የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን
#
የጌታ_ራት_ፕሮግራም
ውድ የኃያላን መቅደስ ቤተሰቦችና ወዳጆች በሙሉ የፊታችን ዕሁድ መጋቢት 10 ከማለዳው 3:00 ጀምሮ የጌታችን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም በህብረት
የምንካፈል ይሆናል።
በመሆኑም ከመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በሚል እንማራለን።በዚህ ህይወትን የመካፈል ቀን ከመላው ቤተሰቦቻችሁና ወዳጆቻችሁ ጋር በመገኘት የህይወትን በረከት ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።
ማሣሠቢያ ፦ወደ ቤተክርስቲያን ሲመጡ መፅሐፍ ቅዱስ መያዞትን አይዘንጉ !!!
#Emmanuel ...እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!!!
የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን