cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Health Tips Hilas ™

✅ ኑ ስለጤናችን እንወያይ የሚያዉቁትን ለሌሎች ያሳወቁ ቤተሰብ ይሁኑና መልካምነትን ይላበሱ✅✳✅ ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት 👉 @hilasman inbox me

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
20 637Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Hiloga weddings🤵👰

Wedding 👰🕵 Birthday 🎊 Bride to be 💃 Baby showers 👼 & any events Decor, Dj, Cake, Photo & video, Catering & planning service www.hilogaweddings.com

ታክሲ ውስጥ ግን Fb መጠቀም ከባድ ነው አጠገባቹ ያለው ሰው እኮ ነው Chat የሚያደርገው። ሰውዬ የራስህ Account የለህም እንዴ? 😡😏😏
Show all...
Add a comment
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️ Update Licensure Exam 5 ቀን ተጨምሯል ማለትም ከ 20 እሰከ 25 ቀን ተጨምሮልLicensureExam #LicensureExam ለብቃት ምዘና ፈተና ተመዛኞች በሙሉ! የትም መሂድ ሳይጠበቅባቸው በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ ልትመዘገቡ ነው። Licensure Exam 👇 ነገር ግን online ለመመዝገብ አንዳንድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በስራ ላይበመሆንም የኔትወርክ አክሰስ ባለመኖርም እና በተለያዩ ችግሮች ለመመዝገብ እንደተቸገራችሁ በውስጥ መስመር እየጠየቁኝ ነው።ይህን ታሳቢ በማድረግ የሚጠይቀውን መረጃ በውስጥ መስመር በመላክ ላሰመዘግባችሁ መጥችላችሃለው ለበለጠ መረጃ ማናገር የምትፍገጉ በ telegram user name ማናገር የምትፋልጉ @gosstalexandar @gosstalexandar አናግሩኝ ወይም ደግሞ በስልክ ማናገር የምትፍልጉ +251985687601 ደውሉልኝ።
Show all...
ሲሪስ አፕል ጁይስ 100% መርዛማ ኬሚካል ስለተገኘበት ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ተሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲሪስ አፕል ጁስ 100% የተሰኘው ጭማቂ በውስጡ ጎጂ የሆነ ከሻጋታ የመነጨ መርዛማ ኬሚካል ስለተገኘበት ምርቱን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ በፍራፍሬዎች ላይ የሚከሰት ማይኮቶክሲን የተሰኘው ከሻጋታ የሚመነጭ መርዛማ ኬሚካል በሲሪስ አፕል ጁይስ ውስጥ 100% ስለተገኘ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አስጠንቅቋል፡፡ ይህ ምርት የዓለም አቀፍ የምግብ ደህንነት ማስጠንቀቂያ (INFOSAN) በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርቱ ጥቅም ላይ እንዳይውል ያስጠነቀቀ ሲሆን፥ በተመሳሰሳይ የሲሪስ አፕል ጁይስ 100% አምራች የሆነው የደቡብ አፍሪካ የምግብና የመጠጥ አምራች ኩባንያ፤ የፍራፍሬ ጭማቂው ማይኮቶክሲን የተሰኘው ከሻጋታ የሚመነጭ መርዛማ ኬሚካል በውስጡ እንዳለ በመግለጽ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀመው ነው ያሳሰበው፡፡ በመሆኑም ህብረተሰባችን የሲሪስ አፕል ጁይስ 100% ምርት በሀገራች ገበያ ውስጥ እንዳለ በመገንዘብ ምርቱን እንዳይጠቀም ያስጠነቀቀ ሲሆን÷ ምርቱን በማንኛውም አጋጣሚ ገበያ ላይ ሲገኝ በፌዴራል ደረጃ በነጻ ስልክ መስመር በ8482 እንዲሁም በአቅራቢያ ለሚገኙ የክልል ተቆጣጣሪ አካላት ጥቆማ እንዲቀርብ ባለስልጣኑ ጠይቋል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
Show all...
ኢትዮጵያ : ሦስተኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተከሰተ #Ethiopia | ሦስተኛው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በኢትዮጵያ መከሰቱን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ተደሰ ገለጹ። ዶክተር ሊያ በኢትዮጵያ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ 5 ሺህ 547 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተናግረዋል፡፡ በአንድ ቀን ውስጥ ከ1ሺህ በላይ ሰዎች መያዛቸውን የገለጹት ሚኒስትሯ÷ የወረርሽኙ መጠን ከዚህ በፊት ካለው በእጅጉ መጨመሩን ተናግረዋል። የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በአሁኑ ሰአት ቫይረሱ የሚገኝበት ሰው ቁጥር ምጣኔ በእጅጉ መጨመሩ የሚያሳየው ሦስተኛው የኮቪድ 19 መረርሽኝ በኢትዮጵያ መከሰቱን እንደሆነም ጠቁመዋል፡፡ ማህበረሰቡም ከዚህ በፊት የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ሚኒስትሯ አሳስበዋል፡፡ @ethiohilas
Show all...
የንቅሳት የጎንዮሽ ጉዳት • የቆዳ አለርጂ • የቆዳ ኢንፌክሽን • ጠባሳ • በደም ንክኪ ለሚተላለፉ በሽታዎች ያጋልጣል • የቆዳ ካንሰር • የነርቭ ጉዳት • ደም ለመለገስ አለመቻል • ራጅ እና ኤምአርአይ ለመነሳት ቢያስፈልግ እንኳን የጎንዮሽ ጉዳት ሊያስከትሉ ስለሚችሉ እንዳይነሱ ሊያደርጎት ይችላል ።
Show all...
የኢትዮጲያዊያን እናት የደግነት ጥግ አንድ ሆነው ተፈጥረው ሺ ሆነው ኖረዋልና እናመሰግናለን አልባሽ፤ አጉራሽ እናት እንዴት መታደል ነው የሰላም እረፍት ይሁንልዎት የኔ እናት ዶክተር አበበች ጎበና #የኢትዮጵያልጅ #የኢትዮጲያንእናት @ethiohilas
Show all...
ከተራ ወሬ(አባባሎች)ውስጥ የምናየው ደግሞ፦ 📝#Protein(ፕሮታን)ፓውደሮችን ስንጠቀም በተወሰኑ ቀናቶች ውስጥ ለውጥ እናመጣለን የሚለው እሳቤ ነው። 📝በተለምዶም ገና protein shake ሲባል አእምሮአችን ላይ የሚመጣው በቃ እሱን መጠቀም ስንጀምር የተለየ አቋም ውስጥ የምንገባ ነው ሚመስለን።ይሄ ግን እውነት አይደለም።ለዚህ ግን አንደኛ ጥፋቸኞች ናቸው የምላቸው በየ ቻናሉ ላይ ስለዚህ ነገር የሚያስተዋውቁት ናቸው።ለነገሩ በኛ አይፈረድብንም 24ሰአት ሙሉ ስለዚህ ነገር በየቻናሉ ላይ እያስተዋወቁ ሲሰብኩን ኖረው ሀሳባችን እንደዛ ባይሆን አይገረምም።አንዳንዴ እራሱ ኘሮቲን ፓውደሮች ካልተጠቀምን ምንም ለውጥ እንደማናመጣ አርገው እንድናስብ አርገዎን ሊሆን ይችላል።ግን በተሳሳተ አመለካከት ነው የተረዳነው።እንዴት ካላችሁ ለማስረዳት አሞክራለው፨ ✏️መጀመሪያ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ፕሮቲን ፓውደሮች በውስጣቸው macro(protein,carb,fat)&micro(minerals,vitamin)nutrientኦችን በአንድ ላይ አጠቃለው የያዙ ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ ደግሞ ከፍተኛ ድርሻ የሚይዘው ፕሮቲን ነው።ሁሉንም ነገር በአንድ ላይ አጠቃሎ መያዙ ተመራጭ ያደርገዋል። 🖌አንድ ነገር መገንዘብ ያለባችሁ ፕሮቲን ፕሮቲን ነው ከምግብ አገኘነው ወይም ከፓውደር አገኘነው ምንም ለውጥ የለውም።ዋናው ነገር ለሰውነታችን የሚያስፈልገውን የፕሮቲን መጠን መስጠቱ ላይ እንጂ። 📝አንድ ኘሮቲን ፓውደር በማንኪያዋ(serving) እሰከ 25ግራም ኘሮቲን ነው ምትይዘው በኪሎዋችን ልክ ደግሞ ከ1.5-1.6ግራም ኘሮቲን ማግኘት አለብን እስቲ አስብት 70ኪሎ የሚመዝን ሰው መውሰድ ያለበት 1.5×70=105ግራም ፕሮቲን ነው።በቀን ደግሞ ከፕሮቲን ፓውደር 25ግራም ብቻ ነው የሚያገኘው ያ ደግሞ በቂ ስላልሆነ 105ለመድረስ የግድ ከ3ማንኪያ በላይ መጨመር ይኖርበታል ማለት ነው ከዛ 4000ብር አውጥቶ የገዛው ፕሮቲን ሁለት ሳምንት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ይጨርሰዋል።ኪሳራውን አስብት አስኪ። አስተዋይ የሆነ ሰው ግን በ4000 ብሩ የተለያየ መጠን ያላቸውን ኘሮቲኖችን ገዝቶ ለወራቶች መጠቀም ይችል ነበር። ✅ሳጠቃልለው፦ለማለት የፈለኩት ፕሮቲን ፓውደሮች ማሟያ ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ምግብ መስራት ሲሰለቸን እሱን ጠጥተን በቀን የሚያስፈልገንን የፕሮቲን መጠን ሟሟላት እንድንችል እንጂ የተሰራው በቀን አንዴ ብቻ ጠጥተን የምያስፈልገንን የፕሮቲን መጠን ሙሉውን እንዲሸፍንልን አይደለም የተስራው ለማለት ነው።እዚ ጋር ላብቃ👋 @ethiohilas
Show all...
📝#Protein(ፕሮታን)ፓውደሮችን ስንጠቀም በተወሰኑ ቀናቶች ውስጥ ለውጥ እናመጣለን የሚለው እሳቤ ነው። 📝በተለምዶም ገና protein shake ሲባል አእምሮአችን ላይ የሚመጣው በቃ እሱን መጠቀም ስንጀምር የተለየ አቋም ውስጥ የምንገባ ነው ሚመስለን።ይሄ ግን እውነት አይደለም።ለዚህ ግን አንደኛ ጥፋቸኞች ናቸው የምላቸው በየ ቻናሉ ላይ ስለዚህ ነገር የሚያስተዋውቁት ናቸው።ለነገሩ በኛ አይፈረድብንም 24ሰአት ሙሉ ስለዚህ ነገር በየቻናሉ ላይ እያስተዋወቁ ሲሰብኩን ኖረው ሀሳባችን እንደዛ ባይሆን አይገረምም።አንዳንዴ እራሱ ኘሮቲን ፓውደሮች ካልተጠቀምን ምንም ለውጥ እንደማናመጣ አርገው እንድናስብ አርገዎን ሊሆን ይችላል።ግን በተሳሳተ አመለካከት ነው የተረዳነው።እንዴት ካላችሁ ለማስረዳት አሞክራለው፨ ✏️መጀመሪያ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ፕሮቲን ፓውደሮች በውስጣቸው macro(protein,carb,fat)&micro(minerals,vitamin)nutrientኦችን በአንድ ላይ አጠቃለው የያዙ ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ ደግሞ ከፍተኛ ድርሻ የሚይዘው ፕሮቲን ነው።ሁሉንም ነገር በአንድ ላይ አጠቃሎ መያዙ ተመራጭ ያደርገዋል። 🖌አንድ ነገር መገንዘብ ያለባችሁ ፕሮቲን ፕሮቲን ነው ከምግብ አገኘነው ወይም ከፓውደር አገኘነው ምንም ለውጥ የለውም።ዋናው ነገር ለሰውነታችን የሚያስፈልገውን የፕሮቲን መጠን መስጠቱ ላይ እንጂ። 📝አንድ ኘሮቲን ፓውደር በማንኪያዋ(serving) እሰከ 25ግራም ኘሮቲን ነው ምትይዘው በኪሎዋችን ልክ ደግሞ ከ1.5-1.6ግራም ኘሮቲን ማግኘት አለብን እስቲ አስብት 70ኪሎ የሚመዝን ሰው መውሰድ ያለበት 1.5×70=105ግራም ፕሮቲን ነው።በቀን ደግሞ ከፕሮቲን ፓውደር 25ግራም ብቻ ነው የሚያገኘው ያ ደግሞ በቂ ስላልሆነ 105ለመድረስ የግድ ከ3ማንኪያ በላይ መጨመር ይኖርበታል ማለት ነው ከዛ 4000ብር አውጥቶ የገዛው ፕሮቲን ሁለት ሳምንት በማይሞላ ጊዜ ውስጥ ይጨርሰዋል።ኪሳራውን አስብት አስኪ። አስተዋይ የሆነ ሰው ግን በ4000 ብሩ የተለያየ መጠን ያላቸውን ኘሮቲኖችን ገዝቶ ለወራቶች መጠቀም ይችል ነበር። ✅ሳጠቃልለው፦ለማለት የፈለኩት ፕሮቲን ፓውደሮች ማሟያ ናቸው። አንዳንድ ጊዜ ምግብ መስራት ሲሰለቸን እሱን ጠጥተን በቀን የሚያስፈልገንን የፕሮቲን መጠን ሟሟላት እንድንችል እንጂ የተሰራው በቀን አንዴ ብቻ ጠጥተን የምያስፈልገንን የፕሮቲን መጠን ሙሉውን እንዲሸፍንልን አይደለም የተስራው ለማለት ነው።እዚ ጋር ላብቃ👋 @ethiohilas
Show all...
የሽንትዎ ቀለም ስለሰውነትዎ ጤና ምን ይነግርዎታል? ሽንት ኩላሊት ደምን አጣርቶ የሚያስወጣው ክፍል ሲሆን 95% ውሀ 5% ኤሌክትሮላይቶች እና ቆሻሻዎች ናቸው ። ጤናማ እና በቂ ፈሳሽ በሚዎስዱበት ጊዜ ሽንትዎ ብዙ የጎላ ቀለም በሌለው እና ነጣ ያለ ቢጫ ቀለም መካከል ነው፡፡በቂ ፈሳሾችን በማይወስዱበት ጊዜ ሽንትዎ ይበልጥ የተከማቸ ሲሆን ወደ ጠቆር ያለ ቢጫ ወይም የዓምበር ቀለም ይለወጣል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የሽንት ቀለም እና መጠን እየዎሰዱ ያሉትን የውሀ መጠን ፣ ምግብ ፣ ቫይታሚን ጠቋሚ ነው። የተወሰኑ ምግቦች ፣ አንቲባዮቲኮች ፣ የህክምና ሁኔታዎች እና ቀለሞች እንዲሁ ለጊዜው የሽንት ቀለም ይቀይራሉ ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ የተለያዩ የሽንት ቀለም አይነቶች እና ምክንያቶች እናያለን ። 1. በጣም ነጭ ከሆነ ከመጠን በላይ ውሀ እየጠጡ እንደሆነ ያመለክታል ። ይህም የተለያዩ በደም ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮችን በተለይም ፓታሽየም እና ሶድየም መጠናቸው እንዲያንስ ያደርጋል ይህም የልብ ጡንቻን ይጎዳል ። 2. ጥቁር ቢጫ - ይህም በቂ ውሀ እየወሰዱ እንዳልሆነ ወይም ኬቶን በሽንት ውስጥ መኖር ሊሆን ይችላል ። በቂ ውሀ አለመውሰድ ደግሞ ለኩላሊት ጠጠር ፣ የሰውነት ፈሳሽ መቀነስ ፣ የኤሌክትሮላይት መዛባት ያስከትላል ። ኬቶን የሚፈጠረው በቂ የሆነ ስኳር (glucose ) ሳያገኝ ሲቀር እና ቅባት (fat) ለሴሎች ጉልበት ሲጠቀም ነው ። ይህም በሽንት መልክ ይወጣል ። ከፍተኛ የኬቶን መጠን አደገኛ የስኳር በሽታ ጉዳትን (DKA) ተከትሎ ሊመጣ ይችላል ። አነስተኛ መጠን ከሆነ ለረጅም ጊዜ ካልተመገብን ሊከሰት ይችላል ። 3. ደማቅ ቢጫ - ከበቂ በላይ ሰው ሰራሽ ቫይተሚን ቢ እየወሰዱ ከሆነ 4. ቀይ- ይህ የሚፈጠረው ደም በሽንት ውስጥ ሲኖር ነው ። ይህም በኩላሊት ጠጠር ፣ የኩላሊት እና የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን ፣ የፕሮስቴት እጢ ካንሰር ፣ የኩላሊት ካንሰር ፣ ከባድ ስፓርት 5. ጥቁር ብርቱካናማ / ቡናማ - የጉበት ችግር ያመለክታል ። የጉበት ፣ የሀሞት ቀረጢትና የቱቦዎች ችግር ተከትሎ የቢሊሩቢን በደም ውስጥ መብዛት ጋር ተያይዞ የሚከሰት ነው። 6. ሀምራዊ - አነስተኛ ደም በሽንት ውስጥ ሲኖር ወይም ቀይ ስር ከበላን 7. ሰማያዊ - የካልስየም መብዛት /hypercalcemia 7. አረፋ ካለ - ፕሮቲን በሽንት ውስጥ መኖር ፤ ይህም የኩላሊት ቁስለት ፣ የኩላሊት ጠጠር ፣ የልብ እና የኩላሊት መድከም ፣ የተለያዩ የካንሰር አይነቶች 8. ብዙ የሚሸኑ ከሆነ - በሽንት ውስጥ የስኳር መኖር ነው ፤ ይህም የስኳር በሽታ ያመለክታል ። @ethiohilas
Show all...