CJ ባዘጋጀው
#ፕሮግራም ብዙ
#ተግዳሮት ሲደርስ አይታችሁአል
#አበበ ቢቅላ ስታዲዮም የነበረው በሰይጣን ንዴት ተቀይሮ
#አዲስ አበባ ስታዲዮም ሆነ እሱም ተሰርዞ ወደ
#CJ ቸርች ተቀየረ፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን
#ንቁ ሴጣን ሊመጣ ያለውን ክብር አይቶ ነው እንዲ የሆነው ስለዚ እናንተም
#አስተውሉና ኑ ሴጣን ያሰበው ይህን ክብር ለማስቀረት
#ቢሆንም ግን ነገ በCJ ቸርች ቅጥር ግቢ ውስጥ ፕሮግራሙ
#ይኖራል የጌታም ክብር ይገለጣል
#ማንም እንደይቀር
አድራሻው👇👇👇
ኮተቤ 02 ፣ ወደ ወንድራድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ሄዶ ከዚያ በስተ ቀኝ በኩል
===================================
ቦታው እስታዲዮም ሊመጣ ያለውን ህዝብ የመያዝ አቅም አለው
#አይቀርም
@CJYouth1
@CJYouth1