cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አርሰናል ኢትዮ

ሰል አርሰናል ዜና ብቻ እናወራልን ክለባችነን እንዘከራልን ጨዋታዎች በ ቀጠታ የተላለፋሉ ቪዲይዎች በየሰአቱ ወይም በየደቂቃዉ የሚወጣ መረጃ ጥራታቸውን የጠበቁና ዕለታዊ የስፖርት ዜናዎችና ትንታኔዎች በሙሉ መስማት ይፈልጋሉ? ይሄንን ሁሉ ከፈለጉ ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን አባል መሆን ይችላሉ ከገቡ ቡኅላ ለዋዳጅ ዘመድዋ ሸር ያድርጉ ፡፡ @arsenalalways @fitsemarley

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
551Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፈረንሳዊ ሁነው በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች። 👉ኪንግ ቴሪ ኦንሪ 175 👉ኒኮላስ አኔልካ 125 👉ሉዊስ ሰሃ 85 👉ኦሊቨር ጅሩድ 72 👉ኤሪክ ካንቶና 70 ምንም እንኳን በአርሰናል ደጋፊዎች ዘንድ ብዙም ውዴታ ባይሰጠውም ኦሊቨር ጅሩድ ጥሩ የሚባሉ ሪከርዶች አሉት!!
Show all...
አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃ ! ☞ ሽኮድራን ሙስጣፊ በፕሪሚየር ሊጉ በተሰለፈባቸው 9 የፕሪሚየር ሊግ ጫወታዎች ጎል የተቆጠረብን በአንዱ ብቻ ነው ፣ ከቫለንሲያ ክለባችንን ከተቀላቀለ ወዲህ በቋሚነት 32 ጫወታዎችን ከውኖ አርሰናላችን 35 ግቦችን ሲያስቆጥር ፣ ክለባችን ከሙስጣፊ ውጪ ባደረጋቸው 18 ያህል ጫወታዎች ጎል ማስቆጠር የቻልነው 4 ብቻ ነው ። አጃኢብ ነው መከራከር እንዳንችል ቁጥሮች ፈፅሞ አይዋሹም የሙስጣፊ መሰለፍ ተከላካዩን ከማረጋጋቱ ባለፈ ለማጥቃቱም መሳሪያ ነው ማለት ነው ።
Show all...
የዙምባቤውን ፕሬዘደንት ሮበርት ሙጋቤን ለመቃወም ሠልፍ የወጡት የዙምባቤ ዜጎች wenger out የሚል ባነር ይዘው ሠልፍ መውጣታቸው ታላላቅ የመገናኛ አውታሮችን እያወያየ ይገኛል
Show all...
የጫወታው ክስተት … የአሲስት ንጉሱ ሆኗል ! ☞ ዛሬ አይተነው ማናቀውን ኦዚል ተመልከተናል ብዙ ጊዜ ኦዚልን ምናደንቀው ከኳስ ጋር ባለው ቅንጅት ነበር … ባንፃሩ ከኳስ ውጪ ግጭቶችን ማይወድና ሰነፍ የሆነ ተጨዋች ነበር ፣ ዛሬ ግን ተመልሶ ተከላካዮቹን በማገዝና የቁጥር አብላጫ እንዲኖረን በማድረግና ኳስን ወደ ፊት ይዞ በመሄድ በ72 ደቂቃ ውስጥ ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል ። ለሽኮድራን ሙስጣፊ ጎል መገኘትም የሱ ለመመገብ የቀለለ አሲስት ትልቁ አስተዋፅኦ ነበር ፣ ይህቺ አሲስት በክለብ 200ኛ አሲስቱ ሆና ተመዝግባለታለች ። ተቀይሮ እስከ ሚወጣ ድረስ የነበረው ተነሳሽነትና አልደክም ባይነት ሳይጠቀስ አይታለፍም ከጫወታው በሗላ ይህንን ብሏል :- "ሜዳ ውስጥ ያለኝ ነገር መስጠት የዘወትር ፍላጎቴ ነው ያንንም ሜዳ ላይ አሳይቻለሁ ሁሌም ለክለቤ ያለኝን ነገር ማበርከት ሁሌም ስራየ ነው ፣ ከአሌክሲስና ከላካዜቴ ጋር መጫወት በጣም ያስደስታል ሁለቱ ሲሰለፉ የማጥቃት ሀይሉ አስፈሪ ይሆናል ፣ ሽኮድራን ሙስጣፊን የመሰለ ምርጥ ተከላካይ ቡድንህ ውስጥ ሲኖርህ ቡድንህን የተረጋጋ ያደርገዋል ። " እንደ ጥቅል ለጥሩ ድላችን የሱ አስተዋፅኦ ዛሬ ድንቅ ነበር …
Show all...