cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡

ስለ ዩኒቨርሳችን መረጃ ያገኛሉ በተጨማራም የምትፋልጉትን ጥያቄ comment ላይ ፃፉልኝ የyoutube ቻናላችንን በመቀላቀል በቂ እውቀት ያግኙ የ መወያያ (group) link👉https://t.me/Astronomy_ethiopia_1 👇👇👇 YouTube channel https://youtube.com/channel/UCu7s3bTjiltwrnHvAZ6UK5w Creator @tdokit

Show more
Advertising posts
699Subscribers
No data24 hours
-87 days
-1430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዩፎን ለመገናኘት እድለኛ ያልነበሩ ሰዎች ሳቅ እና ጥርጣሬ በቀላሉ መረዳት ቀላል ነው። ደግሞስ ህልውናቸው አሁንም አጠራጣሪ ከሆነ መኖራቸውን ማን ሊያረጋግጥ ይችላል? ይሁን እንጂ የሕልውናውን እውነታ ሊረዳው የሚችለው ከእሱ በላይ በሰማይ ላይ ሙሉ በሙሉ እውን ያልሆነ ነገር ባየ ሰው ብቻ ነው. ለደራሲ ጀስቲን ሳንደርስ፣ ይህ ሁሉ የተጀመረው በወላጆቹ ቤት ጓሮ ውስጥ በልጅነት ጊዜ ነው። ልጁ በሥነ ፈለክ ጥናት ላይ ፍላጎት እንዳለው ሲገነዘብ ወላጆቹ ቴሌስኮፕ ገዙለት፣ በዚህም በጨረቃ ላይ ያሉ ጉድጓዶችን መመልከት ይወድ ነበር። “አንድ ቀን ምሽት፣ ብቻዬን ሆኜ ጨረቃን ስመለከት፣ በቀኝ በኩል የሆነ ነገር ዓይኔን ሳበው። ከቴሌስኮፕ ወደ ኋላ ተመልሼ ቀና ብዬ ተመለከትኩ። ሦስት ማዕዘን ቅርጽ ያላቸው ነገሮች ከእኔ በላይ ከፍ ብለው ተንጠልጥለው እያንዳንዳቸው በማእዘኑ ላይ መብራቶች አሏቸው። አልተንቀሳቀሱም እና ምንም ድምፅ አላሰሙም ",- ጀስቲን አሁንም ያንን ፍርሃት እና መገረም ያስታውሳል። @universeone123
Show all...
COSMOLOGY ስነ ትዕይንተ አለም " እውቀት ያሰፋል እንጂ አያጠብም፤ ራስህ ወደ ጥፋት ጎዳና ካልመራኸው በስተቀር " በፕሪንስተን ዩኒቨርስቲ የጊዜን አጀማመር የሚያጠናው ኮስሞሎጂስት ፓውል ስታይንሃርት "I think of cosmology as one of the oldest subjects of human interest but as one of the newest sciences" ሲል በአሁን ጊዜ በዘመናዊ ሳይንስ ይጠና እንጅ በጥንቱ አለም የማጥናት ፍላጎት እንደነበራቸው እና እንደሞከሩ ይገልፃል። በጥንቱ አለም የነበሩት ያልተማሩ የሳይንስ ሊቃውንት ሲናገሩ ከሀይማኖት ጋር አያይዘው ነበር። ◈ Physical cosmology ◈ Religious cosmology ◈ Metaphysical cosmology ◈ Esoteric cosmology እያሉ ከፋፍለዋቸዋል። በአሁኑ ጊዜ በደንብ ተቀባይነት ያለው ኮስሞሎጂ ከፍልስፍና አንፃር የተሰጠው ትንታኔ ነው። ዘመናዊው ኮስሞሎጅ በመባልም ይታወቃል። ኮስሞሎጅን ከፍልስፍና አንፃር ስንመለከተው  ከስነ ፈለክ ጥናቶች አንዱ ሲሆን ከቢግ ባንግ/ታላቁ ፍንዳታ/ እስከ አሁን፤ ከአሁን እስከ ወደፊት ያለውን የአፅናፈ አለም አጀማመር እና ዝግመተ ለውጥ የሚያጠና ሳይንስ ነው። ታላቁ ፍንዳታ/big bang/ የተካሄደው የዛሬ 13.8 ቢሊዮን አመት ገደማ እንደሆነ የዘርፉ ሊቃውንት ይገምታሉ። እንደናሳ አገላለፅ ከሆነ ፍንዳታው ወቅት በአከባቢው ያለው የሙቀት መጠን 5.5 ቢሊዮን °C አከባቢ ነበር። ሙቀቱም በፍጥነት እየቀሰቀዘ እና እየሰፋ መጥቷል። በአሁኑ ሰአትም እየተለጠጠ ነው። ዩንቨርስ በዋናነት የተገነባው ከማይታወቀው ጥቁር ቁስ አካል (Dark Matter) ጥቁር ሀይል(Dark Energy) ነው። አፅናፈ አለማችን/ሁለንታ/ መቶ ቢሊዮን ጋላክሲዎች ይኖሩታል ተብሎ ይታሰባል። በእያንዳንዱ ጋላክሲ ውስጥም በቢሊዮን የሚቆጠሩ ከዋክብት፣ ታላላቅ የጋዝ ደመናዎችን እና የአቧራ ቅንጣጢቶችን ይይዛል። በ17ተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አይዛክ ኒውተን በፕላኔቶች መካከል ያለውን የስበት ሀይል ለማስላት ሞክሯል። በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ የአለማችን እውቁ የሳይንስ ሰው አልቨርት አንስታይን የአጠቃላይ አንፃራዊነት ፅንሰ ሀሳብ በሚለው መፅሀፉ ላይ ህዋ እና ጊዜ ያላቸውን ዝምድና ለማሳየት ሞክሯል። በሶስት ወርድ ስፔስ እና በአንድ አቅጣጫ ደግሞ ጊዜ/three dimensional space and one dimensional time/ እንደዶነ ከእርሱ በኋላ በ1990ዎቹ ውስጥ የሳይንስ ሊቃውንት የወተት ጎዳና /milky way/ አጠቃላይ የአፅናፈ አለም አካላትን የያዘ አካል ነው በሚሉ እና የወተት ጎዳና/milky way/ የከዋክብት ስብስብን የያዘ አንድ የአፅናፈ አለም አካል ነው በሚል ክርክር አድርገው ነበር። በቅርብ አስር አመታት ውስጥ ደግሞ ስቴፈን ሀውኪንግ ዩንቨርስን ገደብ የሌለው አይደለም የራሱ የሆነ ቅርፅ ያለው እንጅ ሲል አብራርቶት ነበር። ይቀጥላል......... ምንጭ ዮጵቶኤል Share👇👇👇 @universeone123 @universeone123
Show all...
💫የተወርዋሪ ኮከብ አና የትክክለኞቹ ኮከቦች ልዩነት ✨ተወርዋሪ ኮከቦች በተለመዶ ወደ ምድር ሲመጡ የሚታዩ ነገሮች ሲሆን ካሁን አሁን ወደቁ ብለን ስናስብ ተመልሰው በቅፅበት ይጠፍሉ ለማንኛው  ኮከቦች ማለት አደሉም ጭራሽ የማይገናኙ ነገሮች ናቸው እንዚህ ተወርዋሪ ኮከቦች የሚገኙት በኛው ሶላር ሲስተም ውስጥ ሲሆን ትክክለኞቹ ከዋክብት ግን የሚገኙት ከኛ ሶላር ሲስተም ውጭ ነው። ✨ተወርዋሪ ኮከቦች ከክዋክብት አንፃር እጅግ ትንሽ ነገሮች ናቸው ወይም የተሰባበሩ ድንጋዮች ናቸው  እንዚህ ነገሮች ወደ ምድራች የሚወድቁ ሲሆን ምንም አይነት ጉዳት አያስከትሉም ምክንያቱም በጣም ትንሽ እና የመሬት ከባቢ አየር ውስጥ እንደገቡ ተቃጥለው የሚጠፉ ነገሮች ናቸው እኛ ከመሬት ላይ የምናየውም ይሄንኑ ነው ማለትም ሲቃጠሉ ነገረ ግን ኮከብ ይመስላሉ እንጂ አደሉም። ✨ተወርዋሪ ኮከቦች የሚመጡት ከማርስ አጠገብ ከሚገኘው ከድንጋዮች ጥርቅም ነው በዚህ ቦታ እጅግ ብዙ ድንጋዮች በመሰባሰብ ፀሐይን የሚዞሯት ሲሆን ድንገት ከእሽክርክሪታቸው እየወጡ ወደ ፕላኔቶች ይወድቃሉ ከፕላኔቶች አንዷም የኛዋ ምድር ስትሆን በየአመቱ እጅግ በብዙ ተወርዋሪ ኮከቦች ትመታለች ግን ምንም ጉዳት ሳያስከትሉ ፈንድተዋል/ተቃጥለዋል/። @universeone123 @universeone122
Show all...
ፕላኔቶች ማግኔቲክ ፊልዳቸውን ሲያጡ ምን ያጋጥማቸዋል ? መሬት ማግኔቲክ ፊልድ ባይኖራት እኛ በዚች ምድር ላይ መኖር እንችል ይሆን? ማግኔቲክ ፊልድ የሚፈጠረው በመሬት ውስጠኛው ክፍል ውስጥ ባለው ሙቀተ እንደሆን ከላይ በፃፍናቸው ፁሑፎች አይተናል እናም ፕላኔቶች ይሄንን ሙቀተ ካጡት መጀመሪያ ማግኔቲክ ፊልዳቸውን የሚያጡ ሲሆን ማግኔቲክ ፊልዳቸውን ሲያጡ ደግሞ እራሳቸውን ከ"solar wind" መከላከል አይችሉም የኛ ፕላኔትም የሚያጋጥማት ይሄው ሲሆን እራሷን ከዚህ አደገኛ ጨረረ የማትጠብቅ ከሆን የኛ መሬት ከባቢ አየሯን በፍጥነት ታጣለቸ። በተመሳሳይ ምድራችን "ozone" ሽፍኗን ታጣለቸ ከዚህ በዋላ ምድራችን እራሷን ከአደገኛ ጨሮሮች መጠበቀ ሰለማትችል አለማችን ሕይወት ላላቸው ነገሮች ፍፁም የማትመች ትሆናለች ምድራችን ከባቢ አየሯን በምታጣበተ ወቅት ደግሞ ምድራችን ላይ የሚተነፈሰ አየር ይጠፍል በዚህም ምክንያት በተመሳሳይ ሕይወት ላላቸው ነገሮች የምትመቸ አትሆንም የኛ መሬት ማግኔትክ ፊልዷን የምታጣው በምድራችን ውስጠኛው ክፍል ውስጥ የሚገኘው ሙቀተ ሲቀዘቅዝ ነው ያኔ በምድራችን ውስጥ ምንም አይነተ ሙቀተ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላኛው ቦታ አይፈስም በዚህ ምክንያት ምድራችን ኤሌክትሪክ ሲቲን መፍጠረ አትችልም ኤሌክትሪክሲት መፍጠረ ካልቻለቸ ደግሞ ማግንቴክ ፊልድ መፍጠረ አትችልም ነገረ ግን ይሄ የሚሆነው ከ90 ቢልዬን አመት በዋላ ነው ይሄም በጣም እረጅም አመት ሲሆን ምድራችን እራሱ እስከዚህ አመት ድርስ  አትቆይም ማለትም የኛ ፀሐይ የኛን ምድር ከ6 ቢልዬን አመት በዋላ ታጠፍታለቸ ወይም ትውጣታለቸ ይሄም የሚሆነው ፀሐይ ወደ "Red jaint" ኮከብ ሰለምተቀየረ ነው
Show all...
Is there anyone who is interested in science, this channal will support you with any thing we want. Do you want to know time travel paradox??
Show all...
✨Grandfather paradox✨
Predestination paradox
Polchinskis paradox
Bootstrap paradox
⚡⚡Click here⚡⚡
ፀሐይ በሶላር ሲስተም መሃል ላይ ኮከብ ናት። እሱ ከሞላ ጎደል ፍጹም የሆነ የፕላዝማ ሉል ነው ፣ [18] [19] በዋናው ውስጥ በኑክሌር ውህደት ምላሾች ወደ መቃጠል እንዲሞቅ የተደረገው ፣ ኃይልን በዋናነት እንደ የሚታይ ብርሃን ፣ አልትራቫዮሌት ጨረር እና የኢንፍራሬድ ጨረር ያወጣል። እሱ በምድር ላይ ለሕይወት በጣም አስፈላጊ የኃይል ምንጭ ነው። ዲያሜትሩ 1.39 ሚሊዮን ኪሎሜትር (864,000 ማይሎች) ወይም ከምድር 109 እጥፍ ያህል ነው። ክብደቱ ከምድር 330,000 እጥፍ ያህል ነው። እሱ ከጠቅላላው የፀሐይ ስርዓት ብዛት 99.86% ያህል ነው። [20] በግምት ሦስት አራተኛው የፀሐይ ብዛት ሃይድሮጂን (~ 73%) ያካትታል። ቀሪው በአብዛኛው ሂሊየም (~ 25%) ነው ፣ ኦክስጅንን ፣ ካርቦን ፣ ኒዮን እና ብረትን ጨምሮ በጣም አነስተኛ መጠን ያላቸው ከባድ ንጥረ ነገሮች። @universeone123 @universeone123
Show all...
Show all...
አስትሮኖሚ ኢትዮጵያ 📡

ስለ ዩኒቨርሳችን መረጃ ያገኛሉ በተጨማራም የምትፋልጉትን ጥያቄ comment ላይ ፃፉልኝ የyoutube ቻናላችንን በመቀላቀል በቂ እውቀት ያግኙ የ መወያያ (group) link👉

https://t.me/Astronomy_ethiopia_1

👇👇👇 YouTube channel

https://youtube.com/channel/UCu7s3bTjiltwrnHvAZ6UK5w

Creator @tdokit

በቅርቡ በFuture Ethiopian Astronomers ቻናል የሚቀርበውን ትምህርት ለመከታተል ተቀላቀሉን።
Show all...
ስለ ካልእ ፍጡራን
ኔፍሊሞች
አኑናኪ
ኤሊየንስ
UFO
ሙሉ መረጃ ለማግኘት
በቅርብ ቀን
ለመቀላቀል
ሚልኪዌይ (Milkyway) - ተብሎ ሊሰየም የቻለው በቅርፁ ነው። 'የፈሰሰ ወተት' ይመስላል በሚል ሳይንቲስቶች ተስማምተው ያወጡት ስም። ስርአተ ፀሀያችንም(solar system) የሚገኘው በዚሁ ጋላክሲ ውስጥ ነው። ......................................................... - የተለያዩ ክፍሎች አሉት ሚልክዌይ> በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከመሀሉ ተነስተው ወደ ውጭ የሚወጡ ብዙ ጠመዝማዛ መስመሮች አሉ..እነዚህን ስፓይራል አርምስ(spiral arms) ስንላቸው በመሀላቸው የሚፈጥሩትን ክፍተት ዲስክ(disc)፤ መሀል ላይ ያለውን ጥቅጥቅ ያለ ክፍል ኒውክሌር በልጅ(nuclear bulge) እንለዋለን። ስርአተ ፀሀያችን የምትገኘው ሶስተኛው ስፓይራል አርም ላይ ነው። .......................................................  ሚልክዌይ - በውስጡ ከ 200 ቢልየን በላይ ከዋክብት ይዟል(ፀሀይ አንዱዋ ናት)። - ከዳር እስከዳር ሚልክዌይን ብንለካው 100,000 የብርሀን አመት ይሆናል...ልብ አርጉ አንድ የብርሀን አመት ማለት 9 ትሪሊዮን ኪሎ ሜትር ማለት ነው። ስለዚህ 100,000ን በ 9 ትሪሊዮን ስናባዛ....ሂሳቡን ለናንተ ተውኩት ቅጥነቱ (thickness) ደግሞ 10,000 የብርሀን አመት። ይህን ያህል ይሰፋል። ............................................................   ለኛ በጣም ቅርብ የሆነው ጎረቤታችን ጋላክሲ አንድሮሜዳ እንለዋለን..ከኛ 2.5 ሚሊየን የብርሀን አመት ይርቃል። ... ...................................................... ለምድራችን ቅርቡዋ ኮከብ አልፋ ሴንታውሪ እንላታለን። @universeone123 👆👆 Share ያርጉ🙏
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!