cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍 ➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃 ➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን 👇SUBSCRIBER ያርጉ https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

Show more
Advertising posts
19 382Subscribers
-1824 hours
-577 days
-22330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⚠️በሳውዝሃምፕተን የእግር ኳስ ዳይሬክተር፣ ከዚያ በፊት በማንቸስተር ሲቲ የአካዳሚ ዳይሬክተር እንዲሁም በተጫዋችነት በ1995 በብላክበርን ሮቨርስ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ የነበረው ጃንሰን ዌሎክ የማንችስተር ዩናይትድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ሆኖ ተሾመ።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 18 2😁 2
⚠️አንድ የውድድር ዘመን ሳይፈጅበት እንኳ! 💪 በ ላንክሻየር ደርቢ የሊቨርፑልን ልብ ሰበረ 💪 የወልቭስን ተጨዋቾች አሸማቀቀ 💪 የዩናይትድ የወሩ ኮከብ ተጨዋች ተባለ 💪 የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ ሆነ 💪 ለመጀመሪያ ግዜ ለእንግሊዝ ተጠራ 💪 የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አገባ 💪 የመጀመሪያ የ Fa cup ጎል አስቆጠረ 💪 ገና 19ነኛ አመቱን አከበረ 🫡መልካም ልደት የልጅ ሲኒየሩ ኮቢ ❤                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 30👍 8 8
⚠️𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 ራስመስ ሆይሉንድ የ February ወር የፕሩምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ! Well Deserved 👏💎                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 79 13👏 12👎 3
⚠️"እንደኔ ሀሳብ ኤሪክ ቴን ሀግን የሚወቅስ አዕምሮ ያለው የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ ያለ አይመስለኝም። ቡድኑ ማስተካከያዎች ይፈልጋል፤ ጥራት ያለው ቡድን አይደለም። ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው ማንችስተር ዩናይትድን በሚመጥን የጥራት ደረጃ ላይ የሚገኙት፤ ቀሪዎቹ ከክለቡ መሰናበት አለባቸው። ተስፋ አደርጋለሁ INEOS ይሄንን እንደሚያደርግ።" - ሪዮ ፈርዲናንድ                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
👍 66😁 7👏 4 2👎 1
አንዴ ቀይ ሁን ብቻ !! ሬግዩሊን ♥️♥️
Show all...
64👍 17👎 2😢 2
⚠️ማንቸስተር ዩናይትድ በፔፕ ጋርዲዮላ በሚመራው በማንቸስተር ሲቲ በራሱ በኢትሃድ ስታዲየም ብዙም መጥፎ ዕድሎችገጥሞት አያቃም። የማንቸስተር ደርቢ 🔴 ነው - ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማን ያውቃል? 🤷‍♂️                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
16👍 2👏 2
⚠️ራስሙስ ሆይሉንድ የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 28👍 11
⚠️ፖል ፖግባ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎችን እና የክለቡን አመራሮች ላይ እንዲቆጩ ነው ማደርገው ብሎ የፎከረውን ፉከራ ሳይፈፅም በአበረታች መድሀኒት ምክንያት ከእግር ኳስ ለአራት አመት ታግዷል ....                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
😁 51😢 28👍 9 2🤔 2🥰 1
⚠️JUST IN ! ታዳጊው አጥቂ ኦማሪ ፎርሰን በዛሬው እለት ከፉልሀም ጋር የምናደርገውን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በቋሚ አሰላለፍ ላይ የሚጀምርበት ከፍተኛ እድል እንዳለው እየተነገረ ይገኛል 👀 Utd Academy Scoop 📰📍                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 19👍 9 1
⚠️ሜሰን ግሪንውድ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ነው። በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት አዲሱ የዩናይትድ ባለቤት ሰር ጂም ራድግሊፍ ስለ ሜሰን ይህንን ሱሉ ተደምጠዋል ለእኛ አዲስ ውሳኔ ነው፣ እሱ የማን ዩናይትድ ተጫዋች ነው። እውነታዎችን መመልከት፣ በፍትሃዊነት መፍረድ እና የክለቡ እሴቶች ምን እንደሆኑ ከግምት ውስጥ ማስገባት አለብን። በመቀጠልም በግሪንውድ ጉዳይ ውሳኔ ይዘን እንመጣለን።                   👇      👇     👇 tiktok.com/@the_red_forever_mv
Show all...
🔥 35👍 17 5👏 1