የደስታዬ እልልታ - Yedestaye Elilta
ፈልገው ያጡት አልበም አለ? እዚህ ያገኛሉ ▷ Albastros.com መዝሙር ለመላክ➠ @destaye_bot አጋር ቻናል ➠ @msganabezemaye YouTube ▷ https://www.youtube.com/channel/UCRxtNjc4wpPe52ZjL-isG6A?sub_confirmaton=1 Instagram ▷ https://instagram.com/yedestaye_elilta?igshid=MTNiY
Show more44 794Subscribers
+324 hours
+1097 days
+39030 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
. በምስጋና
ዝናሽ ታያቸው - Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
❤ 7🥰 1
Show all...
❤ 27👍 11🔥 3🥰 3
Modio M21 Tablet For Sale
Storage 256GB RAM 6GB
Android 10.1
support 2 SIM Card
Condition Almost New
Contact- 0961888649
👍 5❤ 4🔥 1🥰 1
. እግዚአብሄር ያለው ይሆናል
ቤተልሄም ወልዴ- Collection
full Album ➜ https://albastros.com/album/404/various-artists/talak-honeh
@yedestaye_elilta
❤ 19👍 2👏 2🔥 1🥰 1
. የዘላለም ፈጣሪ
ሂሩት ካሳ - Live Worship
▷ ▸ Albastros.com ◂ ◁
▷ @yedestaye_elilta ◁
△Join Us△
❤ 11👍 8🔥 1🥰 1👏 1🤩 1😍 1
ደሙ በመቃኔ ላይ ስለተቀባ፤
ደሙ በጉበኔ ላይ ስለተቀባ፤
ሞት አለፈ ሄደ እራቀ ከእኔ ጋር፤
የጌታዬን ደም አይቶ፤
የኢየሱሴን ደም አይቶ (፪x)
ሞት አለፈ ሞት አለፈ፤
ሄደ ከእኔ ርቆ።
ደሙ - Meheret Etefa
@yedestaye_elilta
❤ 28👍 11🥰 5🔥 2👏 1🤩 1😍 1
አናልፈውም ብለን ያለፍነው፤
የመከራው አይነት ብዙ ነው፤
መች ተሸንፈን እናውቃለን፤
ከአሸናፊዎች እንበልጣለን፤
ይህ ያልፋል ብለን ያልገመትነው፤
የኛ ታሪካችን ብዙ ነው፤
እያለፍን በድል ጎዳና፤
አሸበረቅን በምስጋና።
አቤኔዘር - ታደሰ እሸቴ(ቁ.1)
ሙሉ አልበሙን አልባስጥሮስ ላይ ያገኙታል▽ https://albastros.com/album/201/various-artists/yetaredew-beg,-vol-1
❤ 37👍 5🥰 4👏 2🤩 2🔥 1
የቴሌግራም ፕርሚዬም ተጠቃሚ የሆናቹ የቻናላችን ቤተሰቦች ትብብራቹን እንሻለን።
ከስር የምናስቀምጥላችሁን ሊንክ በመከተል ቻናላችንን boost በማድረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን።
ይህን በማድረግ ቤተሰባዊነታቹን አሳዩን🙌🏼
ሊንኩ👇
https://t.me/boost/yedestaye_elilta
👍 15❤ 9👏 3🔥 1🤩 1
. ሀይልህ በድካሜ
Elias Abite - ዘመን ተሻጋሪ
▷@yedestaye_elilta◁
▷@yedestaye_elilta◁
△Join Us△
❤ 24👍 2🔥 2🥰 1👏 1🎉 1🤩 1
ባዶነቴ ባንተ ሲሞላ፤
ምን ይታወቀኛል ከማመስገን ሌላ፤
ካንተ እየተቀበልኩ ላንተ እሰጣለው፤
ደግሜ ደግሜ እባርክሃለው።
ክብሬ ልዘምርልህ - Yohannes Belay
@yedestaye_elilta
❤ 42👍 12🔥 3🥰 2👏 2🤩 1😍 1