cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቤንኤዘር #Ebenezer

Creator - @Eben_ezer_T አሳደዳቸዉ ያለ ችግር ዐልፎ ሄደ እግሩም ቀድሞ ባልረገጠበት መንገድ ተጓዘ። ኢሳይያስ 41-3 He pursues them and move on Unscathed By a path his feet have not traveled before ISAIAH 41-3

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
167Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://t.me/EbenezerT_M 31 Bible Verses about The Holy Spirit Giving Life John 6-63 isaiah 32:5 Genesis 1:2 isaiah 44:3-4 Genesis 2:7 Ezekiel 36:25-27 Job 26:13 Ezekiel 39:29 Job 27:3 Ezekiel 47:1-12 Job 32:8 Zechariah 14:8 Job 33:4 John 4:10-14 Job 34:14 Revelation 22:1-2 Psalm 33:6 Psalm 104:30 Ezekiel 37:1-14 Ezekiel 36:26-28 Matthew 1:18 Matthew 1:20 Luke 1:35 1peter 3:18 Romans 1:4 John 3:5 John 3:6-8 Romans 8:2 Romans 8:6-13 Galatians 6:8 John 7:37-39
Show all...
““አንድ ሰው ሁለት ጌቶችን ማገልገል አይችልም፤ አንዱን ጠልቶ ሌላውን ይወዳል፤ ወይም አንዱን አክብሮ ሌላውን ይንቃል። እግዚአብሔርንና ገንዘብን በአንድነት ማገልገል አይቻልም።” — ማቴዎስ 6፥24 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
😧😩😳😳😳😳እኔ አንተ አንቺ ምን እያደረግን ነው ?? በትምህርት ቤት በስራ በጎዋደኞቻችን ላይ በሰፈር ተፅእኖ እየፈጠርን ነው ወይስ ተመሳስለን ነው ያለነው ? ጥያቄውን ራሳቹን ጠይቁና ለ ራሳቹ መልሱ ስንቾቻችን ነን እየሱስ እያሳን ያለነው? እሱስ እንደሚፈልገው እየኖርን ያለነው? አረ ስንቶቻችን ነን እየሱስ የሚለው ፍቅር የገባን ? በ 1ደቂቃ ብዙ ነፍሳት ወደ ሲኦል እየሄድ እንዳለን የገባን? የመንፈስ መታደስ ሊመጣ እንደ ሆነ የተረዳን ስንት ነን? እግዚያብሄር በ እኛ አላማ እንዳለው የተረዳንስ? ውጣ በ እየሱስ ስም ከ ስርአት አለም ውጣ ከ ጎዋደኛ ከ ሁኔታ ከ ኑሮ ከ ማስመሰል ከ ፀፀት አለም ውጣ እና ሰላም ወደ ሆነው እየሱስ ተጠጋ ለ ሰዎች ተፅእኖ መፍጠር ጀምር እየሱስ የሚለው ስም ህይወት ለ ሰዎች ማሳየት ጀምር አንተ አንቺ ለ ብዙዎች መዳን ምክንያት መሆን አትፈልጊም አትፈልግምምም በቃ ካለህበት የሆነ የፌልም የዘፈን የሀጢያአት ጌታ ከማይከብርበት አለም ውጣ ወደ ማይጠገበው አለም ግባ አንተ አንቺ ተፅእኖ መፍጠር ከፈለጋቹ አሁን ወደ ፀሎት በ ፌቱ እንሁን ተባረኩ የ አባቴ ልጆች ወደ መገኘት እገባለው እገባለው ወደ አንተ ክብር ወዳለበት እገባለው ስርአቱን ትቼ እገባለው ከ ዛሬ በዋላ ተፅእኖ የምፈጥሩ ልዩነት የምታሳዮ የ እየሱስ ወታደር ሁኑ በ እየሱስ ስም ብቻ ምን አለፋቹ ክብር አለ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 https://t.me/APOSTLICRIVIVAL
Show all...
zowey life

ይሁን አለ ሆነ በቻናላችን በየ ዕለቱ ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች አስተማሪ ታሪኮች ተከታታይ ትምህርት ሌሎችም ይገኛሉ ይቀላቀሉን በ ጌታ ፍቅር ከ መንፈስ ቅዱስ ውጪ ተስፋ የለንም follow me on you tube

https://youtu.be/y1prG8ScLOk

☕️ ህሊና 8 የግንቦት 3/ 2013 ዕለታዊ ቃል 1ጢሞቴዎስ 1: 19፣ ዕብራውያን 5 13-14 ይነበብ አሁን በእንግሊዝ አገር እየተማርኩ እና ጥናት እያደረግሁ ነው። ፕሮፌሰሮቼ ከሚያተኩሩባቸው ነገሮች አንዱ የትኩረት አስፈላጊነት ላይ ነው።ስለብዙ ነገሮች ሰፊ እውቀት ለመያዝ ከመጣር ይልቅ ስለ ጥቂት ነገሮች በጥልቀት መረዳት ይሻላል። ምንም እንኳን የአማርኛ ተመሳሳይ አባባል ባይኖረውም እንግሊዛውያን “የሁሉም ነገር ባለሙያ ነገር ግን ስለ አንዱም ጥልቅ እውቀት ያለመያዝ” እንደሚሉት። ስለዚህ ትኩረት እንዳደርግባቸው የምንመርጣቸው ነገሮች ትክክለኛ ነገሮች መሆን አለባቸው፤ አስፈላጊ ነገሮች መሆን አለባቸው።   እኔ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት የ ‘ሕሊና’ን ርዕስ መርጫለሁ። ጳውሎስ ህሊናን እየሰጠመ ባለ መርከብና እየተንሣፈፈ ባለ መርከብ መካከል ያለው ልዩነት እንደሆነ አድርጎ ይገልፀዋል። ክርስቶስ በመስቀል ላይ ለእኛ ያከናወነው ነገር በጣም ውብ ነው፣ ግን በኛ በትክክል አለመተግበሩ የደሙን ኃይልና ለእኛ ያለውን ጥቅም አንዳች የማይገኝበት ባዶ ያደርገዋል።   ባንድ ወቅት “ስለ ጽድቅ ትምህርት” በሚል ርዕስ ዕብ 5:13ን መሰረት አድርጌ አንድ ተከታታይ ትምህርት አስተማርኩ። በዚህም ከጨቅላነት ወደ ጉልምስና ወይም ብስለት እንዴት እንደምናድግ ገልጬ ነበር። በዚህ ትምህርት አማካኝነት መልካሙንና እና ክፉን መለየት ተምረን ነበር። ከዚያ በኋላ አባ ይህ ትምህርት በእኛ ሁኔታ አስፈላጊና ጠቃሚ መሆኑን ነገረኝ። ከእሱ ትውልድ ብዙ የፔንጤ አማኞች እኛ በጣም ከምናከብራት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ባህል የወጡ ናቸው። ምንም እንኳን ከፍተኛና ጠንካራ የመንፈስ ቅዱስ ጉብኝት ልምምድ የነበራቸው ቢሆንም፣ ይህንን የጽድቅ  ህይወት ለማጣጣም ጊዜ አልነበራቸውም። በዚህ ምክንያት ከክርስቶስ ጋር ባላቸው  ህብረትና ግንኙነት ላይ ብዙ ባህላዊ ሸክሞችን ጨመሩ። መደምደሚያውም በተጠናቀቀው ሥራ ላይ ተጨማሪ የሚሰሩ የሥራ ዝርዝሮችን መጨመር ሆነ። ይህ ውብ የሆነውን ታሪክ አወሳሰበው፤ ልክ “VAR” ውብ የሆነውን ጨዋታ እንደሚያወሳስበው ማለት ነው። ይህ የፅድቅ ትምህርት በዚህ አዲስ ኪዳን ውስጥ ትኩረቱ በእኛ እና በስራ አፈፃፀማችን ላይ ሳይሆን በክርስቶስ እና በስራው ላይ መሆኑን ያስታውሰናል!   በዚህ ወቅት ትኩረቴን በህሊና ላይ ያደረኩት ሆነ ብዬ አስቤበት ነው። ከሕግ ውጭ የሆነ ጽድቅ ተገልጧል። (ሮሜ 3 21) አንድ ውጊያ ብቻ ነው የቀረን፤ የእምነት መጋደልና በጎ ህሊና። (1ጢሞ1: 19) ህሊና ከተበላሸ ምንም ነገር ትክክል ሊሆን አይችልም። ህሊና ከተፈወሰ ምንም ነገር ስህተት ሊሆን አይችልም።   የሕይወት ተዛምዶ የተጠናቀቀውን ሥራ ሕሊናችን ላይ አዘውትረን በእምነት ተግባራዊ የማድረግ ልማድ እናዳብር። ፀሎት አባት ሆይ፣ ስለ ተጠናቀቀው ሥራ እንደገና አመሰግናለሁ!!
Show all...
Show all...
Dj/2011

This movie is made by students.

Show all...
በዘመናችን የጦርነትና የሰዉ ልጅ ሕልዉና ክፍል 1

Modern Warfare and Human Existence Part 1

⚜️⨳ŋ@ŧï⨳⚜️, [30.04.21 09:14] የኔ.............ወዳጅ የአባቴ............ልጅ የኢየሱስ............ዘር ዉዱ.........ወንድሜ አንተ.........ሰማያዊ ዜጋ አንተ........በክርስቶስ የእኔ አካል ደስታህ........ደስታዬ የሆነ ሀዘንህ...........ሀዘኔ የሆነ አካሌ...........ነህና የአንተ መመታት......ህመሜ ነው በሰማያዊው ፍቅር እወድሀለሁ🥰 🐣🐣መልካም ፋሲካ ⚜️⨳ŋ@ŧï⨳⚜️, [30.04.21 09:14] የኔ.............ወዳጅ የአባቴ............ልጅ የኢየሱስ............ዘር ዉዷ..........እህቴ አንቺ.........ሰማያዊ ዜጋ አንቺ........በክርስቶስ የእኔ አካል ደስታሽ........ደስታዬ የሆነ ሀዘንሽ...........ሀዘኔ የሆነ አካሌ...........ነሽና የአንቺ መመታት......ህመሜ ነው በሰማያዊው ፍቅር እወድሻለሁ🥰 🐣🐣መልካም ፋሲካ
Show all...
ነገ ማታ ይለቀቃል ❗️❗️የመንፈስህ ዝናብ #live Worship #እሮብ ሙሉ ይለቀቃል🚨 #8MB #ከመንፈሳዊ ልጆቼ ጋ የሰራነው😍😍😍 በዚህ ነው ሚለቀቀው Subscribe አድርጉ 👇https://youtube.com/channel/UCkKLJrF8BNlUCw1lAzd41Mg
Show all...