Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoryNot specified
Channel location and language
Not specified

audience statistics Ethiopian lawyers association /ELA/

This is a discussion forum for all Ethiopian lawyers, including law lecturers, attorneys, judges, law students... 
4770
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
3 404 704place
of 7 308 251

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Hourly Audience Growth

    Data loading is in progress

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    https://t.me/joinusELA
    Ethiopian lawyers association /ELA/
    This is a discussion forum for all Ethiopian lawyers, including law lecturers, attorneys, judges, law students...
    1 009
    2

    597.PDF

    133
    1

    598.PDF

    135
    1

    615.ae..pdf

    144
    1

    596.ae..pdf

    130
    1

    607.ae..pdf

    110
    1

    603.ae.pdf

    116
    1

    614.ae..pdf

    137
    2

    602.PDF

    119
    1

    601.ae..pdf

    123
    1

    613.ae..pdf

    130
    1

    604.ae..pdf

    109
    1

    608.ae..pdf

    110
    1

    600.PDF

    129
    1

    612.ae..pdf

    121
    1

    605.ae..pdf

    109
    1

    609.ae..pdf

    112
    1

    610.ae..pdf

    115
    1

    606.ae..pdf

    109
    1

    611.ae..pdf

    120
    1

    599.PDF

    134
    1
    ህግ የመተርጎም ተግባር በዘፈቀደ የሚካሄድ እንዳይሆን የህግ አተረጓጎ መርህዎች አስፈላጊ መሆናቸው ተጠቆመ *********************** የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ከብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ህግ የመተርጎም ተግባር በዘፈቀደ የሚካሄድ እንዳይሆን ጥንቃቄ የሚያስፈልግ በመሆኑነ ምክንያት የህግ አተረጓጎምን የሚመለከቱ መርሆዎች መኖር አስፈላጊ ናቸው ሲሉ በራዲሰን ብሉ ሆቴል በህግ ጉዳይ የተጻፉ መጽሐፍት ላይ በተዘጋጀ የትንተና እና የትችት መርሃ ግብር ላይ ገለጹ፡፡ በዳኝነት አካል አማካኝነት የሚከናወን ሕግ የመተርጎም ተግባር ሁለት ዋና ዋና ክንዋኔዎችን ያቀፈ ነው ያሉት ክብርት ፕሬዝደንቷ አንደኛው የተመረጠውን ሕግ ድንጋጌ ዳኝነት ሊሰጥበት ከተዘጋጀው ጉዳይ ፍሬ ነገሮች ጋር በማዛመድ ውሳኔ መስጠት ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በህጉ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉ ቃላት እና ዓረፍተ ነገሮች የግልጽነት መጓደል፣ አሻሚነት፣ የመሳሰሉ ችግሮች ሲያጋጥሙ፣ ጥያቄ የተነሳበትን ጉዳይ በተመለከተ ከተሰጡ አማራጭ ሃሳቦች መካከል ሕጉ ከታለመለት ዓላማ ጋር አብሮ የሚሄደውን ሃሳብ በመምረጥ ውሳኔ መስጠት ነው በማለት አብራርተዋል፡፡ የመጽሐፍ ትንተና ፕሮግራሙ የጆናሲዮ አማካሪ ድርጅት ከመሰረት ስዩምና ጓዶቿ የህግ ቢሮ እና ከኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ማህበር ጋር በጋራ በመተባበር የተዘጋጀ ነው፡፡ በመጽሃፍ ትንተና ፕሮግራም ላይ በአቶ ተስፋዬ ነዋይ “ሕግ እና አተረጓጎሙ” እና በአቶ አብርሃም ዮሐንስ “የአስተዳደር ህግ መግቢያ” በሚል ርዕስ በተጻፉ መጽሐፍት ላይ ትንተና ተሰጥቷል፤ ትችትም ቀርቧል፡፡ በህግና አተረጓጎሙ መጽሐፍ ላይ በፕሮፌሰር ጥላሁን ተሾመ እና በዶ/ር ጌታሁን ካሳ ትንተናና ትችት የቀረበ ሲሆን ሁለቱ የህግ ምሁራን መጽሃፉ በርዕሰ ጉዳዩ ላይ በርካታ ጠቃሚና አወንታዊ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ፍሬ ነገሮችን የያዘ መሆኑን ጠቁመው አቶ ተስፋዮ ነዋይ ለተማሪዎችና ለተመራማሪዎች እዲሁም በህግ ዘርፍ ግንዛቤ ለሌላቸው አንባብያን አስተማሪና ሊጠቀስ የሚችል መጽሃፍ በመጻፋቸው እንኳን ደስ አለዎት በማለት ትንተናቸውን/ ትችታቸውን በሁለት እይታ በመክፈል አቅርበዋል፡፡ የተንታኞቹ የመጀመያሪያ እይታ በመጽሃፉ አደረጃጀትና አቀራረብ ላይ ትኩረት ያደረጉ ሲሆን ሁለቱም ተንታኞች መጽሃፉ የፊደል፤ የሰዋስው እና የይዘት አደረጃጀት ቅደም ተከተል መጠነኛ ችግሮች ያሉበት መሆኑን አንስተዋል፡፡ በሁለተኛው እይታቸው በመጽሃፉ ፍሬ ነገር ይዘት ላይ ትኩረት አድርገው ትንተና ሰጥተዋል፡፡ ከዚህ አንጻር መጽሃፉ ከህግ እና አተረጓጎም ጽንሰ ሃሳብ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ያነሱ ሲሆን ይንንም መነሻ በማድረግ በሃገራችን የሰበር ችሎት ህግ አተረጓጎም ነባራዊ ሁኔታ አስረጅ የሚሆኑ ጉዳዮችን ለማሳየት ጥረት ማድረጉ እጅግ የሚበረታታ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ በማጠቃለያውም 11 የሚሆኑ መደምደሚያዎችን ማስቀመጡ ጸሐፊው ሊያስተላልፈው የሚፈልገውን መልእክት ያሳዩ ናቸውም ብለዋል፡፡ አጻጻፉ ከጽንሰ ሃሳብ ተነስቶ ወደ ተግባራዊ ማሳያዎች መምጣቱ ቅቡልነት ያለውና ተመራጭ የአጻጻፍ ስልት መሆኑን ከርእሰ ጉዳዩ ጋር ተስማነት ያለው መሆኑ ተነግሯዋል፡፡ በመጽሃፉ ይዘት ላይ ተንታኞቹ/ተቺዎቹ በመጽሃፉ ውስጥ ቢስተካከል ወይም ቢካተት ያሏቸውን ሃሳቦች የገለጹ ሲሆን አቶ ተስፋዬ በሁለቱ ትንተና አቅራቢዎቹ የተሰጡ የትችት አስተያያየቶችን ወስደው በሚቀጥላው ህትመት የማስተካከያ እና ተጨማሪ ሃሳቦች እንደሚያካትቷቸው ገልጸዋል፡፡ አቶ ተስፋዬ አያይዘውም መጽሃፉን የጻፉበት ዓብይ ምክንያት በርእሰ ጉዳዩ ላይ ከእሳቸው የተሻለ ሊጽፉ የሚችሉ ዳኞች፤ የህግ ባለሙያዎችና ምሁራን እንዲጽፉና በዘፍፉ የራሳቸውን አስተዋጽኦ እንዲያሳርፉ ማነቃቃት ነው ብለዋል፡፡ የኢፊዲሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ በትንተና እና ትችት መድረኩ ማጠቃለያ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ይህንን የትችት መድረክ ያዘጋጁት የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያዎች ማህበር እና መሰረት እና ጓዶቿ የህግ ቢሮ ምስጋና ይገባችኋል ብለውል፡፡ እንደዚህ አይነት የህግ መጽሐፍት የሚተነተኑበትና የሚተቹበት መድረኮች በተደጋጋሚ መዘጋጀት የሚገባቸው መሆኑን ጠቁመው የህግ ባለሙያዎች ያካበቱትን እውቀት ለትውልድ እና ለህብረተሰቡ ለማካፈል በመጽሃፍ መልክ እንዲጽፉ እና ለዘርፉ የራሳቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጠይቀዋል፡፡ በመድረኩ የሶስቱም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ሃላፊዎችና ተወካይ ዳኞች፣ ጠበቆችና የህግ መምህራን በአጠቃላይ የህግ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል፡፡ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጥያቄ አስተያየት👇👇 Share share ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ⚖ 👨‍⚖  ⚖ ⚖ 👩‍⚖  ⚖ ⚖ 👨‍⚖ ⚖ ╚═══════════╝
    Show more ...
    803
    1
    ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ‼️ በወቅታዊው ጉዳይ ክላስ ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል ነገር ግን ትላንት በነገርናችሁ መሠረት የመማር ማስተማሩ ሂደት Day One Class One ዛሬ የሚጀምር መሆኑን እየገለፅን በተለያዩ ምክንያቶች ዝግጁ ያልሆናችሁ እንዲሁም ወደ ግቢው ያልመጣችሁ ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እንድትገቡና ክላሱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን። ወደ ክላስ ስትመጡ ማስክና ሳኒታይዘር መያዘዎን አይዘንጉ ክላስ ከገቡ በኃላም ርቀተዎን ጠብቀው ይቀመጡ።
    659
    2
    Last updated: 10.11.22
    Privacy Policy Telemetrio