cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Gospel singer josh robel

Singer

Show more
Advertising posts
197Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
" ክብሬ ትዘምርልህ ዘንድ ዝምም እንዳትል ልቅሶዬን ለደስታ ለወጥህልኝ፥ ማቄን ቀድደህ ደስታንም አስታጠቅኸኝ።" (መዝ 30: 11)
Show all...
Tebarekubet😍😍😍
Show all...
Zare 11 ayekerm
Show all...
" አቤቱ፥ ሥራህ እጅግ ብዙ ነው፤ ሁሉን በጥበብ አደረግህ፥ ምድርም ከፍጥረትህ ተሞላች።" (መዝ 104: 24)
Show all...
ዘመቻ Helina Dawit || New Music sʜᴀʜᴀʀᴇ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ዘመኑን የዋጀ መዝሙር🌏🌍🌎 ዘመቻ /* Helina Dawit */ የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ ከልጁ በቀር የአብ ትኩረት ከሆነው ከኢየሱስ በቀር ከመንፈስ ቅዱስ ፈገግታ ከልጁ በቀር ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለን ምን ሕይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና ምን ትምርት አለን ከኢየሱስ ውጭ ምን እንላለን ምን መዝሙር አለን ምን እምነት አለን ምን ሕይወት አለን ምን ስብከት አለን ምን ክርስትና ምን ትምርት አለን ከኢየሱስ ውጭ ምን እንላለን አንተ አይደለህም ወይ የሞታችን ከልካይ ከአባትህ ያስማማኸን የጠቡ ገላጋይ አንተ አይደለህም ወይ የቀራኒዮ ጀግና ሞትን ታሪክ ያረክ የምትመጣው ገና የሱስ አይደለ ወይ የሚወድ ልጁ መካከል የደቀክ ያረፈብህ እጁ ለሞት ያውም ለመስቀል የታዘዝክ ነፍስን በፈቃድህ በምትክ ያኖርክ ታዲያ ማን በሠራው ማን ይሞገሳል በማን ገድል ማን ይወደሳል ወንጌል ሲባል ስሙ ሲነሳ ኢየሱስ ብቻ አብሮ ይነሳ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንመልስ ዘመቻ ዘመቻ ውጡ ዘመቻ ዘመቻ እንንቃ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩን ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ ቤቱን ወደ ባለቤቱ መድረኩን ወደ ሚያምርበቱ ዘመቻ አንቺ ውርንጭላ ንጉሥሽን አስቀምጪ ሲቀመጥብሽ ነው ዘንባባ ምትረግጭጪ አንቺ  ሙሽሪት ዝርግፍ ጌጥሽን አንሽ ከሴቶች መካከል ሞገስ ልዩነትሽ አንቺ ቤተክርስቲያን የሱስን መልሽ መ’ቶ ሚወስድሽ ዉቡን ሙሽራሽ ጊዜው ምንም ባይመስል ግራ ቢገባሽ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
Show all...
. አንተ ጌታዬ ነህ ሊዲያ አንተነህ | Live 🕑-14:24Min💾-13.3MB ▷ ◁https://t.me/joshuarobeleyasu▷◁ △Join Us△
Show all...
የተወደዳችሁ ወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ እንኳን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🎄❤️❤️
Show all...
Ye zemari eliyas mulu album telekowal
Show all...
(ሰቆ 3 ) ------------ 22 ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። 23 ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። 24 ነፍሴ፦ እግዚአብሔር እድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ አለች።
Show all...
ዘማሪ ኤሊያስ እንኳን ጌታ እረዳህ። ማርኮኛል የመዝሙር አልበም ታህሳስ 9 እሁድ በክራይስት አርሚ ቤ/ክርስቲያን ይመረቃል እንዳትቀሩ።
Show all...
ሳይነጋ ለሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር መጥቻለሁ ፊትህ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ አንተን ባየ አይኔ ይስሀቄን አይቼ ንቄዋለሁ ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር ሰዋዋለሁ አንተን ባየ አይኔ የኔን ሳቅ አይቼ ንቄዋለሁ ሳላንገራግር ሰዎች ሳላማክር ሰዋዋለሁ ይሁና የኔ ሳቅ ለእርሱ ይሁና ደስታዬ ለእርሱ ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ . አንተን ባየ አይኔ -||- በረከት ለማ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△ በቃ ዝም ብለን እንስማው🙏
Show all...
" አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤" (መዝ 103: 13)
Show all...