹም አትቆጣት! 9 በፍጹም አትዋሻት! 10 በፍጹም ልብህ እመናት! . . . ከዛ ይሄን ካረክላት ከ 1 ወር በውሃላ አናትህ ለይ ወታ አሳ በለው በለው ትጨፍርብሃለች ::🤗😂 ሁሉንም ሴቶች አይጨምርም ክብር ለማይወድላት ነው😂😂
18
0
#ቺኳ_Telegram ላይ እየው ብላኝ 37.6 MB size ያለው ቪድዮ🎥 ላከችልኝ ... : እኔም የ5 ብር ካርዴ ከሚያልቅ እንዲው ሳላየው hahaa😂🤣 ብዬ ላኩ.... ቪድዮው ምን ቢሆን ጥሩ ነው?.... 😳😳😳😳😳😳😳😳😳🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀ተበላው
18
0
💔 ይናፍቅህ ይሆናል💔.... ❤️....የሚወድህን ሰው አትራቅ፣ ስላንተ የሚያስብን ሰው እና በንጹህ ልቡ የወደደህን ሰው አትግፋ ምክንያቱም አንድ ቀን ሰው ሁሉ ፊቱን ሲያዞርብህ ያ ሰው ይናፍቅህ ይሆናል ....🥀 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
19
0
ዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና አንድ ጊዜ ሙዙን እያየህ ይለውና ይሄዳል:: ሲመለስ ሙዙን ዝንጀሮዋ በልተዋለች :- "ጠብቅልኝ ብዬህ አልነበር::" :-ምን ችግር አለው ብትበላብክም ዘመድህ ነች::" እሱም ነገሩ ይገባውና እሺ ብሎ ይቀመጥና ፈረንጁደም ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና :-"ዝንጀሮዋን እያየህ::" :-"እሺ¡" ከዚያም ሲመለስ ዝንጀሮዉ ሞትዋል :-"ለምን ገደልከው! : : " ሀበሻው :-ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባህም😂😜
19
0
ትልቅ ሰው ትልቅ ሆኖ አልተፈጠረም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን እራሱን ያሳድጋል።
18
0
??????? ሳሙናን መሬት ላይ ብንጥለው ...ሳሙናው ቆሸሸ ነው ወይስ መሬቱ ፀዳ ነው የምንለው? 😳😳😳😳🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂
17
0
ሰውየው በልቶ ጨረሰና አስተናጋጁ እስቲኪኒ ላመጣልህ?" ይለዋል " አይ ጠግቤያለው አለ "ጌታዬ እስቲኪኒ እኮ የሚበላ አይደለም!" ይለዋል" "እሱማ ስለጠገብኩ እንጂ የሚጠጣ መሆኑ መች ጠፋኝ" 🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀🙆‍♀😂😂😂😂😂
18
0
🧑‍⚖:- ለምንድነው ፍቺ የፈለከው? 🙎‍♂:- ከጫት ቤት ጫት ቤት ከመዞር ሌላ ስራ የላትም..! 🧑‍⚖:- ምን ልሁን ብላ.? 🙎‍♂:- እኔን_ፍለጋ😂😜😂😂😂😂😂 የእናተው ምርጥ ጓደ
18
0
22
0
10 የሕይወት መርሆዎች! ================ ታላቁ ሰው ማህተመ ጋንዲ "ነገ እንደምትሞት አድርገህ ኑር፤ ዘላለም እንደምትኖር አድርገህ ተማር" እንዳለው የሚከተሉት ለደስተኛ ሕይወት ቁልፍ የሆኑ ነገሮች ቀርበዋል፤ ያንብቧቸው። ይጠቀሙበታል። ሕይወትዎን ለመቀየር የመነሻ እርምጃ ሊሆንዎት ይችላል። 1. ራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦ ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው ራስን ከሌላ ሰው ጋር ማፎካከር ነው። አሳ ደስታዋን እንደ ወፍ በሰማይ ልፈልግ ብትል፤ ወፍ ደግሞ እንደ አሳ በውሃ ውስጥ ልፈልግ ብትል፤ ሁለቱም ሳይደሰቱ ይቀራሉ። ስለዚህ ደስታህን በራስህ መለኪያ ለካው። አንተ በሌሎች ስትቀና ሌሎችም ባንተ እንደሚቀኑ እወቅ። 2. አትኩሮትህን በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ አድርገው፦ የጎደለህ ምንድን ነው? ያለህስ ምንድን ነው? ብታመዛዝነው የቱ ይበልጣል? ብዙዎቻችን ሃሳብ እና አትኩሮቶቻችን በሌለን ነገር ላይ ስለሆነ፤ ያለንን ነገር ሳንጠቀምበት እንቀራለን። ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና። 3. ራስህን ሁን፦ በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከባድ ነገር ምን አለ ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር፤ የምትጣላው ከሰው ጋር ሳይሆን ከገዛ እራስህ ጋር ነው። እናም እራስህን አታስቀይመው፤ እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር። 4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር፦ አንድ ነገር ስታደርግ ሰዎች ደስ እንዲላቸው ብለህ ሳይሆን ትክክለኛ እና አንተ ያመንክበት ነገር ስለሆነ ይሁን። በዚህ ምድር ላይ ምንም አይነት ጻዲቅ ሰው ብትሆን እንኳን ሁሉንም ሰዎች ማስደሰት አትችልም። ስለዚህ የምታደርጋቸው ነገሮች ከህሊናህ ጋር እስከተስማሙ ድረስ በቂ ነው። ለሰው ሳይሆን ለህሊናህ ኑር። 5. የውሸት ደስታን አትፈልግ፦ በውሸት ደስታና በእውነተኛ ደስታ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። የውሸት ደስታ፤ ጊዜያዊ በሆኑና ከውጪ በምናገኛቸው ነገሮች የሚመጣ ነው። ሃዘናችንን ለጊዜው የሚጋርድ ጊዜያዊ ማስታገሻ፤ እውነተኛ ደስታ ግን ሃሳባችን፤ አላማችን፤ ምግባራችን ሲጣመር የሚፈጠር ስሜት ነው። ሃዘን እና መከራችንን ሳንደብቅ የምንጽናናበት ደስታ። 6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን፦ ከመንገደኛው አንስቶ እስከ ቅርብ ወዳጆቻችን ድረስ፤ ሰዎች በኛ ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው። በህይወትህ የምታሰፍራቸው ነጥቦች ሁሉ በኋላ ላይ ተያይዘው መስመር መስራታቸው አይቀርም። የተናቀው ድንጋይ የማዕዘን ራስ ይሆናል ተብሏልና ሰዎችን አትናቅ። በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ። 7. መለወጥ የማትችላቸውን ነገሮች ተቀበላቸው፦ ብዙ ሰዎች ጭንቀት ውስጥ የሚገቡት መለወጥ የማይችሏቸውን ነገሮች ለመለወጥ ስለሚጥሩ ነው። ምንም እንኳን በህይወታችን ውስጥ አብዛኛው ነገሮች ላይ ስልጣን ቢኖረንም፤ መለወጥ የማንችላቸው ነገሮች አሉ። ከአቅምህ በላይ በሆኑ ነገሮች እራስህን አታስጨንቅ። ከአቅምህ በላይ የሆነውን ነገር ለአምላክህ ስጠው። መንፈሳዊነትህን በማጠንከር አሸንፍ። 8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን፦ ምንም እንኳን ሰዎች በአንተ ቢያምኑብህም እና ቢመኩብህም፤ አንተ በገዛ እራስህ ካላመንክ ህይወትህ ምንም ዋጋ የለውም። ከሰዎች ፍቅር በላይ የራስህ ፍቅር ወሳኝ ነው። የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። ራስህን በደንብ ተንከባከበው። ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞካሸው። ላንተ ካንተ የቀረበ ማን አለህና? 9. መልካም አስብ መልካም ተናገር፦ በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት የአመለካከታችን እና የአስተሳሰባችን ውጤት ነው። ይህን ካወቅህ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል። 10. ለምን እንደምትኖር እወቅ፦ ሕይወት ማለት የተሰጠህን ኃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት። ኃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱን ካወቅክ ለሕይወት ያለህ አመለካከት ይለወጣል መልካም ቀን እ ወ ዳ ች ኋ ለ ሁ❤️❤️🌻
Show more ...
25
0
23
0
34
1
37
0
ኢኮኖሚክስ ላይ 'Water & Diamond paradox' የሚባል እሳቤ አለ... ለኑረት ወሳኙ ነገር ውሃ ነው - ግን 'እርካሽ' ነው። አልማዝ ለህላዌ የሚያበረክተው ድንቡሎ የለም - ግን ውድ ነው። ለዚህም ይመስላል አንስታይን "The important things are always simple" ማለቱ... ዘግይቶም ቢሆን የሚገባህ እውነት ነገሮችን በውድና ርካሽ የሚፈርጀው አስተሳሰብ እንጂ የነገሩ ወሳኝነት አለመሆኑ ነው። እርግጥ ማሕበረሰባዊ ስምምነቶች ለተፈጥሮ ህግ ከመገዛት ይልቅ መንጋነትን ያበረታሉ... ለምሳሌ:- ♦ ዋናው ቁምነገር አብሮነትና ፍቅሩ ቢሆንም ውዱ ግን ሰርጋችን ነው... ♦ ትልቁ እውቀት ራስን ማወቅ ቢሆንም ውዱ ግን ከአስኳላ የምንገዛው ነው። ♦ ጠቃሚው ውበት ጸጥታ ቢሆንም የምንከፍለው ግን ለሚበጠብጠን ጩኸት ነው። ♦ ጤናችን ያለው ንጹህ ውሃ ውስጥ ቢሆንም ብዙ የምንከፍለው ግን ለመታመሚያችን አልኮል ነው... ወዘተ እልፍ ርቀት ሮጠህ ስታበቃ ቆም ብለህ 'ለዚህ ጉዳይ ይህን ያህል ዋጋ መክፈል ነበረብኝን?' ብለህ ብትጠይቅም መሮጥህን ግን አታቆምም።
Show more ...
36
1
236
1
#ጥበበኛው_ሰው! በአንድ ወቅት እና ቦታ ሁሉም ሰው ምክር ለመጠየቅ የሚሄዱበት፤ አንድ ጥበበኛ ሰው ነበር። ሰዎች ወደ እሱ በመሄድ ተመሳሳይ ችግሮች ላይ ደጋግመው ያማርራሉ። አንድ ቀን ጠቢቡ፤ ሁሉንም ሰብስቦ ቀልድ ሲነግራቸው በሳቅ ጮኹ። ጠቢቡ ሰው፤ ጥቂት ደቂቃዎችን ጠብቆ ያንኑ ቀልድ ሲደግምላቸው ፈገግ ያሉ ጥቂት ሰዎች ብቻ ሆኑ። ለሶስተኛ ጊዜ ቀልዱን ሲናገር ማንም አልሳቀም። ጠቢቡም ሰው እንዲህ አለ:- "በተመሳሳይ ቀልድ ላይ ደጋግማችሁ መሳቅ ካልቻላችሁ ለምን ሁልጊዜ ስለ አንድ ችግር ታለቅሳለችሁ?" 🔹ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? ስለ አንድ ነገር መጨነቅ፤ ለችግሮች መፍትሄ አይሆንም። ጊዜ ያባክናል እንጂ። ስለ ተመሳሳይ ችግር ደጋግማችሁ ከማማረር ይልቅ፤ ችግሩ እንዳይደገም የሚረዳ መፍትሄ ለማምጣት መሞከሩ ይበጃል። መልካም ዕለተ ሰንበት !🙏
29
0
23
0
"ሕይወቴ እንዲቀየር ምንም ነገር መቀየር የለበትም ይልቁኑ አዕምሮዬ ብቻ ነው መቀየር ያለበት። "ሕይወቴ እንዲቀየር ራሴን መቀየር አለብኝ" በሚለው አባባል ትስማማለህ? "አዎ! እስማማለሁ" ብለህ እንደምትመልስልኝ እርግጠኛ ነኝ። ብዙ ሰው ሕይወቱን ለመቀየር ራሱን መቀየር እንዳለበት አያውቅም አንተ ግን ሕይወትህን ለመቀየር ራስህን መቀየር እንዳለብህ ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ሕይወትህ እንዲቀየር ሌላ ሰው መቀየር የለበትም፣ ሕይወትህ እንዲቀየር መንግስት መቀየር የለበትም፣ ሕይወትህ እንዲቀየር ቀን መቀየር የለበትም፣ ሕይወትህ እንዲቀየር ሙድህ መቀየር የለበትም፣ ሕይወትህ እንዲቀየር ሌሎች ነገሮች መቀየር የለባቸውም መቀየር ያለበት አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም አዕምሮህ ብቻ ነው።'' መልካም_ዕለተ ሰንበትይሁንላችሁ!😍❤
23
1
21
0
እንዴት ነህ? ሰዎች “እንዴት ነህ?” ብለው ሲጠይቁህ፣ የምትመልሰው መልስ ምን ያክል በሕይወትህ ላይ ተጽዕኖ እንዳለው አትዘንጋ። ከዛሬ ጀምሮ፣ ሰዎች “እንዴት ነህ?” ብለው ሲጠይቁህ፣ በመጀመሪያ በእምነትህ መሰረት፣ “እግዚአብሔር ይመስገን” ወይም “አልሃምዱሊላህ” በማለት ፈጣሪህን አመስግን። ከዚያ ቀጥሎ ግን “ዛሬ ይደብራል፤ ቀኑ ይከብዳል…” የሚሉ ቃላትን በምንም ተዓምር ከአንደበትህ አታውጣ። ፈጣሪህን ካመሰገንክ በኋላ፣ ልትላቸው የሚገቡህ ቃላት “እኔ፣ ሕይወቴ፣ ቤተሰቤ፣ ቀኔ፣ ስራዬ፣ አገሬና ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!” የሚል ብቻ መሆን አለበት። አሁን ድንቅ የሆኑ ቃላትን ከዘራህ፣ ኋላ ድንቅ የሆኑ ውጤቶችን ታጭዳለህ፤ ይህ የተፈጥሮ ህግ ነው። “እንዴት ነህ?” ተብለህ ስትጠየቅ፣ ከተለመዱና ተራ ከሆኑ አንዳንድ መልሶች መቆጠብም አለብህ። አስቀድመን፣ እጅግ በጣም መጥፎ ከሚባል ደረጃ አንስቶ፣ እፁብ ድንቅ የሚለው ደረጃ ድረስ በጣም ብዙ ደረጃዎች እንዳሉ ተመልክተን ነበር። ለምሳሌ “እንዴት ነህ?” ተብለህ ስትጠየቅ፣ “ዛሬ ደብሮኛል” ብለህ ከመለስክ፣ በየትኛው ደረጃ እንዳለህ መገመቱ አይከብድም። “ድንቅ ነኝ” ወይም ተመሳሳይ ድንቅ የሆኑ መልሶችን ስትመልስም ድንቅ በሆነ ደረጃ ላይ እንዳለህ ግልጽ ነው።
Show more ...
20
0
29
0
ᴀs ʟᴏɴɢ ᴀs ʏᴏᴜ ᴀʀᴇ ʙʀᴇᴀᴛʜɪɴɢ ɪᴛ's ɴᴏᴛ ᴛᴏᴏ ʟᴀᴛᴇ ᴛᴏ sᴛᴀʀᴛ ᴀ ɴᴇᴡ ʙᴇɢɪɴɴɪɴɢ
26
0
ከውስጥ ወደ ውጭ መኖር የሰው ልጅ አምስት የስሜት ህዋሳቱን በመጠቀም፣ ከውጪ ያለውን ማንኛውም ነገር ወደ ውስጡ ሲያስገባ ከውጪ ወደ ውስጥ ይኖራል። ፈጣሪ አምስቱን የስሜት ህዋሳት የሰጠን፣ የውጪውን ዓለም በመመልከት አስፈላጊ የሆነ መረጃ እንድንሰበስብና እንድንማር ነው። የሰው ልጅ የተሸወደው ግን፣ እነዚህን አምስቱን የስሜት ህዋሳት በመጠቀም ከውጪ ወደ ውስጥ መኖር በመጀመሩ ነው። ከውጪ ወደ ውስጥ የሚኖር ሰው፣ በውጪ ደስ የሚያሰኝ ነገር ካየ፣ በውስጡ ደስ ይለዋል። ደስ የማያሰኘውን ነገር ከተመለከት ደግሞ፣ ይደብረዋል። አንድ ሰው በትክክል ማሰብ ሲጀምር፣ ከውስጥ ወደ ውጪ ነው የሚኖረው። ይህ ማለት ደግሞ በውጪው ዓለም ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር፣ የውስጡን ሰላምና መረጋጋት እንዲነካበት አይፈቅድም ማለት ነው። ማንኛውም የማያስብና የማሰብ ሂደትን የማይጠቀም ሰው ግን፣ በአምስቱ የስሜት ህዋሶቹ በመጠቀም፣ ከውጪ ወደ ውስጥ በመኖር፣ የውጪው ዓለም መጫወቻ ነው የሚሆነው። 😍😘 መልካም ቀን
Show more ...
29
0
አሁንስ የደበረኝ ሲደብረኝ የሚደብረኝ ነገር ነው😜😄
30
0
1
0
"የምታርመው ስሕተት እንጂ የምታመካኝበት ጠላት አይስጥህ።" . ነገሮችን ሁሉ በሰይጣን የሚያመካኝ አማኝ ከነ ድክመቱ ይኖራል። ለድክመቱ ራሱን ተጠያቂ የሚያደርግ ግን እርሱን ለማረም ይጥራል። ከማትቆጣጠረው ሰይጣን ይልቅ የምትቆጣጠረውን ራስህን ማረም ቀላል ነውና። የምታመካኝበት ጠላት በጠላትነት ከሚጎዳህ በላይ፣ ድክመትህን እንዳታይና እንዳታርም በማድረግ የሚጎዳህ ይበልጣል። የሆነውን ሁሉ በእርሱ ታመካኛለህ። ይህም በቂ ምክንያት እንጂ በቂ መፍትሔ አይሆንህም። ድክመትህን እንዳታርም መንገድ ይዘጋብሃል። . ጥላ አለመያዝህን ማስተካከል ትተህ ዝናቡን ታማርራለህ፤ ጃኬት አለመልበስህን ማረም ትተህ ብርዱን ታማርራለህ፤ የመንቂያ መንገዶችን መመርመር ትተህ በሥጋ ድካም ታመካኛለህ። እናም የምታመካኝበት ጠላት አይስጥህ።" Share♻️
31
0
ሞክረው ከማያውቁ ይልቅ ወድቀዉ የተነሱ እጅግ ጠንካራ ናቸው፤ መውደቅን ሳይሆን አለመሞከርን ፍራ! -- Roy T. Bennett --
30
0
Always remember that everything happens for a reason. It might not make sense now, but at the right time it will.
32
0
#ስለ_ጊዜ ኒዉዬርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል። አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲምት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ሃላፊ ሁኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል። ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ70 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኅላ ቀር አያደርገዉም። ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በግዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል ፡፡ ስለዚህ.... ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ! ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን
32
1
35
0
There is nothing either good or bad, but thinking makes it so. — William Shakespeare
26
0
Vision is the art of seeing things invisible to others. — Jonathan Swift
27
0
27
0
27
0
እንዴት አደራችሁ አሸናፊዎች🏆🏆 ዛሬም በክፍል ሁለት 🎊🎉 የልማድ እውነታዎች ክፍል ሁለት - ልማድና የተግባር ቀጣይነት “መነሳሳት ያስጀምርሃል፣ ልማድ ግን ያስቀጥልሃል” - Jim Ryun “ለምንድን ነው በሃገራችን በብዙ የስራ ዘርፎች አካባቢ አንድ ነገር ተጀምሮ የማይቀጥለው?” ብለህ ከጠየቅህ፣ ይህንን ጥያቄ የጠየከው አንተ ብቻ እንዳልሆንክ ላረጋገጥልህ እፈልጋለሁ፡፡ ለምሳሌ፣ እንደ ብዙዎቹ የከተማችን ሰዎች አስተውለህ ከሆነ፣ አንዳንድ ጊዜ የአለም አቀፍ ሩጫ ውድድር ሰሞን አኩሪ አትሌቶቻችን ውጤትን ሲያስመዝግቡ ከተማው በሙሉ በሯጮች ይሞላል፡፡ የውድድር ወቅት አልፎ ወራትን ሲያስቆጥር የእነዚህ በየመንገዱ የሚሮጡት ሰዎች ቁጥር እየተንጠባጠበ ይሄድና በየጠዋቱ ለውጤት ወይም ለጤንነት የመሮጥ ልማድ ያላቸው ጥቂት ሰዎች ብቻ ይታያሉ፡፡ ባዩትና በሰሙት ውጤት ብቻ ተነሳስተው የጀመሩት ሲያቆሙ፣ ሩጫንና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ልማድና የሕይወት ዘይቤ ያደረጉት ግን ይዘልቃሉ፡፡ የዚህን ሁኔታ ምስጢርና ምክንያት ማወቅ እጅግ ቀላል ነው፡፡ አንድ ነገር ውጤታማ እስኪሆን ድረስ እንዲቀጥል ከተመኘህ፣ ያንን ነገር ልማድ ማድረግ አለብህ፡፡ አንድን ነገር ማንም ሳይጎተጉትህና ሳያስታውስህ በልማድ ማድረግ እስክትጀምር ድረስ ተግባሩ ቀጣይነት አይኖረውም፡፡ መልካም ቀን!
Show more ...
28
0
Hbd yen tnshe ehet ewdshalew Chkkkkkkk amet nurilgne🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍫🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍭🍬🍫🎂🎂🍫🍫🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫rduye yen fkrrrrrr
32
0
30
0
Good, Better, Best. Never let it Rest, Until your Good becomes Better and your Better becomes the Best...
32
0
32
0
እንዴት ዋላችሁ ውድ አሸናፊዎች🏆 አስደሳች ውሎ እንደነበር እምነቴ ነው! ከሰሞኑ ደግሞ በ አዲስ አስደሳች እና ቀናችንን የሚያበሩ ድንቅ ተከታታይ ዝግጅት ስለ ልማዶችና የተለያዩ ነገሮችን የምንማርበትን ዝግጅት ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሻለሁ ለተከታታይ ቀናት ልክ 12 ሰአት ከ 00 ሲል በማቀርበው ዝግጅት እንደምትጠቀሙበት እምነቴ ነው ወዳጅ ዘመድዎን ወደ በመጋበዝ ትልቅ ስጦታ ይስጡ! ለማንኛውም አስተያየት አና ጥያቄዎ በ መጠየቅ ይቻላል😉
BRAIN ENGINE
እኔ ካላደረኩት.....................ማን? አሁን ካልሆነ .........................መቼ? The best engine for ever 💪💯 We must start💤 our brain engine FOR ONLY UNIQUE PERSONS Be Greatful @brain_engine @brain_engine
30
0
36
0
🥀 Your hardest battle is between what you know in your head and what you feel in your heart. 🥀 🍂
51
0
የሚገጥሙህ ፈተናዎች ከጥንካሬህ ጋር ያስተዋውቁሃል። -- Epictetus --
39
0
41
0
35
0
34
0
33
0
Last updated: 11.08.22
Privacy Policy Telemetrio