cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Christ Love✞

◉ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ለኔ እንደዚህ ሚያደርገው ከኔ ምንም የለም ▶ Official telegram channel ለአስተያየት እና #መረጃ [ @edotsega ] ይጠቀሙ Spam lehonachu { @kukutsegabot } ይጠቀሙ * እህት channel ( @yetsegawelijoch ) ይቀላቀሉ።

Show more
Ethiopia12 009The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
185Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። አሜን ይሆናል።😘😘😘 መልካም ምሽት
Show all...
😘😘 ተስፋዬ ጋቢሶ t.me/yetsegawlijoch t.me/singers_singers
Show all...
እግዚአብሔር ሰዎችን የምያጸድቅበት መንገድ በዘመናት አልተቀየረም ፣ ድሮ በአሮጌው ኪዳን የእምነት አባቶችን ያጸደቀው በእምነት ነበር ፣ አሁንም በአዲስ ኪዳን ሰዎችን የምያጸድቀው በእምነት ነው ወደፍትም ሰዎች የምጸድቁት በእምነት ነው። እግዚአብሔር ሰዎችን በእምነት የማጽደቅ ሐሳብ አዲስ ኪዳን ላይ የተገለጠ አዲስ ሐሳብ ሳይሆን ዘላለማዊ የእግዚአብሔር ሐሳብ ነው። “መጽሐፍስ ምን አለ? አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።” — ሮሜ 4፥3 “ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል።” — ሮሜ 4፥5 ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ — ሮሜ 3:21-22
Show all...
ድነትን በክርስቶስ የማትፈልግ ከሆነ ፣ በፍጹም ሌላ ቦታ ልታገኘው አትችልም። Charles Spurgeon
Show all...
አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን ሃይማኖት አለኝ ስል ስገበዝ ከርሜ (፪x) መጠውለጉን ሳላውቅ ቅጠል አገልድሜ (፪x) እርቃኔ ሲገለጥ እፍረት ያዘኝና (፪x) ወደ ጌታ ሮጥኩኝ መሃሪ ነውና አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን ሰው በእህል አይጠግብም ውሃም አያረካው (፪x) የእግዚአብሔር ቃል በፍቅር ካልነካው (፪x) ጤና ነኝ እያለ እራሱን ያስታል (፪x) ቀን ቀን በሳቀበት ማታ ያቃስታል አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን ታሪክ ያለኝ ይመስል በከንቱ ስኮፈስ (፪x) ቀራንዮን ትቼ ታቹን ስመላለስ (፪x) ጫማዬን ስጨርስ በሸለቆ ድንጋይ (፪x) የመለኮት ጥሪ መጣልኝ ከሰማይ አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን አልጋዬ ቆርቋሪ እንቅልፍ የማይሰጠኝ (፪x) ምንድነው እንደዚህ የሚያገላብጠኝ (፪x) እያልኩኝ ስመረር ኢየሱስ ደረሰ (፪x) የሰላም አሸንዳ በላዬ አፈሰሰ አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን ቀኒቷም ትባረክ ጌታን ያየሁባት (፪x) ከዘመናት እስር የተፈታሁባት (፪x) የምስራች ያለኝም እርሱን ጌታ ይክፈለው (፪x) ጌታ እኔን ሲሸልም ለእርሱም አክሊል አለው (፪x) አዝ፦ የነፍሴን መድሃኒት ኢየሱስን እስካገኝ ሰላም አላየሁም እረፍት አልነበረኝ የመቅብዝበዝ ኑሮ ነበር የሰቀቀን ታሪክ ተለወጠ ጌታን ያገኘሁ ቀን ጋሽ ታምራት ሐይሌ @singers_singers
Show all...
በጣም😂😂አስቂኝ እና አስተማሪ #የልፍለፍ ጊዜ ከ Sisay Azusa 👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall t.me/yetsegawlijoch t.me/yetsegawlijoch
Show all...
' ==❀❀❀===❀❀❀== የዕለቱ ጥቅስ ==❀❀❀===❀❀❀== “እግዚአብሔርም ይሰጣቸው ዘንድ ለአባቶቻቸው የማለላቸውን ምድር ሁሉ ለእስራኤል ሰጠ፤ ወረሱአትም፥ ተቀመጡባትም።” (ኢያሱ 21፥43)
Show all...
Show all...
🇪🇹የፀጋው-ልጆች🌍

👇👇👇👇👇 የዳንበት #ፀጋ ኢየሱስ ነው:: #ፀጋው_በመንፈሱ_በኩል_በህይወታችን_ይገለጣል።

https://t.me/joinchat/VPFuQrZ1wmB79KKG

#ቲቶ2፣11 ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጦአልና ለአስታየትዎ" @kukutsegabot ይጠቀሙ።

ለ12ኛ ክፍሎች አድምጡ አንብቡ Important message from motivational speaker Manyazewal eshetuu, it gone help you listen and start working 💪
Show all...
የእለቱ ቃል፡ ቀኑን መሉ ከእነዚህ ጋር አትተባበር 1.በክፉዎች ምክር አትሂድ 2.በኃጢአተኞች መንገድ አትቁም 3.በዋዘኞች ወንበር አትቀመጥ በእግዚአብሔር ህግ ደስ ይበልህ ሕጉን በቀን እና በሌሊት አስብ ይህን ባደረክ ጊዜ እግዚአብሔር በውሃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለ ፍሬውንም በየጊዜው እንደሚሰጥ ቅጠሉም እንደማይርግፍ ዛፍ ያደርግሃል የምትሰራው ሁሉ ይከናወንልሃል፡፡ (መዝሙረ ዳዊት 1 ) ===================== 1፤ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። 2፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል። 3፤ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
Show all...