cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ይስሀቅ የባህል መድሃኒት ቀማሚ

🌳መርጌታ  ይስሀቅ የጥበብ ስራ🌳 🌿☘የባህላዊ መዳኒት ቀማሚ🪴🌿 ለጥያቄው🌿0945638093☘️ ይደውሉልን የምንሰራው የጥበብ አይነቶች  ======================= 1.🌳ለሀብት 2.🌳ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.🌳ለመስተፋቅር 4.🌳ለማንኛውም በሽታ 5.🌳ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6.🌳 ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.🌳ለግርማ ሞገስ 8.🌳ለትምህርት ዘኢ

Show more
Advertising posts
20 392Subscribers
-2324 hours
-2177 days
-91130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የጥበብ ቤተሰቦች እደምን አላችሁ ሰለምና ጤና ከብርና ምስጋና ለምየ ኢትዮጰያና ህዝቦቿ ውድ የኢትዮጰያ ህዝቦች ዛሬ ይዠላቹሁ የመጠሁት ክስራወቸ በጢቂቱ ላናተ መስናክልና ፈተና ናቸው ብየ ከማስባቸው የተወሰኑ ችግሮች መፍትሄ ነው🌿🌱🍂መርጌታ ሰናይ የሀበሻ የባህል መድሀኒት ቀማሚ,የስራ ፍቃድ ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስተዳደር ፅ/ት ቤት,, የተሰጣቸዉ የሀበሻ የባህል መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ??? ወይንም ይፈልጋሉ??? እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ይምጡ ወይን ደዉለዉ ያናግሩ፡ አስማት እና ጥበብ፡ገርጋሪ አይነ ጥላ፡በሰወች ዘንድ ያለመወደድ፡ያሰቡት በሙሉ  ያለመሳካት፡ገንዘብኦ ያላግባብ ከባከነ፡መፍትሄ ከፈለጉ እኛ ጋር ይምጡ ወይን ይደውሉ, 📞📞0945638093 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን፡፡ የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡ 1,🪴🍁 ለመፍትሄ ሀብት 2,🪸🌾 ለተለያዩ ደውየ በሽታ 3,🌱🍂 ለመስተፋቅር 4,🌾🍁 ቡዳ ለበላው ሰው 5,💐🌴 ለገበያ 6,☘የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7,🪐🌿 ቤትኦ በረከት እንዲኖረ 8,🌱🌿 ለኤችአይቪ በሽታ 9,🪴🌾የትዳረ ፍቅር መቀዝቀዝ 10,🍁🌿 የስራ አለቃ እዳይጨቀጭቅው 11,🌴🌿 ት/ርት አልገባው ላለ 12,🌿🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ 13,🍁🌿 ላፍዝ አደንግዝ 14,💐🌱 ለስኳረ በሽታ 15,🍂🍁ጥይት እንዳይመታወ፡ 16,🪸🪷 በክርክር ግዜ እንዳንረታ የሚያረግ 17,🌿🍁 ለለምጥ በሽታ 18,🍀🍂 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 19,🍁🌿 ለግርማ ሞገስ 20🌳ጭንቀት ለበዛበት ሰው፡ 21,🍂🌿 ለአስም በሽታ 22,🪴🪵 ስራ አታቹህ በስራ ፍለጋ ለምትዞሩ፡ 23,☘🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 24,🌿🍀ያሰቡት ነገር በሙሉ እንዲሳካ 25,🍂🍁 ሚስት ወይን ባል ወደሌላ እንዳትማግጥ 26,🪸🍂 ለኩላሊት በሽታ 27,🍁ለትዳር የኮከብ ቆጠራ 28,🍂🌳 ለዘፋኞች ለድምፅ 29,🪵🌾 ለብልት 30,🪸🪷 ለኪንታሮት በሽታ,,,,, ከምንሰጣቸው በትንሹ እነዚህን ይመስላሉ፡፡እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮች አገልግሎት እንሰጣለን፡፡ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ እንሰራለን፡፡ ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ??? በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልን  ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ ይደዉሉ 📞📞0945638093     አድራሻ ቤንሻጉል ጉምዝ ዞን ቡለን ወረዳ                                              ማሳሰቢያ ወድ የኢትዮጵያ ህዝቦች እራሳቹህን ከአጭበርባሪወች ያድኑ ብዙወቹ ቃላቸውን የማይጠብቁ ፈርሀ እግዚያብሄር ይላለቸው ለገንዘብ ብቻ የቆሙ ስላሉ አደራ አደራ እራሳቹህን ካጭበርባሪወች ያድኑ፡፡
Show all...
የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! ✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ 0945638093
Show all...
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ #በምን ተቸግረዋል ???? #በስንፈተ ወሲብ     ?? #በድክመተ ወሲብ   ?? #በፀላኤ ወሲብ      ?? #በህልመ ሌሊት      ?? #በግለወሲብ         ?? #በወሲብ ፍራቻ      ?? #መንስኤ እስኪት #መፅንኤ እስኪት #ዘኢያወርድ #ገትር ምንድናቸው ??          ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦ 👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል። 👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ። 👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል። በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ 👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል። ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው። 👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል። #ይህም ችግር ለወንዶች #ለስንፈተ ወሲብ #ለብልት መልፈስፈስ #ለድክመተ ወሲብ #ለብልት ማነስ #ለብልት መሸብሸብ #ለዘር ፍጥነት (መቸኮል) #ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል። 🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦ 🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ 🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ 🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር 🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት 🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ 🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ። 👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ። 👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል። 👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል። 👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል። 👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው። 👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ። ✅የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል። ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም። በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው። #አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው #ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም #ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ #አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው #አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው 👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦ ❇️የአሞጭ ስር ❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ❇️የእንዘረዘይ ስር ❇️የደለሹት ስር ❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ ፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ። ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው። ፪ኛ #ዘኢያወርድ ✅የምድር እንቧይ ስር ✅የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው የሚከለከሉ ነገሮች ❌ #አልኮል መጠጥ❌ #ፆታዊ ግንኙነት ❌ #ተልባ   ምግብ❌ መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ። #ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ። 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል     ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ  ስዓት ይደዉሉል0945638093
Show all...
👍 1
መርጌታ  ይስሀቅ ነኝ እንዴ አለቹሁ ወድ የእግዚአብሔር  ልጆች እንዲሁም ያአስራት ያደራ  የድንግል ማሪያም ልጆች ሰላም  ብያለሁ   እንዴት አላቹሁ    ✳️ 1> ለመፍትሔሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)    ✳️ 2>>ለቡዳ     ✳️ 3>> ለቁራኛ     ✳️ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት       የሚጠብቅ )      ✳️5 >>  ለጋኔን መከላከያ 👉👉 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 👉👉 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 👉👉 8,  ለፀር (ለጠላት) 👉👉 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 👉👉 10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስረሳ)    🧿 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)     🧿 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)    🧿13, ለህዝ  መስተፋቅር    🧿14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)   🧿15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ፡፡ >>>>> 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) >>>>> 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ >>>>> 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) >>>>> 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) >>>>> 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 💥  21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 💥 22, ለልሳነ_ሰብእ 💥 23, ለበረከት 💥 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 💥 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)      ❎❎   26,ጸሎተ_ዕለታት ወይም የ7ቱ ቀን ጸሎት።      ❎❎  27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ነገሮች።     ❎❎ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ    ❎❎ 29, ለከበሮ   ❎❎ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት      ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) ➠31, ለሙግት ➠32,ለሰላቢ ➠33,ለስንፈት ወሲብ ➠34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) ➠35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)       ✝️✝️✝️  36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)       ✝️✝️✝️  37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)            ✝️ ✝️ ✝️ 38,መንስኤ_እስኪት       ✝️✝️✝️ (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)       ✝️✝️✝️ 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን                          ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) ✅✅40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) ✅✅41;ለአዙሪት በሽታ ✅✅42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ድግምት ✅✅43;ለሪህ/ ዩሪክ  አሲድ  በሽታ ✅✅44;ለመገጣጠሚያ ህመም         🌻🌻🌻 45;ለጉልበት ድርቀት        🌻🌻🌻 46; ለባት ህመም       🌻🌻🌻 47;ለወገብ ህመም       🌻🌻🌻 48;ለአንገትና ትከሻ ህመም       🌻🌻🌻 49;ለጠነከረ ደረቅ ሳል 👉👉 50;ለደም ግፊት 👉👉 51;የሆድ መረበሽ 👉👉 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 👉👉 53;በመኝታ ጊዜ ሽንት ለሚያመልጠው ሰው 👉👉 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣           መገለል፣እንቅልፍ ማጣት፡፡      ❌❌❌❌ 👉55; እንቅልፍ ማብዛት    ❌❌❌❌ 👉56;የተለየ የቆዳ ህመም    ❌❌❌❌ 👉57;ክብደት ለመቀነስ   ❌❌❌❌ 👉58;የእንቅርት በሽታ   ❌❌❌❌ 👉59;ለራስ ምታት ✅60; አይን አካባቢ ውጥረት ካለ ✅61; የሳይነስ ህመም ✅62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ✅63;የወር አበባ ችግር ካለ ✅64;የወገብ መንሸራተት ካለ ☎️☎️☎️☎️➮65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት ☎️☎️☎️☎️➮66;ለከፍተኛ ራስ ምታት መዳረግ ☎️☎️☎️☎️67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው ☎️☎️☎️☎️➮68;ለድምፅ መታፈን ☎️☎️☎️☎️➮69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ           🤩  70;ራስን ስቶ መውደቅ            🤩 71; ለአእምሮ ዝግመት                 🤩  72;ለወር አበባ መቋረጥ            🤩  73;ለወር አበባ መዛባት             🤩 74; ለኪንታሮት በሽታ >>75; ለስኳር ህመም >>76;ለጨጓራ በሽታ >>77;ለኩላሊት ህመም >>78;ለጨብጥ/አባላዘር በሽታ >>79;ለፌስቱላ ነቀርሳ                          ❎  80; ለጆሮ ህመም             ❎ 81 ለሌባ ገትር ወይም ሊሠርቅ የመጣን              ሌባ  ወይም ዘራፊ  ገትሮ የሚያሥቀር            ❎ 82 ለዕፀ መሠውር  ከጠላት ወይም                        ከማንኛውም ነገር ለመሠወር             ❎ 83 የመኖሪያ ቦታ ክፍል ይሆነኛል ወይስ                           ዓይሆንም የሚለውን ለማቅ            ❎  84 ገንዘብ ወስዶ አልሰጥም ላለሰው             የገንዘብ ማስመለሻ             ❎ 85 የእርጅና መከላከያ መድኃኒት ➡️86 ለወስፋት  በሽታ መፍትሔ ➡️87 ለኮሶ በሽታ  መፍትሔ ➡️88 ለአሜባ በሽታ መፍትሔ ➡️89 ለጃርድያ በሽታ መፍትሔ ➡️90 ለወባ በሽታ       ❌➠91ለጉንፋን ህመም     ❌➠92 ላብ ለሚበዛበት ሰው     ❌➠93 ለውስጥና ለውጭ  የትኩሣት ህመም     ❌➠94 ለፌራ በሽታ     ❌➠95 ለኢንፍሉዌንዛ በሽታ 🌲96 ለምች ህመም 🌲97 በሽታው ለሚያገረሽበት ሰው 🌲98 ለቸነፈር ህመም 🌲99 ለሚጥለውና አረፋ ለሚያስደፍቅ በሽታ 🌲100 ለዛር ውላጅ ☄️☄️☄️ 101>ለሾተላይ በሽታ ☄️☄️☄️ 102 >ለዕጀሰብእ በሽታ ☄️☄️☄️ 103 >ለሚደነግጥ ህፃን ☄️☄️☄️ 104 >በጣም ለሚከሣ ህፃን ☄️☄️☄️ 105 >ለዕንቅልፍ ማጣት በሽታ ☂️106 ➠ዕንቅልፍ ከመጠን በላይ ለሚበዛበት ሰው ☂️107 ➠ለአጅል ህመም ☂️108 ➠ላንገት ላይ ቁስል ☂️109 ➠ለማንኛውም ዕባጭ 👉👉  ለበለጠ መረጃ በስልክ 0945638093 ይደውሉ  ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።
Show all...
መርጌታ  ሰናይ የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይደዉሉ #0945638093  በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1🌿🌴 ለመፍትሄ ሀብት 2🌿🌴 ለህማም 3🌿🌴 ለመስተፋቅር 4🌿🌴 ቡዳ ለበላው 5🌿🌴 ለገበያ 6🌿🌴 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7🌿🌴 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8🌿🌴 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🌿🌴 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌴 ለመክስት 11🌿🌴 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌴 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌴 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌴 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌴 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌴 ለቁራኛ 17🌿🌴 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🌿🌴 ለመድፍነ ፀር 19🌿🌴 ሌባ የማያስነካ 20🌿🌴 ለበረከት 21🌿🌴 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22🌿🌴 አፍዝዝ አደንግዝ 23🌿🌴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌴 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌴 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌴 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌴 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌴 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌴 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌴 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌴 ለድምፅ 34🌿🌴 ለብልት 35🌿🌴 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ                          ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿🌴የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2.🌿🌴 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3.🌿🌴 ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌴 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5.🌿🌴 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌴 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7.🌿🌴 ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8.🌿🌴 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌴 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10.🌿🌴 መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌴 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር  በስልክ ቁጥራችን 0945638093 መደወል ይችላሉ
Show all...
❌ማስጠንቀቅያ❌         ❌ማሳሰብያ❌ ⏩በቴሌግራም ትምህርት ላስተምራችሁ 1000 ብር ክፈሉ የሚል መልእክት ከኔ ዘንዳ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ። 👉እኔ የጥበብ ትምህርት ላስተምራችሁ ተመዝገቡ ብርም ክፈሉ የሚል ቃል እስካሁን ከአፌ አልወጣም።. ❌እንደዛ ያላችሁ ሰውም ካለ ውሸት ነው።❌ 👉ምክንያቱም ውሸት ስለሆነ። ከተለያዩ ቻናሎች በመቆራረጥ እንዲሁም ኮፒ በማድረግ እየለጠፈ የአጋንንት ምስሐብ ላስተምራችሁ ወዘተ...የሚል ቀልደኛ ሰው መሆኑን እያያችሁ እንዴትስ ልታምኑት ቻላችሁ?ዝም ማለት ስለከበደኝ ነው።የተለያዩ ፌክ members በማጠራቀም ሰዎችን እንዲያምኑት የማድረግ ስራ በመስራት ብጥስጣሽ ብር የሚሰበስብ ጥበበኛ መሳይ ሰው በመበራከቱ መርምራችሁ እውነታውን ተረዱ። ይህ ጥበብ የማስተማር የውሸት አጀንዳ ከአምስት በላይ የቴሌግራም ቻናል ያላቸው ሰዎች አሉ።እነሱንም መርምሯቸው። እኔም ጋ ስህተት ካለ አርሙኝ ክፍተቴንም ድፈኑ ትክክለኛ ጥበብንም ለመማር ውሸተኛ ጥበበኛንም ለማጋለጥ ሞክሩ። ❌ከተታለላችሁም የእናንተው ጥፋት ነው። መርምሩ፣ አስተውሉ፣ አድራሻ ጠይቁ፣ ሕጋዊ እና ከማጭበርበር ውጭ እንደሆነም ተረዱ። ❌ብዙ ሰዎች በውስጥ መስመር እንደተታለሉ እንዲሁም መፍትሔ ፈልገው ብራቸውን የተበሉ ሰዎች ቤት ይቁጠራቸው። 👉እንዴት በሰው ጤና ይቀለዳል ምን ዓይነት አእምሮስ ቢኖራችሁ ነው። የእውነት ይህን ደካማ ስራ የማጭበርበር ስራ የሚሰሩት ደግሞ ፣ጭራሽኑ የእውቀቱ ልምድ የሌላቸው፣ እንዲሁም በአፈ ታሪክ ስለ ጥበብ ሲሰሙ የኖሩ፣በቴሌግራም የሀሰት ንገድ ጀመሩ፣ 👉 ይቺ የጀመርኳት ጥበብን የማስረዳት እንዲሁም ንቃት የመፍጠር ዘዴ ቀዳዳ በመጠቀም የንፁሐን እንባ ማፍሰሳቸው የመቅሰፍቱ ተቋዳሽ ናቸው። 👉ተመለሱ የማጭበርበር ስራ በጥበብ ስም የምትነግዱ ሰዎች አይበጃችሁም። የሰዎች ልቅሶ እና ሀዘን ያጠቃችኃል። ሰው ቀልብ እንዳትገቡ!ባስ ሲል ደግሞ በሕግም የምትፈለጉ ይሆናል። አይቀርም እውነትን ብትይዙ ግን ሌላው ቢቀር የአእምሮ ዕረፍት ይኖራችኃል። ❌ተጠንቀቁ❌ እውነትን እናስቀድም። ሀሰትና ማጭበርበርን እንጠየፍ። መርጌታ ሰናይ ነኚ። 👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 0945638093
Show all...
👍 1
💚#በስንፈተ_ወሲብ_ተቸግረዋል??💛      💛#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚 ⏩#ስንፈተ ወሲብ ማለት የወንድም ሆነ የሴት ብልት አለመነቃቃትንና ለግንኙነት ዝግጁ ካለመሆን ጋር የቀጥታ ቁርኝት ያለው ነው፡፡ ነገር ግን ስንፈተ ወሲብ ብልት ለግንኙነት ዝግጁ አለመሆን ማለት ብቻ አይደለም፡፡ ሰፋ ያለ ትርጓሜ ያለው ነው፡፡ ⏩ #የስንፈተ ወሲብ ችግር በሁለት መንገድ የሚከሰት ነው፡፡ ⏩ ክፉ መናፍስት ሲጠጉን አእምሯአችን እና ስነ ልቦናችን ቅድምያ እንዲቆጣጠሩት ይሆናል ።ይህ ማለት ስንፈተ ወሲብ ለመፍጠር አእምሮአችን ላይ ውጥረት መፍጠራቸው በቂ ነው ማለት ነው። 👉እንደ ምሳሌ ብንወስደው 💠ዓይነ ጥላ 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት 💠ፍርሃት 💠ተጓዳኝ በሽታ ስኳር፣ደም ግፊት፣ካንሰር 💠ዝሙት 💠ሕልመ ሌሊት 💠ግለ ወሲብ በመፍጠር የአእምሮ እና የስነልቦናዊ ጫና ይፈጥራሉ። ያኔ ስንፈተ ወሲብ እንዲከሰት ይሆናል። ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው፣ በጋራ ወይም በተናጠል ከሚያሳዩዋቸው ምልክቶች ዋና ዋናዎቹ 🔶#ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን 🔶#ፍላጎት አለመኖርን 🔶#የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶#የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ 🔶#ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶#የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶#የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶#የወሲብ ጥላቻ 🔶#የብልት አለመነሳት 🔶#ብልት ማነስ የመሳሰሉ ችግሮች ይፈጠራሉ። #ይህ_ሁሉ_ችግር_በዕጽዋትና_በፈጣሪ_ኃይል_የሚስተካከል_ይሆናል።        ⏩#መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ           ☎0945638093 በስራ ሰዓት ይደውሉ
Show all...
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0945638093       
Show all...
👍 1
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!