cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ በቃሉ ከፍተኛ የባህል ህክምና 🌿🌿🌿

ኩንፈ የኩን

Show more
Advertising posts
13 386Subscribers
-2324 hours
-2057 days
-98530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ 0903853254 የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ ☎️09 03 85 32 54 በጳጉሜን ወቅት የሚከወን ጥበብ:: #ደላሹት(ደመ መለኮት) #ይቺ ዕፅ በአሁን በክረምት ወቅት በጣም በብዛት የምትገኝ ዕፅ ናት ከዚህ በፊት በደላሹት የሚከወን ወደ 10 ገደማ  ገቢር እስከነ ማንገሻው ልኬላቹ ነበር:: #ደላሹትን በብዛት በንፅህና በማሰባሰብ ስሯን እና ቅጠሏን ጨቅጭቀው በአዲስ ቅል ዘፍዝፈው ቢችሉ ፍትሐት ዘወልድን ፯ ጊዜ በተዘፈዘፈው እየጸለዩ ለ 3 ቀን ጧት ጧት ቢጠመቁ! 👉🏾 ዓመቱን በሞላ የተሰራባችሁ ድግምት :የአጋንንት ተንኮል :ዕድላችሁ የታሰረባችሁ :ትዳር ለገረገረባችሁ በሙሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይፈታላችኃል:: 🙏🏾በተጨማሪም ሶስት ዕፀ ደላሹት በንጽህና አጥበው በደንብ ጨቅጭቀው በንፁህ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለውሰው ጧት በብዶ ሆድ የቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ቢበሉ ዓመቱን በሞላ የተሳካ ዓመት ይሆንላችኃል:: እውነት ዘእንበለ ሐሰት! 👉🏾 👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ:: በውስጥ መስመር ይደውሉልን ☎️ 09 03 85 32 54 ☎️ 09 03 85 32 54   
Show all...
መሪጌታ የባህል መድሀኒት ቅማሚ 📳0903853254 👉የዓይነ ጥላ ተንኮል 👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ   👉#የትዳር_መገርገር     👉#ስንፈተ_ወሲብ       👉#የእድል_መዘጋት         👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን ⏩#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ......... 👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል። 👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል። የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ። 👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።          ⏩#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው። ✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል ✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል ✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል። ✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል ✔ፍቺ ይመጣል ✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል ✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች ✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል። ⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል። በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ። ↪ፀጉር ላይ ↪ግንባር ላይ ↪የዓይን ቅንድብ ላይ ↪አፍንጫ ላይ ↪ከንፈር ላይ ↪ጥርስ ላይ ↪ሆድ ላይ ↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል። 👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው ➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን #እድልን ይዘጋል #በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል #ትዳር ይከለክላል #የተጋባውን ያፋታል #ገዳም የገባውን ያወጣል #የቆረበውን ያስፈርሳል #አስገኝቶ ያሳጣል #ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል ➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን #የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው። ➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል #ለሰው ተንኮል ያስመክራል #ጥላቻን ያዋራል #ሰውን ይተቻል #ሰውን አውሬ ያደርጋል #ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል። ➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን #ያለምክንያት ያስገለፍጣል #ያስቃል፣ ያሳስቃል #የሚሰለች ሳቅ ያስቃል። ➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን #በጾም ጊዜ ያስርባል #ጾምን ያሽራል #ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል። ➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን #ክፉ ያሳስባል #መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል #ሃሳብህን ያጨልማል #ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል። 👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ #የዝሙት መንፈስ ሆኖ #የስድብ መንፈስ ሆኖ #የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ። ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።    #መፍትሔ ፩. #የምሳና ተቀፅላ ፪. #የጫት ተቀፅላ ፫. #የቡና ተቀፅላ               #አዘገጃጀት 👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም። 👉የሚከለከሉ ነገሮች ፪. ፆታዊ ግንኙነት በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶች ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል።በ 0903853254 ይደዉሉ
Show all...
#የዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ! ################ ✅ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) ✅ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል ) ✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል ✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል ✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ✅ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል ✅ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል ✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል ✅ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል ✅ የማህፀን እጢ ያመጣል ✅ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል) 👉 እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን  👉 መጥፎ የአፍ ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✅#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ✅#ከስራ መባረር ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት  ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ⏩በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት  #መፍትሔ ?       ይደውሉ / በ WhatsApp /  በ telegram ያናግሩን ☎️ +251903853254   ❤️ ከየትኛውም አይማኖትጋ አያጣላም ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ! ይደውሉ / በ WhatsApp /  በ telegram ያናግሩን ☎️ +251903853254
Show all...
⏩💛#መፍትሔ_ሀብት❤ ⏩#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው። ⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል። ለምሳሌ ፦ ↪#አገኝብሎ ማጣት ↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት ↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ ↪#እገዛብሎ አለመግዛት ↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል) ↪#ይዞ በረከት ማጣት ➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን ➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን ➱#አስቦ መቅረት ➱#ጀምሮ አለመቋጨት ➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት ➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት ⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው። ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን ✅#ብራና ፍቀው ✅#ቀለም በጥብጠው ✅#ብዕር ቀርፀው ✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል። ⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ 👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ 👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ 👉#በብርቀለበት 👉#በብር መስቀል ➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ ➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት 👉የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን #ሸር እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው ስ. ቁ   +251903853254            +251903853254
Show all...
1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ የምንሰራው ጥበብ ============ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን ስ.ቁ 0903853254 0903853254

👍 1