cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

90 ደቂቃ ስፖርት™

90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉 @TammeJr @Matiwosalaye 2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Show more
Advertising posts
234 147Subscribers
+48824 hours
+1 7247 days
+10 52830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 11:00 | ሉተን ከ ብሬንትፎርድ 11:00 | ሼፊልድ ከ ወልቭስ 03:30 | ወልቭስ ከ አርሰናል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 01:15 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ 01:00 | ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ናንትስ ከ ሬንስ 04:00 | ሌንስ ከ ክሎምነት 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኮለን ከ ዳርምስታድ 10:30 | ሃይደርናየም ከ RB ሌብዚግ 10:30 | ሆፈናየም ከ ሞንቼግላድባህ 10:30 | ወልቭስበርግ ከ ቦቹም 01:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሙኒክ 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 01:00 | ኢምፖሊ ከ ናፖሊ 03:45 | ቬሮና ከ ዩድንዜ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 09:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ላስፓልማስ 11:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ ኦሳሱና 01:30 | ቫሌንሲያ ከ ሪያል ቤቲስ 04:00 | ጅሮና ከ ካዲዝ 🇺🇸በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ለሊት 08:30 | ኢንተር ማያሚ ከ ናሽቪል
Show all...
👍 1
ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለፉት 10 ሲዝኖች አስከፊ ለሚሉትን ውጤት ያስመዘገቡት በ2021/22 ሲዝን ሌጀንዳቸው ኦሌ ጉናር ሶልሻየርን አባረው በግዜያዊ አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክ ሲዝኑን በጨረሱበት ግዜ ነው ፣ በግዜው ዩናይትድ በ58 ነጥብ ና 0 ጎል ክፍያ 6ኛ በመውጣት የኢሮፓ ሊግን ቦታ አግኝቶ ነበር ከ2 አመት በኋላ ዘንድሮ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊጉ ሊጠናቀቀ 6 ሳምንት እየቀረ 50 ነጥብ ና 1 ግብ እዳ በመያዝ ከኢሮፓ ሊጉ ቦታ በግብ ክፍያ ተበልጦ 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ማንቸስተር ዩናይትዶች ካለፉት 10 አመታት መጥፎውን ሲዝን ዘንድሮ ያሳልፉ ይሆን ወይስ በቀሩት ጨዋታዎች የተሻለ ውጤት አስመዝግበው የተሻለ ደረጃ ይይዛሉ ? @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Show all...
ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለፉት 10 ሲዝኖች አስከፊ ለሚሉትን ውጤት ያስመዘገቡት በ2021/22 ሲዝን ሌጀንዳቸው ኦሌ ጉናር ሶልሻየርን አባረው በግዜያዊ አሰልጣኝ ራልፍ ራኚክ ሲዝኑን በጨረሱበት ግዜ ነው ፣ በግዜው ዩናይትድ በ58 ነጥብ ና 0 ጎል ክፍያ 6ኛ በመውጣት የኢሮፓ ሊግን ቦታ አግኝቶ ነበር ከ2 አመት በኋላ ዘንድሮ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊጉ ሊጠናቀቀ 6 ሳምንት እየቀረ 50 ነጥብ ና 1 ግብ እዳ በመያዝ ከኢሮፓ ሊጉ ቦታ በግብ ክፍያ ተበልጦ 7 ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ማንቸስተር ዩናይትዶች ባለፉት 10 አመታት መጥፎውን ሲዝን ዘንድሮ ያሳልፉ ይሆን ወይስ በቀሩት ሳምንታት የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ ? @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
Show all...
97.1ስፖርት በኢትዮጽያ ትልቁ ከ350ሺ በላይ ተከታይ የነበረዉ ቻናላችን በመዘጋቱ አዲስ ቻናል ከፍተናል በአጭር ጊዜ ዉስጥ ከ75ሺ በላይ ተከታዬችን አፎርተናል ይቀላቀሉን 🙏 https://t.me/+Uaiigrux6idlZjY0
Show all...
⚽️ 97.1ስፖርት በኢትዮጵያ ⚽️
🙏 75 ሺ በላይ ተከታይ ደርሰናል 🙏
✅ JOIN ✅
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
A. 1983
B.1997
C.1998
D.1999
Repost from N/a
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
Show all...
👍 3
👍 Yes
👊 Join
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የዩናይትድ ደጋፊዎች የት ናቹ በኢትዮጵያ 277ሺ ብቻ ነን እንዴ? በሚሊዮኖች እንደምንቆጠር ግልጽ ነዉ ገባ ገባ በሉ እንጂ 😍 ማን ዩናይትድ ኢቲዮ ፋንስ
Show all...
👍 3
🔴 የተጫዋቾች Picture 🔴
🔴 ስለ ዩናይትድ ብቻ መረጃ 🔴
🔴 እግር ኳስን ከኛ ጋር 🔴
🔴 277ሺ ተከታዮች 🔴
🔴 የዝዉወር ዜናዎች 🔴
🔴 ሰለ ኤሪክ ቴናግ 🔴
🔴 የማይኖ እጣ ፉንታ 🔴
🔴ዩናይትድ ደጋፊ ብቻ 🔴
🔴 ሰለ ቀጣይ አመት እቅዶች 🔴
🔴 ሰፉ ያሉ መረጃዎች 🔴
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያ https://t.me/+q82lm7ss37wzNjk0
Show all...
👍 5
ብስራት FM
መንሱር አብዱልቀኒ
መሰለ መንግስቱ
ብስራት ስፖርት
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Show all...
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 የኮሪያ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም 🎬
💫 ||ጃክ ግሪሊሽ:- " የኤፍ ኤ ካፕ እና የፕሪምየር ሊግ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን እስከ ውድድሩ መጨረሻ ድረስ ጠንከረን መስራት አለብን ይህን ማድረግ ከቻልን ይህን አመት ስኬታማ አመት እናሳልፋለን።" ሲል ተናግሯል።
Show all...
🔥 29😁 10👍 6🤣 6🙈 2 1 1🤡 1🤗 1🆒 1💘 1