cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቢሲኒያ ከመጻህፍት ዓለም

ምርጥ መጻህፍቶች በትረካ ወደናንተ ይደርሳሉ! አዝናኝ ፣ አስተማሪና ቁም ነገር አዘል ትረካዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችን ቤተኛ ይሁኑ!!

Show more
Advertising posts
579Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የእውቁ ደራሲ መጽሃፍ የሆነውን ክቡር ድንጋይን በዩትዩብ እና በቴሌግራም ከተረከው ጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ ጋር በትረካ ስራው ላይ ያጋጠሙት ገጠመኞች እና ትውስታዎች ዙሪያ የተደረገ ቆይታ ክፍል ፩ Host፦ኤልያስ መኮንን - የመጀመሪያው ትረካዬ.... - የኔ የትረካ አርአያዬ ሽመልስ አበራ ነው -ክቡር ድንጋይን የምጠላው መጽሃፍ ነበር😂 -ከውሻው ጋር አብሬው ተንከራትቼያለሁ -ስራውን ለመስራት እስከ ሌሊት 8 ሰዓት እቀመጥ ነበር -ውሾችን ተገርሜ ማየት ጀምሬያለሁ -እየራበኝ ተርኬያለሁ -ሚስቴ ብትከዳኝ ብዬ አሰብኩኝ -ትረካ እራሱን የቻለ ሙያ ነው
Show all...
ሰላም ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ ቤተሰቦቻችን🙏 ተወዳጁ የሬድዮ ፕሮግራማችን ተደራሽነቱን በማስፋት አዲስ የዩትዩብ ቻናል ከፍተናል። በዚህ የዩትዩብ ገጻችን ልዩ የስፖርት ዘገባዎች ፤ መሳጭ ዶክመንተሪዎች እና የእግርኳስ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞች ወደእናንተ ይደርሳሉ። ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው Subscribe አድርጉ፣ ለወዳጆቻችሁም አጋሩ! ስለ አብሮነታችሁ እናመሰግናለን🙏 https://youtu.be/o7Uv24V5TQE 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 @Aradameda
Show all...
ተወዳጁ የሬድዮ ፕሮግራም አራዳ ሜዳ በዩትዩብ መጣ!

ተወዳጁ አራዳ ሜዳ በዩትዩብ መጣ! በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 የሚቀርበው ተወዳጁ ፕሮግራማችን እነሆ በዩትዩብ መጥቷል። የእግርኳስ የቀጥታ ስርጭቶች ፤ ልዩ የስፖርት ዘገባዎች እና መሳጭ ዶክመንተሪዎች ይቀርቡበታል። ስለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን።

Repost from Abisiniya Media
"እቴጌ ማጀት ስራውን ጀምሯል!" ከዚህ ቀደም "ጎረቤታሞቹ" በተሰኘ የሲትኮም ድራማ የሚታወቁት አዘጋጆች አሁን ደግሞ በ"እቴጌ"  የቴሌቪዥን ተከታታይ ሲትኮም ከች ብለዋል። በሳምንት 2 ቀን ስለሚተላለፈውና ከጀመረ ሰንበትበት ስላለው ስለዚህ ድራማ ቆንጆ የተቀሸረች ጽሁፍ ማታ ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። እስከዛ ከታች ባለው ሊንክ ቻነሉን ጆይን እያላችሁ ጠብቁኝማ👇👇👇 https://t.me/abisiniyans 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 @Abisiniyans
Show all...
"ግፋዓን" አዲስ መጽሃፍ ከተወዳጁ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ በቅርብ ቀን🔥 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 @abissiniyatereka
Show all...
"ቅበላ" የተሰኘው መጽሃፍ ደራሲ ማን ይባላል?Anonymous voting
  • አዳም ረታ
  • ይስማዕከ ወርቁ
  • ዓለማየሁ ገላጋይ
  • ስብሃት ገብረ እግዚአብሔር
0 votes
"ቶማስ ሳንካራ~ጥቁሩ አብዮተኛ"    በቅርብ ቀን በአቢሲኒያ ሚዲያ ላይ ይጠብቁን!   𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 @abisiniyans
Show all...
ለመላዉ የሙስሊም እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛዉ የዒድ አል አድሃ ( አረፍ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! አቢሲኒያ ሚዲያ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል !!
Show all...
  አቢሲኒያ ከመጻህፍት ዓለም በአቢሲኒያ ሚዲያ የቴሌግራም   ቻናል ላይ ብቻ! 👉አዘጋጅና አቅራቢ፦ጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ [ምዕራፍ ፩ ክፍል ፩]      👉ሰሞንኛ የመጻህፍት ወሬዎች        📕 "አዎ እሱ ጋ ያመኛል" አድህኖም ምትኩ       📕  "ችቦ" የዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ (ዶ/ር) አዲስ መጽሃፍ    📕ይስማዕከ ወርቁ አዲስ መጽሃፍ ሊያወጣ ነው?    👉 ገጾች ይናገሩ    📘 አስገራሚ የመጽሃፍ ጥቅሶች 📘የእናቱን የዕድሜ ዘመን ስጦታ ችላ ያለው ኮሜዲያን 👉የመጻህፍት ጥቆማ     📚"Becoming a Leader" ዶ/ር ማይልስ   📚"The Art of Public Speaking" ዳሌ ካርኔኚ 📚"ተከርቸም" ይስማዕከ ወርቁ ቀን፦19-10-2015 ዓ.ም ◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤ ABISINIYA MEDIA LIKE &SUBSCRIBE👍 ◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤◢◤      ╚»★ቤተሰብ ይሁኑ★«╝             𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑        ▶︎ @abisiniyans  ◀︎ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      @AbisiniyaMediaBot ሀሳብ እና አስተያየታችሁን ብትሰዱልን ይደርሳል።      ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Show all...
ሰላማችሁ ይብዛልን ውድ ቤተሰቦቻችን🙏 በተለያዩ የረዥም እና የአጫጭር ልብ ወለድ መጽሃፍት እንዲሁም የወግ ትረካዎቹ የምታውቁት አቢሲኒያ ከመጻህፍት ዓለም መሰናዷችን አሁን ደግሞ ከትረካውም በተጨማሪ በፖድካስት ፕሮግራሙ ወደእናንተ መጥቶላችኋል። በዚህም የፖድካስት ፕሮግራማችን፦ 👉ሰሞንኛ የመጻህፍት ወሬዎች 👉 የመጻህፍት ጥቆማ እና 👉 ገጾች ይናገሩ...የተሰኙ ዝግጅቶችም ወደእናንተ ይቀርባሉ። ይህ ፕሮግራም ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 02:00 ጀምሮ በአቢሲኒያ ሚዲያ እና አቢሲኒያ ከመጻህፍት ዓለም የቴሌግራም ቻናሎች ላይ የሚቀርብ ይሆናል።
Show all...
👍 2