cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ክርስቲያን መዝሙር

በዜማ➡️ያመሰግኑ ነበር ሐዋ 16: 25 እኛ ባማሬ ቅኔ ለጌታ እንዘምራለን 👇 አዳዲስ መዝሙሮች ቆየት ያሉ አልበሞች መንፈሳዊ ግጥሞች ተከታታይ ትምህርቶች መዝሙር ለመላክ👉 @Mezmhur_hiwote_bot ለማስታወቂያ ስራ👉 @Mezmur_pro_bot አስተያየት መስጫ👉 @Mezmhur_hiwote_bot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 166Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

➡በእኔ ዘመን ወጣት በሱስና በእርኩሰት አይጠፋም ➡የቅድስና ተፅዕኖ የሚፈጥር ወጣትን በቃል ኃይል ማፍራት ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ብቻ ጥልቅ ግኑኝነት ይፈጥራል ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች መንፈሳዊ ነገር ላይ ብቻ ጊዜ ያሳልፋሉ ➡ በምድራዊ ፍቅር ተጎድተው ተስፋ ለቆረጡ ወጣቶች ምክር እንሰጣለን ➡ ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ! በዚህም ጉዳይ ትምህርትና ምክር እንሰጣለን በሁላቹም ወጣቶች telegram ተጠቃሚዎች ስልክ ይሄ channel መኖር አለበት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 @lewotatoch @lewotatoch ሁሉም ወጣት ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል
Show all...
📄ወጣት ተኮር ትምህርቶች ለማግኘት 📄
🙇ምን አለፍዋት ቻናሉን ገብተው ይመልከቱ🙇
😘ይወዱታል ይቀላቀሉን😘
ወጣቶች ኑኑኑ እናንተም በሀጢያት ልምምድ ውስጥ አትመላለሱ አትፍሩ የገባችሁትን ነገር ለማውራት ንግግር ውስጥ ፈውስ አለ @lewotatoch join
Show all...
የምስክርነት ሰዓት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የመንፈስ ቅዱስ ድንቅ ስራ ሃሌሉያ E ibalalew.begeta bet new tewolije,yadekutm bebetu sihon.. neger gn lebizu zemen be #porn and #masterbation possesed tedereku....bizu aynet wusanewochin woseniku,nisahm gebiche awukalew....le 7 amet i am posessed by porn..and mastbation...and ken man of God Eshete group ayewu...chigren share arekugn...then ....sile menfes kidus be wuste indale..inem sewunet yemenfes kidus maderiya mehon yemir sigebagn....lekas be mekdesu wust samenezir...sakoshish...holy sprit iyasazenku neber difin 7 amet...geta gn kenberen seberew....nexa awotagn... i am free now...yesterday i have bonded...today holysprit delievered my life....hallellujahhhhh..ameeeeennn ...suse ahun tekeyiruwal....porn bemayibet sat ahun ixelliyalew...bible anebalew....worship aderigalew....tnxa hollysprit #ወንድሜ ኢየሱስ ይወድሃል #እህቴ ኢየሱስ ይወድሻል በሀጢያት ልምምድ ውስጥ አትኑሩ ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇 @lewotatoch @lewotatoch 👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
2ተኛ ዙር ፆም ፀሎት ጌታ ቢፈቅድ ሰሞኑን እንጀምራለን የጌታ ሰላም ለእናንተ ይሁን በጌታ የተወደዳችሁ ወንድና ሴት ወጣት የጌታ ልጆች መንፈስ ቅዱስ ለብዙ ሴትና ወንድ ልጆች #ከPornography #masturbation ሴጋ እና #ከዝሙት መውጪያ መንገድ እየጠቆመ ስለሆነ በዚህ ሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ ወጣቶች @Eshe2480 ላይ ከእኔ ጋር ተገናኝታችሁ ምክር ውሰዱ ከዛ በኃላ ሁላችሁም በያላችሁበት ሆናችሁ በአንድ ልብ ወደ ጌታ ፊት በተሰበረ ልብ ቀርባችሁ ከእኔ ጋር ፆም ፀሎት እንጀምራለን ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል ስለዚህ በውስጥ መስመር እኔን አናግሩኝ መንፈስ ቅዱስ ይረዳችኋል ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔥@lewotatoch 🔥@lewotatoch 🔥@lewotatoch 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
➡በእኔ ዘመን ወጣት በሱስና በእርኩሰት አይጠፋም ➡የቅድስና ተፅዕኖ የሚፈጥር ወጣትን በቃል ኃይል ማፍራት ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ብቻ ጥልቅ ግኑኝነት ይፈጥራል ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች መንፈሳዊ ነገር ላይ ብቻ ጊዜ ያሳልፋሉ ➡ በምድራዊ ፍቅር ተጎድተው ተስፋ ለቆረጡ ወጣቶች ምክር እንሰጣለን ➡ ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ! በዚህም ጉዳይ ትምህርትና ምክር እንሰጣለን በሁላቹም ወጣቶች telegram ተጠቃሚዎች ስልክ ይሄ channel መኖር አለበት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 @lewotatoch @lewotatoch ሁሉም ወጣት ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል
Show all...
📄ወጣት ተኮር ትምህርቶች ለማግኘት 📄
🙇ምን አለፍዋት ቻናሉን ገብተው ይመልከቱ🙇
😘ይወዱታል ይቀላቀሉን😘
CROSS OR PRMOTION YEMTFELGHU BE @Mezmhur_hiwote_bot ANGERHUN
Show all...
➡በእኔ ዘመን ወጣት በሱስና በእርኩሰት አይጠፋም ➡የቅድስና ተፅዕኖ የሚፈጥር ወጣትን በቃል ኃይል ማፍራት ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ብቻ ጥልቅ ግኑኝነት ይፈጥራል ➡በእኔ ዘመን ወጣቶች መንፈሳዊ ነገር ላይ ብቻ ጊዜ ያሳልፋሉ ➡ በምድራዊ ፍቅር ተጎድተው ተስፋ ለቆረጡ ወጣቶች ምክር እንሰጣለን ➡ ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት ይቻላል በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ! በዚህም ጉዳይ ትምህርትና ምክር እንሰጣለን በሁላቹም ወጣቶች telegram ተጠቃሚዎች ስልክ ይሄ channel መኖር አለበት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇 @lewotatoch @lewotatoch ሁሉም ወጣት ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል
Show all...
📄ወጣት ተኮር ትምህርቶች ለማግኘት 📄
🙇ምን አለፍዋት ቻናሉን ገብተው ይመልከቱ🙇
😘ይወዱታል ይቀላቀሉን😘
#ምርጫ2013 "..ታዛቢ ቡድን ባለመላኬ ተፀፅቻለሁ" - አውሮፓ ህብረት የአውሮፓ ህብረት ባወጣው መግለጫ ለምርጫ 2013 የታዛቢ ቡድን መላክ ባለመቻሉ መጸጸቱን አስታውቋል፡፡ ከወር በፊት ህብረቱ ለመታዘብ ያስችሉኛል ባላቸው ሁኔታዎች ዙሪያ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ባደረገው ውይይት አለመስማማቱን ገልጾ፣ የመታዘብ እቅዱን ማንሳቱን አስታውቆ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ህብረቱ ምርጫ 2013 ለታዘብ ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች “ሉዓላዊነት ስለሚጋፉ” ስለሆኑ ህብረቱ ምርጫ ለመታዘብ ያስቀመጣቸውን ቅድመ ሁኔታ እንደማይቀበል ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት አቋሙን ካሳወቀ በኋላ ህብረቱ የምርጫው እለት ልኡክ እንደሚልክ አስታውቆ ነበር፡፡ ህብረቱ በዛሬ መግለጫ በድጋሚ ምርጫውን የሚታዘብ ልዑክ መላክ እንደማይችል እና በድርጊቱ ማዘኑን ገልጿል። ሰኞ ሰኔ 14 የሚካሄደው ምርጫ ለ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲ ለውጥ ሂደት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው የገለጸው ህብረቱ በቀጣይ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አብሮ እንደሚሰራ አስታውቋል። አሁን ላይ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት፤የፖለቲካ ውጥረቶች እና ሌሎች ውስብስብ ችግሮች አሉባት ያለው የህብረቱ መግለጫ በቀጣይ ሁሉን አቀፍ እና አሳታፊ ውየይቶች እንዲደረጉም አሳስቧል። በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የፖለቲካ ሽግግር እረዳለሁ ያለው ህብረቱ የምርጫውን ሂደት እና የብሄራዊ ምርጫ ቦርድን ስራ እንደሚደግፍ ገልጿል፡፡
Show all...
. 👏ክርስቲያን ነኝ ዘማሪ በረከት ተስፋዬ *በቅርብ ቀን* 🦋Coming soon🦋 @MEZMUR_HIWOTE @MEZMUR_HIWOTE △JOIN△ Share
Show all...
አፖካሊፕስ (APPOCALYPSE AHEAD) የዓለም መጨረሻ 👉ክፍል (3) ሦስት ⭐️ሲንጉላሪት (የአርተፍሻል ኢንተለጀንስ) Artificial Intellegence) 👉ት ር ጉ ም-የሰውን የማሰብ ችሎታን የሚጠይቁ ስራዎችን ማከናወን የሚቺሉ ኮምፒዩተሮች ንድፈ ሃሳብ እና ግንባታ ለምሳሌ አይቶ መረዳት: ድምፅን መለየት: ዉሳኔ መስጠት እና ቋንቋ መተርጎም: እንዲሁም ከልምድ ራስን ማሻሻልን ይጨምራል: ⭐️የአርተፍሻል እንትልጀንስ (AI)ፈጣን እድገት 👉በየእለቱ የምስገርሙ ከአርተፍሻል እንትልጀንስ ጋር የተያያዙ እና እመርታዉን የምያበስሩ ዜናዊችን መስማት የተለመደ ሆኗል:: በዚህ በአርተፍሻል እንትልጀንስ ዙሪያ እየሆነ ያለውን በመከታተል ከፍትለፍታቺን የሚመጡት ዘመናት የጋዜጦችን የመጀመሪያ ገጽ ሊይዙ የሚቺሉ ዜናዎችን የሚተነብዩ ባለሙያዎች አሉ:: 👉በመጀመሪያ ባለፉት ጥቂት አመታት አርተፍሻል ኢንትልጀንስ ያስመዘገበውን እንመልከት:: * 1 9 9 7 👉ዲፕ ብሉ በመባል የታወቀው አይ ቢ ኤም ኮምፒዩተር የአለምን ቼዝ ሻምፒዮን የሆነውን ሰው አሸነፈ:: * 2 0 0 4 👉የፔንታጎን ሪሰርች ኤጀንሲ ያለ ሾፌር የሚነዳ መኪና እንዲሰራለት ባስቀመጠው ፕሮጀክት ጉግል የመጀመሪውን እንዲህ አይነቷን ያለ ሾፌር እራሷን ማሽከርከር የሚትችል lexus RX450h መኪና ሞዲፋይ አድርጎ ሰራ:: በማስተካከልም አዲስ የመንገድ ሥርዕት እንዲዘጋጅ ሆነ:: * 2 0 0 5 👉የሆንዳዉ አሲሞ የተሰኘ ሰው ምስል ሮቦት (humanoid) በሰው ልክ እና ፍጥነት እየተራመደ በአንድ ሬስቶራንት ውስጥ ለእንግዶች ሳህን ማቅረብ ቺሏል:: * 2 0 0 7 👉ትልቅ ዳታ ቤዝን በመጠቀም ኮምፒዩተር የዳማ ጨዋታ ለመማር ቺሏል:: * 2 0 1 1 👉የ አይ ቢ ኤም ዋትሶን ኮምፒዩተር በሰው ቋንቋ እየተነገረ የጥያቄና መልስ ዉድድር አሸናፊ ሆኗል: ከዚህ ቀደም ካሸነፈ ሰዎች ጋር ተወዳድሮ የአንድ ሚሊዮን ዶላር ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል:: * 2 0 1 3 👉ፌሰቡክ ግራፍ ሰርች የተባለው አገልግሎት ይፋ አደረገ:: ይህም ከሁለት ቢሊዮን በላይ የሆኑ የፌስቡክ አባላትን ገመና ሁሉ የሚያውቅ ንው:: 👉ይ ቀ ጥ ላ ል..... ⚡️ @MEZMUR_HIWOTE ⚡️@MEZMUR_HIWOTE ⚡️ ⚡️ by @mezmur_HIWOTE 📜
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!