cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🎼🎼🎤🎤👉👉እንደ መልከ ፀዴቅ👈👈 🎤🎤🎼🎼

AGAPE ,agape fkr nw esu Motelin sayirara lenefsu... Wd ye melike sedek channel memberoch Hasab asiteyayet kalachu . ena ye chanalun crater lemagignet kefelegu ,,,,,,https://t.me/Hulumbegeta,,,, bezi magignet yichlalu. https://t.me/singerbina

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሁላቹም ተጋብዛቿል❗❗❗ ኑና ጌታን እናምልክ‼️‼️ ነገ ከሰዓት አይቀርም
Show all...
"<በአለም ላይ ትልልቅ ጥፋቶች የተፈፀሙት በጎ ሀሳብ ባላቸው ሰዎች ነው> የሚባለው ለዚህ ይሆን? በጎና ቅን ሓሳብ በዕውቀት : በጥበብና አርቆ በማዬት ካልታሰበ መጨረሻው ጥፋት ሊሆን ይችላል። ወደ ገሀነም የሚወስደው መንገድ በቅንነትና በየዋህነት የተገነባ ነው የሚባለው ለዚህ ነው" እያልኩ ብዙ ተብሰለሰልኩ። ሰከን ብዬ ሳስብ ደግሞ በተንኮል ከመነጨው<የይሁዳ መሳም> ይልቅ በቅንነት የሆነው <የሙሴ መግደል> ይሻላል የሚለው አባባል ሞገተኝ። እንዲያውም ኢማኑኤል ካንት የተባለው ፈላስፋ ስለ ደግነትና ሞራሊቲ ሲገልፅ: "ደግነትና ሞራሊቲ የሚለካው በሚያመጣው ወይም በሚያስከትለው ውጤት ሳይሆን ድርጊቱ በተፈፀመበት መንፈስ ብቻ ነው! በጎ ሀሳብ ውጤት ባይኖረው እንኳን እንደ እንቁ ያበራል። በጎ ሀሳብ በራሱ መልካም ነውና። Moral worth of an action depends on motive. A good will isn't good because of what it effects or accomplishes, it's good itself. Evenif by atmost effort the good will accomplishes nothing it would still shine like a jewel for its own sake as something which has its full value in itself" ይላል። እንደ ካንት አባባል በበጎ የታሰበን : ወጥፎ ውጤት አያበላሸውም : በሌላ በኩል መጥፎ እሳቤን : መልካም ውጤት አያስተካክለውም ነው። ምሳሌ ሲሰጥ : "አንድ ባለሱቅ በርካሽ የሚሸጥን እቃ ተመሳሳይ ከሆነና በውድ ከሚሸጥ ዕቃ ጋር ቀላቅሎ ለመሸጥ አስቦ <ድንገት ደንበኞቼ ዕቃውን ለይተው ቢያውቁት ለወደፊቱ ደንበኝነታቸውን ያቋርጡብኝና ገቢዬ ይቀንሳል> ብሎ ማጭበርበሩን ቢተዎው የተወበት ምክንያት ከራስ ወዳድነት አንፃር በመሆኑ ውጤቱ መልካም ቢሆንም አያስመሰግነውም" ይላል። 🌍ከላይ ያለው ፁሁፍ የማን እና ምን የሚለው መፅሀፍ ነው(ሽልማት ሊኖረው ይችላል @GIFT29 የላከ) 🌍ከዚህ ፁሁፍ ጋር የተገናኘ ሀሳብ ካላችሁ ላኩል https://t.me/singerbina https://t.me/singerbina https://t.me/singerbina https://t.me/singerbina
Show all...
🎼🎼🎤🎤👉👉እንደ መልከ ፀዴቅ👈👈 🎤🎤🎼🎼

AGAPE ,agape fkr nw esu Motelin sayirara lenefsu... Wd ye melike sedek channel memberoch Hasab asiteyayet kalachu . ena ye chanalun crater lemagignet kefelegu ,,,,,,

https://t.me/Hulumbegeta,,,,

bezi magignet yichlalu.

https://t.me/singerbina

Repost from N/a
#A, #B እና #C የሚባሉ ሶስት ሰዎች ነበሩ። #A በግሉ ስራ የሚተዳደር ሲሆን፣ #B እና # C ግን በአንድ ሆስፒታል የሚሰሩ የህክምና ሰራተኞች ነበሩ። #A እና #B ከነፍሳቸው ይዋደዱ ነበር፡ ከስራ ሰዓት ውጪ ያለውን አብዛኛውን ጊዜ አብረው ነው ሚያሳልፉት። #C ግን በእነርሱ መዋደድ ደስተኛ የማይሆን የሚቀና ጠላታቸው ነበር። የሆነ ቀን የ#A እናት በጣም ትታመምና #Bና #C ወደ ሚሰሩበት ሆስፒታል ትሄዳለች። የያዛት በሽታ ቀለል ያለ ወይም በቀላሉ ልትፈወስ የምትችለው አይነት ነበር፡ ነገር ግን በሃኪም ስህተት ለእሷ የማይሆን መርፌ ተወግታ ህይወቷ አለፈ። #A እናቱ እንደሞተች የሚያውቀው በሀኪም ስህተት ሳይሆን በሽታው ከባድ ሆኖ እንደነበር ነው። #B እና #C ግን ነገሩን በደንብ ያውቁ ነበረ፤ ምክንያቱም ለእናትየው የተሳሰተ መርፌ የሰጠው የ#A ወዳጅ #B ነበር። #ይሄን_ያደረገው_ግን_ሆን_ብሎ_ሳይሆን ታማሚዋ የ#A እናት መሆኗን ሲሰማ ለጓደኛው ካለው ፍቅር የተነሳ በችኮላ ማስታገሻ የሰጣት መስሎት ሌላ መርፌ ሰጥቷት ነበር። ነገሩን #B ይህን ስህተት ሲፈፅም #C ካጠገቡ ነበር። የሆነ ቀን #A እንዲ ብሎ #Bን ይጠይቀዋል፦ "እውነት ግን እናቴ የሞተችው በሽታው ከባድ ሆኖ ነው… ወይስ ሌላ ነገር ተፈጥሮ ነበር?" #B ግን ህሊነው እየኮረኮረውና ነፍሰ ገዳይነት እየተሰማው "ኧረ! እኔ ነገሩን በደንብ አላወቅኩም፤ ግን የያዛት በሽታ ከባድ እንደነበር ሰምችያለው" ብሎ የውሸት መልስ መለሰለት። ከጥቂት ቀናት በኋላ ነገሩን ያውቅ የነበረው ጓደኛቸው #C ለ#B ፦ "ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እኔ የምልህን የማታደርግ ከሆነ የ#Aን እናት ሆን ብለህ የገደልከው አንተ እንደሆንክ ለ#A ነግሬ ከእርሱ ጋ እንድትጣሉና እርሱም በእናቱ ፈንታ አንተን አንዲገድልህ አደርገዋለው።" ብሎ አስፈራራው። #Bም እውነቱ እንዳይወጣ ፈርቶ በሃሳቡ ተስማማ። ከዚያ ቀን ጀምሮ የ#B ህይወት መውጣት፣ መግባት፣ መተኛት፣ መነሳት… ሁሉ ነገሩ በራሱ ፍላጎት ሳይሆን #C እንደሚፈልገው መሆን ግድ ሆነበት። እንግዲህ የተፈጠረው ስህተት እንዳለ ሆኖ #B ውሸት በመናገሩ ምክንያት ለ#C ባሪያ ሆኖ መኖር ጀመረ፤ ነፃነቱም በ#C ተወሰደበት። የሆነ ቀን ግን #B ለ#C መገዛት እየከበደው ሲመጣ፡ "ለምን ያደረኩትን ሁሉ ግልፅ አድርጌ ለ#A ነግሬ አልገላገልም? #C እንደፈለገ ከሚያደርገኝ #A ቢገድለኝ ይሻላል፤ #A ጨክኖ ቢገድለኝም እሞታለው፤ እኔ አሁንም ቢሆን በስጋ እየኖርኩ ነው እንጂ ለራሴ ሞቼ ለ#C ነው እኖርኩ ያለሁት፤ ምክንያቱም በህይወቴ እየሆነ ያለው እኔ የፈለኩት ሳይሆን #C የፈለገው ነው" ብሎ አሰበ። ከዚያ ለ#A ያለውን እውነት ለመናገር ወሰነ። ………ለA "በእናትህ ሞት በሆነው ሁሉ እኔ ነኝ ጥፋተኛው፡ ከፈለክ ግደለኝ" ብሎ የተፈጠረውን ሁሉንም ነገር፣ ከዚያ በኋላ እየኖረ ያለውንም ህይወት ነገረው። A ይሄን ሲሰማ በጣም ደነገጠ። ነገር ግን ነገሩ በጣም ብያስደነግጠውም Bን በጣም ይወደው ስለነበርና ነገሩ በስህተት የተፈጠረ እንደሆነ ሲገባው ብዙ ካሰበ በኋላ፡ እያለቀሰ " ያለፈው ሁሉ አልፏል፣ በቃ እኔ እድሜ ልኬን ላላስበው ይቅር ብዬሃለው፤ አሁን እናቴም የለችም ያለሀኝ አንተ ብቻ ነህ፤ የድሮው ፍቅራችን በጣም ነፍቆኛል፤ እንደድሯችን እንሁን" አለው። #B የ#A መልስ ገረመውና ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። እውነትን ተናገረ ከ#C ባርነትም ነፃ ወጣ። አሁን #C_Bን እንደፈለገ የማድረግ ስልጣን የለውም። ምክንያቱም #A እውነትን አውቋል። እውነቱም #Bን ከጠላቱ አገዛዝ ነፃ አውጥቶታል። 👋 ውሸት በተናገርን ቁጥር ሳናውቀው ለሆነ ነገር ባሪያ መሆን እንጀምራለን። ከአንዱ ውሸት ለመውጣት ስንል ሌላ ውሸት እየፈጠርን( አንድ ውሸት ሌላ ውሸት እየወለደ ሌላውም ውሸት ሌላ ውሸት እየወለደ ) እኛ እራሳችን ውሸት በውሸት እንሆናለን፤ ይህ የውሸት ሰንሰለት ሊቆረጥ የሚችለው መሃል ላይ እውነት የሚባል መጋዝ ሲገባበት ብቻ ነው። እውነት እንናገር!!!!! እላችኋለው ተባረኩ🙏 🙏🙏 https://t.me/Ewunetinamiret 🙏🙏 🙏🙏https://t.me/Ewunetinamiret🙏🙏
Show all...
👉👉Melikam wetat 👈👈Wengel Yilewutal 💯💯💯💯💯

Melikam wetat worship melikam wetat maninet melikam wetat timhirt.

yetumim zemariwoch. benate des yilegnal. 💯💯💯💯😘😘😘😘😘😘😘😘 tebarekulgn
Show all...
ke miwedachew gar❤️❤️‼️‼️
Show all...
singer dibora 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ጌታ የሚሰራባት ጌታ የመረጣት በጌታ የተወደደች ሚገርም ፀጋ ያለባት ዘማሪት ነች‼️‼️‼️
Show all...
Repost from Artist Name List
የ (W & Y) አልፋ ቤት መዘመራን መውጫ
Show all...
Werkneh Alaro ቁጥር. 1
Werkneh Alaro ቁጥር. 2
Yanys Choir ቁጥር. 1
Yidnekachew Teka ቁጥር. 1
Yishak Sedik ቁጥር. 1
Yishaq Sedik ቁጥር. 2
Yohannes Belay ቁጥር. 3
Yohannes Belay ቁጥር. 4
Yohannes Girma ቁጥር. 2
Yohannes Girma ቁጥር 3
Yohannes Girma ልዩ ዕትም
Yosef Ayalew ቁጥር. 2
Yosef Bekele ቁጥር. 1
Yosef BekeleTube. 3
Yosef Bekele ቁጥር. 4
Yosef Bekele ልዩ እትም
Yosef Kassa ቁጥር. 1
Yosef Kassa ቁጥር. 2
Yosef Kassa ቁጥር. 3
Yosef Sileshi ቁጥር. 1
Yosef Sileshi ቁጥር. 2
Repost from Artist Name List
የ ( Z ) አልፋ ቤት መዘመራን መውጫ
Show all...
Zelalem Tesfaye ቁጥር. 1
Zema 4 Christ ቁጥር. 1
Zema 4 Christ ቁጥር. 2
Zerfe Kebede ቁጥር. 2
Zerfe Kebede ቁጥር. 4
Repost from Artist Name List
የ (T) አልፋ ቤት መዘመራን መውጫ
Show all...
Tadesse Eshete ቁጥር. 1
Tadesse Eshete ቁጥር. 2
Tamrat Haile ቁጥር. 1
Tamrat Haile ቁጥር. 2
Tamrat Haile ቁጥር. 3
Tamrat Haile ቁጥር. 4
Tamrat Haile ቁጥር. 5
Tamrat Haile ቁጥር. 6
Tamrat Haile ቁጥር. 7
Tamrat Haile ቁጥር. 8
Tamrat Haile ቁጥር. 9
Tamrat Haile ቁጥር. 10
Tamrat Haile ቁጥር. 11
Tamrat Haile ቁጥር. 12
Tamrat Haile ቁጥር. 13
Tamrat Haile ልዩ ዕትም
Teddy Tadesse ቁጥር. 1
Teddy Tadesse ቁጥር. 2
Teddy Tadesse ቁጥር. 3
Tefera Negash ቁጥር. 1
Tekeste Getnet ቁጥር. 2
Tekeste Getnet ቁጥር. 4
Tekeste Getnet ቁጥር. 5
Tekeste Getnet ቁጥር. 6
Tekeste Getnet ልዩ ዕትም
Teklemariam Kibret ቁጥር. 3
Temesgen Markos ቁጥር. 1
Temesgen Markos ቁጥር. 2
Temesgen Markos ቁጥር. 3
Temesgen Markos ቁጥር. 4
Temsegn Duba ቁጥር. 1
Tesfaye Chala ቁጥር. 2
Tesfaye Chala ቁጥር. 4
Tesfaye Chala ቁጥር. 5
Tesfaye Chala ቁጥር. 6
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 1
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 2
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 3
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 4
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 5
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 6
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 7
Tesfaye Gabeso ቁጥር. 8
Repost from Artist Name List
የ (S) አልፋ ቤት መዘመራን መውጫ
Show all...
Sami & Dagi Collection ሌላ ሌላ
Samrawit Ceasar ቁጥር. 1
Samrawit Ceasar ቁጥር. 2
Samuel Abebe ቁጥር. 1
Samuel Borisamo ቁጥር. 1
Samuel Negussie ቁጥር. 1
Samuel Tesfamichael ቁጥር. 1
Samuel Tesfamichael ቁጥር. 2
Samuel Tesfamichael ቁጥር. 3
Samuel Tesfamichael ቁጥር. 4
Selam Desta ቁጥር. 1
Sofia & Tekeste Collection ቁጥር. 1
Sofia Shibabaw ቁጥር. 1
Sofia Shibabaw ቁጥር. 2
Sofia Shibabaw ቁጥር. 3
Selemon Demelash ቁጥር. 1
Selemon Tibebu ቁጥር. 1
Selemon Tibebu ቁጥር. 2
Solomon Yirga ቁጥር. 1
Solomon Yirga ቁጥር. 2
Solomon Yirga ቁጥር. 3
Soreti Moges ቁጥር. 1
Surafel Hailemeriam ቁጥር. 1
Surafel Hailemeriam ቁጥር. 2