cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Business Daily

Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @EBD_enquiries Join Discussion Group: https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0

Show more
Advertising posts
30 442Subscribers
+1924 hours
+1107 days
+39130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Cool Port Addis to be Launched this Ethiopian Year Cool Port Addis, Ethiopian Shipping and Logistics’ (ESL) project, will be launched this Ethiopian year. This initiative aims to revolutionize the storage and transportation of Ethiopian fruits and vegetables, paving the way for increased exports and foreign currency earnings. @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
👍 6
Partners Content -የካምፓኒ ፕሮፋይል -ካታሎግ -ቢዝነስ ፕሮፖዛል  -የጨረታ ሰነዶችን፣ -ቪዲዮ ፕሮፋይል ማንኛውም ፕሮፌሽናል የፁሁፍ እና የቪዲዮ ስራ የሚያዘጋጅሎት ይፈልጋሉ? ራፎን አድቨርታይዚንግ እነዚህን ስራዎች በልዩ ጥራት ሰርቶ ያስረክብዎታል! Transform your business narrative with RAPHON – Your Professional COMPANY PROFILE Writer! 🚀 Unlock Your Legacy! 🌟 Enjoy a 20% discount - Act Now! 📞 Call +251970353535 / +251911552239 or connect on Telegram @Selam_Raphon.
Show all...
👍 4
የተለያየ አይነት የአደጋ ስጋት (Risk) አይነቶች ያሉ ሲሆን የተወሰኑትን ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝረዋል። 1. የገበያ አደጋ ስጋት (Market Risk)፡ ይህ የሪስክ አይነት አጠቃላይ በፋይናንሺያል ገበያ ላይ ተጽዕኖ በሚያሳድሩ ምክንያቶች የተነሳ ኪሳራ ሊያስከትል የሚችልበትን ሁኔታ ያመለክታል።ይህም ሌሎች ተወዳዳሪ ድርጅቶች ገበያው ላይ ተጽኖ ለማሳደር ሚወስዷቸው እርምጃዎች፣ የሃገር እንዲሁም የአለም የኢኮኖሚ ሁኔታ እና የመሳሰሉት ለማርኬት ሪስክ ተጋላጭ እንድንሆን ሊያደርገን ይችላል። 2. ኢኮኖሚያዊ ሪስክ፡- ኢኮኖሚያዊ አደጋዎች ከግምት ውስጥ ከሚገቡት በጣም ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች አንደኛው ነው። ኢኮኖሚያዊ አደጋዎች የወለድ ተመን ስጋት፣ የዋጋ ግሽበት፣ የምንዛሪ ተመን ስጋት እና ሌሎች ሪስኮች ናቸው። 3. ስትራተጂካዊ ሪስክ፡ ይህ ደግሞ በተሳሳቱ ድርጅታዊ ውሳኔዎች የሚመጣ የገንዘብ ኪሳራ ነው። 4. Liquidity risk: ይህ ደግሞ ኢንቨስት ምናደርገብት ነገር በቀላሉና በጊዜው መሸጥ ባለመቻሉ ምክኒያት የሚመጣ ሪስክ ነው። 5. Volatility risk: የምንለው ደግሞ በገበያው ውስጥ በሚኖር የዋጋ ተለዋዋጭነት አማካኝነት የሚመጣ የሪስክ አይነት ነው። Source: Stockmarketet @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
👍 22🔥 3🏆 2
#Daily_Webinar Introduction to Research in Capital Markets Join for a free webinar on April 24, 2024, hosted by Tellimer in partnership with the Ethiopian Securities Exchange (ESX)! Register here: https://bit.ly/3JeD7F5 @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
Ethiopia's Exports Reach USD 2.5 Billion in Nine Months Ethiopia's trade performance over the past nine months showed positive signs, though falling short of initial targets. The country aimed to achieve USD 3.562 billion in foreign trade revenue, but only reached USD 2.541 billion, representing 71.34% of the goal. @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
🔥 2
Ethiopian Electric Utility Unveils Tech Center to Revolutionize Prepaid Services With a vast customer base exceeding 4.6 million nationwide, comprising over 3.75 million post-paid users alongside 900,000 prepaid customers, EEU revealed that it was working towards enhancing its technological infrastructure. The company is poised to address long-standing challenges for its prepaid customers and enhancing convenience through the development of a cutting-edge technology center valued at USD 48 million. @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
👍 2 1
ኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈልባቸዉ እንደ አልኮል መጠጦች ፣ ሲጋራ እና የታሸገ ዉሃ ላይ ላይ ቴምብር እንዲለጠፍ የሚያስገድደዉ መመሪያ ወጣ የገንዘብ ሚኒስትር የኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳዳር ስርዓትን ለመወሰን የሚያስችለውን መመሪያ ከሰሞኑ አዉጥቷል። በዚህ መመሪያዉ የኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈልባቸዉ እቃዎች ማለትም የአልኮል መጠጦች፤ አልኮልና እና አልኮል አልባ ቢራ፤  ሲጋራ፤ ሲጋሪልስ፤ ትምባሆ ፣ የታሸገ ውሃና ሌሎች ኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈልባቸዉ ዕቃዎች ላይ ተግበራዊ ይደርጋል። የኤክሳይዝ ቴምብር  በወረቀት፤ በዲጂታል ወይም ሚኒስቴሩ በሚወስነው መልክ የተዘጋጀና የኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈልባቸው እቃዎች ላይ የሚታተም ወይም የሚለጠፍ ቴምብር ማለት እንደሆነ በዝርዝር ያስቀምጣል። የገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣዉ በዚህ መመሪያ የኤክሳይዝ ታክስ በሚከፈልባቸው እቃዎች አቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ ተሳታፊ የሆነ ማናቸውም ላኪ በእጁ የሚገኙትን የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው እና የኤክሳይዝ ቴምብር ያልተለጠፈባቸው ወይም ምልክት ያልተደረገባቸዉን ዕቃዎችን ለገበያ ማዋል አይችልም ። Source: Capital @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
👍 11 5👏 2
በሀገሪቱ የሚገኙ አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት በ2015 በጀት ዓመት የተቀማጭ ገንዘባቸዉ በከፍተኛ ደረጃ ማደጉ ተጠቁሟል። በዚህም እስከ 2015 መጠናቂያ ድረስ የአነሰተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት አጠቃላይ ሀብት በ33.7 በመቶ ( ከ46.1 ቢሊዮን ብር ወደ 61.7 ቢሊዮን ብር) እድገት አሳይቷል። የተቋማቱ ተቀማጭ ገንዘብ 28.8 በመቶ (ከ21.7 ቢሊዮን ብር ወደ ብር 27.9 ቢሊዮን) ጨምሯል። በተመሳሳይ  የካፒታል ዕቃዎች ሊዝ ፋይናንሲንግ ኩባንያ  በበጀት ዓመቱ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘባቸዉ 39.4 በመቶ ( 16.8 ቢሊዮን ብር ) ደርሷል። አሁን ላይ በሃገሪቱ 47 የአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት እንዲሁም 6 የካፒታል ዕቃዎች ሊዝ ፋይናንስ ኩባንያዎች ይገኛሉ። በዚህም እያንዳንዱ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በቀጣይ 4 ዓመታት ውስጥ ቢያንስ 75 ሚሊዮን ብር መድረስ ይጠበቅባቸዋል ። Source: Capital @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
👍 10 3
Partners Content -የካምፓኒ ፕሮፋይል -ካታሎግ -ቢዝነስ ፕሮፖዛል  -የጨረታ ሰነዶችን፣ -ቪዲዮ ፕሮፋይል ማንኛውም ፕሮፌሽናል የፁሁፍ እና የቪዲዮ ስራ የሚያዘጋጅሎት ይፈልጋሉ? ራፎን አድቨርታይዚንግ እነዚህን ስራዎች በልዩ ጥራት ሰርቶ ያስረክብዎታል! Transform your business narrative with RAPHON – Your Professional COMPANY PROFILE Writer! 🚀 Unlock Your Legacy! 🌟 Enjoy a 20% discount - Act Now! 📞 Call +251970353535 / +251911552239 or connect on Telegram @Selam_Raphon.
Show all...
👍 9🔥 1
ከIMF ለመስማማት የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም የመጨረሻው ጥይት ብርን ከዚህ በላይ ማዳከም ነው! የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልኡካን የዓለም የገንዘብ ድርጅት የተጨማሪ ብድር ስምምነት ለማድረግ በአሜሪካ ውይይት መጀመሩ ይታወቅ ነበር! ዛሬ የወጣው የሮይተርስ ዘገባ "There are still "difference" between IMF and Ethiopia over a loan and reform package" ይላል! ዋናው ያለመስማማት ነጥብ ከዶላር አንፃር #ብር_መዳከም አለበት የሚለው ላይ ነው! ዜናውን በቀጣዩ ሊንክ ተመልከቱት.... Read More @Ethiopianbusinessdaily
Show all...
👍 12👎 9🤔 2 1