cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TIKVAH-ETHIOPIA

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። @tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna #ኢትዮጵያ

Show more
Advertising posts
1 338 169Subscribers
+41624 hours
+4 1147 days
+31 27530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
" ለኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጠትም ሆነ መቆጣጠር የሚመለከተው እኛ ነው " - የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎችን ለስራም ሆነ ለትምህርት ወደ ውጭ ሀገር የመላክ ፍቃድ ለስራና ክህሎት ሚኒስቴር ብቻ የተሰጠ ሃላፊነት መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በዚህ ጉዳይ በሚኒስቴሩ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት የኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጫ ዴስክ ሃላፊ አቶ ተክሌ ተስፉ ለመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ቃላቸውን ሰጥተው ነበር። " አሁን ላይ በተለያዩ ከተሞች በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ኤጀንሲዎች ሰዎችን ' ካናዳ እና ወደ ሌሎችም የውጭ ሀገራት ስራ እናስቀጥራችኃለን ' በሚል የሚያስተላለፉት ማስታወቂያ ፈጽሞ ፈቃድ የሌለው እና ህገ ወጥ ነው ' ብለዋል። ይህን ስራ በሚሰሩት ላይ በጥቆማና በፍለጋ ሲደረስባቸው እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ገልጸዋል። " ለኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጠቱንም ሆነ መቆጣጠሩንም የሚመለከተው የመንግስት ተቋም ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው " ሲሉ ገልጸዋል። በፌደራልም በክልልም ያሉ ኤጀንሲዎች በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ፈቃድ ከተሰጣቸው ብቻ ስራው ላይ መሰማራት እንደሚችሉ አስገንዝበዋል።                      በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እየተበራከቱ መጥተዋል ያሏቸው ህገ ወጥ ኤጀንሲዎችን በጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እርምጃ እንደሚወሰድባቸው አስጠንቅቀዋል። ዜጎችን ያለ ፍቃድ " ወደ ውጭ እንልካለን " የሚሉ ህገ ወጦች ምንም አይነት እውቅና የሌላቸው መሆኑን ህብረተሰቡ እንዲረዳው ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው (መናኸሪያ 99.1 ኤፍ ኤም) በሰጡት ቃል አስገንዝበዋል። @tikvahethiopia
21 1840Loading...
02
#ዝቋላ በወራት በፊት የጥንታዊው እና በታሪካዊው ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት  በግፍ መገደላቸው ይታወሳል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ግድያው በ " ሸኔ ታጣቂዎች " መፈፀሙን መግለጿም አይዘነጋም። በወቅቱ አንድ የገዳሙ መነኩሴ ከሟቾቹ ጋር የነበሩ ዱካቸው መጥፋቱም ሲገለጽ እንደነበር ይታወሳል። እኚሁ መነኩሴ ግድያውን ፈጽሟል ከተባለው ታጣቂ ቡድኑ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ተደርሶባቸው በእስር ቤት እንዳሉ ተሳምቷል። ይህ የተሰማው ከቀናት በፊት በመንግስታዊ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች በዝቋላ ገዳም በታጣቂዎች ስለሚደርሰው ግፍን በተመለከተ በተሰራጨ አንድ ፕሮግራም ላይ የገዳሙ አባቶች ሲናገሩ ነው። በወቅቱ ምን ሆነ ? የካቲት 12 /2016 ዓ/ም ከገዳሙ ከተወሰዱት እና በኃላም ለምምክር ተብለው ከተጠሩት 5 መነኮሳት አንድ መነኩሴ ሳይገደሉ በህይወት ተርፈው ወደ ገዳሙ ተመልሰዋል። አባ ገ/ኢየሱስ ፀጋዬ ፦ " መጀመሪያውኑ መረጃውን የሚሰጥ ከኛ ውስጥ አደራጅተዋል። እነሱ ናቸው የኛን እያንዳንዱን መረጃ የሚሰጧቸው። ይሄን እኛ አናውቅም በወቅቱ ፤ አሁንም ቢሆን ሀገር መከላከያ መጥቶ መረጃው እንዲህ እንዲህ ነው ብሎ ስልካቸውን ጠልፎ ያለውን መረጃ ከእንቅስቃሴያቸው አኳያ ነው ያወጣልን እንጂ ውስጡን አናውቅም። እንደኛው ቆብ ያደርጋሉ፤ መናኝ ናቸው። እነሱ ተርፈው የመጡት አባት የምንጠራጠራቸው መከላከያው በትክክል መረጃ አግኝቶባቸዋል። እሳቸው ወደ ማታ መጡ ተባሉ ግን የሸኛቸው ሸኔ ነው እስከ ግማሽ መንገድ ከመጡ በኃላ በራቸውን ዘግተው በውጭ አስቆልፈው ተቀምጠዋል። ማታ 2 ሰዓት ላይ ሀገር መከላከያ ሰራዊት መጡ እኚያን በአስቸኳይ መያዝ ስለነበረባቸው የት ነው ያሉት አሉ ? ሄደው ከቤታቸው ሲፈለጉ ጠፉ በውጭ ተቆልፏል ከዛ በሩ ይሰበር ተብሎ በሩን መከላከያዎቹ ሰብረው አገኟቸው በቁጥጥር ስር አዋሏቸው። ከዛ መከላከያው እኛ የማረጋጋት ስራ ነው የሰራው። እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው በወቅቱ ሀገር መከላከያ ባይመጣ አናድርም ነበር። አሁንም በየጫካው ተሰማርተው ጥበቃ እያደረጉ ነው። " አባ ተ/መድህን ገ/መስቀል ፦ " ገንዘባችንን ፣ መሳሪያዎቻችንን በመውሰድ ባላቸው ሲስተም ከውስጣችንም ሳይቀር ከነሱ ጋር የተዋሃደ ኃይል ያለውን ንብረታችንን ሁሉ እስከማጣት ደርሰናል። መከላከያ ኃይል በመረጃ ነው ሊያወጣቸው የቻለው። " ገረመው ይርጋ (የሉበን ጩቃላ ወረዳ ሚሊሻ) ፦ " ይሄን ሁሉ ሲያደርጉ ብቻቸውን አይደለም። የራሳቸውን ሰው ከቤተክርስቲያን ውስጥ አሰማርተው ይህ ስራ ሲሰራ ነበር። ከህዝቡም ከነዋሪው አደራጅተው ያንን ስራ ይሰራ ነበር። መጨረሻ ላይ እነዛ አባቶች ታግተው ሄደው አባቶችም መስእዋትነት ከፈሉ። እነዛም ተመሳጥረው የነበሩት በጣም አደገኛ የተባለው ተይዟል። በቁጥጥር ስር የዋሉም አሉ። " ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ፤ " ድሮም የሚጎዳው የውስጥ አዋቂ ነው " ብለዋል። " የቀረቡ መስለው ፣ አብረው የመነኑ መስለው ፣ አብረው ከገዳሙ ሰዎች ጋር በደባልነት በአስመሳይነት የሚኖሩ እንደነበሩ ጭላንጭሎች ነበሩ ይሄን ሁላችንም እናውቃለን " ሲሉ ገልጸዋል። በዚሁ በቀረበው ፕሮግራም ላይ የገዳሙ አባቶች ፥ ታጣቂዎቹ ከውስጥ ባላቸው ሰዎች አማካኝነት እያንዳድኑ ንብረት የት እንደሚቀመጥ በማወቅ በተደጋጋሚ ጊዜ ዝርፊያ ሲፈጽሙ እንደከረሙ ተናግረዋል። ይህንን ለፀጥታ ኃይል ካሳወቁ ቤተክርስቲያኗን ጭምር በቦምብ እንደሚያወድሙ ሲዝቱ እንደነበር ገልጸዋል። #ዝቋላገዳም2016 @tikvahethiopia
28 8840Loading...
03
#AddisAbaba ከአንድ ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሚሊኒያም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ኃይል ጋር በነበረው የተኩስ ልውውጥ ወቅት ሁለት " የፋኖ አባላት (አንድ አመራር እና አንድ አባል) " ፦ - ናሁሰናይ አንዳርጌ - አቤነዘር ጋሻው መገደላቸው መነገሩ ይታወሳል። ከዛ በኃላ እናቶቻቸው በሀዘን ውስጥ ሆነው አስክሬን ለመውሰድ እንዳልቻሉና እላይ ታች እያሉ እንደሆነ ግን ምንም መፍትሄ እንዳላሀኙ ተነግሮ ነበር። ከዚህ ጋር በተያያዘ ትላንት ምሽት ለቪኦኤ ቃላቸውን የሰጡ አንድ የቤተሰቡ አባል ፥ እስካሁን አስክሬን ለቤተሰብ እንዳልተጠ ተናግረዋል። የናሁሰናይ አንዳርጌ እናት ወ/ሮ ሀረገወይን አዱኛ እና የአቤነዘር ጋሻው እናት ወ/ሮ ኤልሳ ሰለሞን የልጆቻቸውን አስክሬን ለመጠየቅ በየቦተው እየተንከራተቱ እንደሆነ ገልጸዋል። " እንድህ ያለው ክስተት በዓለም ላይ ያልተከሰተ እስኪመስል ድረስ ነው ከሀዘን በላይ ስቃይ ሆኗል። በጥዋት ጉዳይ አስፈጻሚ መስለው ነው የሁለቱ እናቶች የሚሄዱት አዲስ አበባ ፖሊስ ይሄዳሉ ' እኛን አይመለከትም ፌዴራል ነው ' ይባላሉ ፌዴራል ይሄዳሉ ' እኛን አይመለከትም ' ይባላሉ ከዛ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ እዛ ጭራሽ የሚያናግራቸው የለም " ብለዋል። " ማንም ሰብዓዊ ሰው ይሄን ይረዳል ብዬ አስባለሁ። ሰው ሞቶ አስክሬን የተከለከልን ብቸኛ ሰዎች እኛ ነን ብዬ ነው የማስበው አስክሬን ማየት እንኳን ተከልክለናል። " ሲሉ አክለዋል። ከቀናት በፊት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይሄ ጉዳይ የሚመለከተው የፀጥታ እና ደኅንነት ግብረ ኃይል ወይም የፌደራል ፖሊስን እንደሆነ መናገሩ ይታወሳል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ደግሞ ፥ " ይህ ጉዳይ የሚመለከተው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ነው " ማለቱ አይዘነጋም። በሌላ በኩል ፥ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ አስክሬን ለመጠየቅ የሄዱ ሁለት የቤተሰብ አባላት (ዳዊት መንግሥቱ እና ዳዊት መኮንን የተባሉ) መታሰራቸውን እኚሁ የቤተሰብ አባል ገልጸዋል። " መንግሥት ከሚለው አይነት ነገር ጋር ምንም ግንኝኑት የላቸውም በግል ስራ ነው የሚተዳደሩት አክሬን ለመጠየቅ ሲሄዱ ነው ቤታቸው እንዲፈተሽ ተደርጎ በቁጥጥር ስር የዋሉት " ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው አስረድተዋል። @tikvahethiopia
1 2120Loading...
04
#SsellaPortFashion ጫማዎች ፣ የሴቶች እና የወንዶች መዋብያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች መርጠው ይሸምቱ። ያለተጨማሪ ክፍያ እንልክሎታለን፣ ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን። ስልክ ፦ 0964341513 / 0919998383 የመረጡትን እቃ ይህን በመጫን ይላኩልን 👉 @businesslidu & @businesslidu2 ተጨማሪ ጫማዎችን ለመምረጥ እንዲውም ዋጋቸውን ለማወቅ ከታች ያለውን link ትጭነው join በማድረግ ይመልከቱ👇 https://t.me/+HSaoqnlQCrc1NjI8
12 5300Loading...
05
ከባንክ ወደ M-PESA ብራችንን በማስተላለፍ እስከ 50ብር ሽልማት እንፈስ! M-PESA ላይ እንመዝገብ፣ በM-PESA እንገበያይ! 🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል! #MPESASafaricom  #FurtherAheadTogether
4 8410Loading...
06
#Update የ " ቲክቶክ " እገዳ በኪርጊስታን ተግባራዊ ሆነ። ኪርጊስታን " ቲክቶክ " በመላ ሀገሪቱ  እንዲታገድ ውሳኔ ማስለፏ ይታወሳል በዚሁ ውሳኔ መሰረት የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ትዕዛዙን ወደ መፈጸም #እርምጃ ገብተዋል። በሀገሪቱ " ቲክቶክ " መስራት እንዳቆመም ተነግሯል። ሰዎች መተግበሪያውን ሲከፍቱን የሚያገኙት መልዕክት " Unable to load, please try again." የሚል ነው። ውሳኔው በሀገሪቱ ብሔራዊ ደህንነት መ/ቤት የተላለፈ ነው። የኪርጊስታን ዲጂታል ሚኒስቴር ቲክቶክን የሚያስተዳድረው ' ባይት ዳንስ ' ኩባንያ ፥ " #የልጆችን ፦ - አእምሯዊ፣ - አካላዊ፣ - መንፈሳዊ እና #ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም " ብሏል። በዚህም ምክንያት " ቲክቶክ " በሀገሪቱ እንዳይሰራ ተደርጓል። ውሳኔው የተቃወሙ አካላት ይህ ተገቢ እንዳልሆነ በመግለጽ ገደቡ እንዲነሳ ጠይቀዋል። ከገደብ ይልቅ ቁጥጥር ይደረግበት ብለዋል። ከዚህ ቀደም የኪርጊስታን የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ፥ " ቲክቶክ " የተሰኘው መተግበሪያ ለልጆች አእምሯዊ እድገት እና አጠቃላይ ደህንነት ጠንቅ እየሆነ ነው " ማለቱ ይታወሳል። መተግበሪያው #ህጻናት እጅግ ጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ ይዘቶችን እንዳያገኙ ለመከላከል በቂ #መቆጣጠሪያ እንደሌለው ነበር የገለጸው። በተጨማሪም ለተጠቃሚዎቹ ትክክለኛ የዕድሜ ማረጋገጫ እርምጃዎች እንደለለው እና ተጠቃሚዎችን በአጫጭር የቪዲዮ ክሊፖች ወደ ምናባዊ ግዛት በመሳብ #ሱስ የሚያስይዝ ይዘት እንዳለው አስረድቶ ነበር። ሚኒስቴሩ " ቲክቶክ " በወጣቱ ትውልድ ደህንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳለው በአጠቃላይም ለትውልዱ ጠንቅ እየሆነ እንደመጣ አሳውቆ ነበር። በሌላ በኩል ፤ አሜሪካ ውስጥ ከመረጃ ደህንነት ጋር በተያያዘ መተግበሪያው እንዲታገድ ከፍተኛ ግፊት እየተደረገ ሲሆን  " ቲክቶክ " ከቻይናው ኩባንያ ካልተፋታ / አሜሪካ የምትቆጣጠረው አይነት ካልሆነ በመላ ሀገሪቱ መታገድ ዕጣ ፋንታ ሊገጥመው ይችላል ተብሏል። @tikvahethiopia
192 21375Loading...
07
የከባድ መኪና ሆነ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ሹፌሮች በተለያዩ ወቅቶችና ቦታዎች በታጣቂዎች የሚደርስባቸውን ፦ - ግድያ ፣ - እገታ ፣ እምዲሁም የተሽከርካሪዎች ቃጠሎ በተመለከተ በተደጋጋሚ መረጃዎችን መለዋወጣችን ይታወሳል። ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን መቂ አካባቢ “ የታጠቁ ኃይሎች ” በአሽከርካሪና ረዳት ላይ ጉዳት እንዳደደረሱ ፣ ከወራት በፊትም በርካታ ተሽከርከርካሪዎች ታቃጥለው እንደነበር ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ቃላቸውን የሰጡ የመቂ ነዋሪ ፥ አንድ የአይሱዚ ሹፌር ሲገደል ፣ ረዳቱ አካላዊ ጉደት እንደረሰበትና ሌሎች ተሽከርካሪዎች በጥይት እንደተበሳሱ አስረድተዋል። " የተኩስ እሩምታ ተከፍቶባቸው ሹፌሩ ተገደለ። ሚያዚያ 9 ቀን 2016 ዓ/ም ነው የተቀበረው ፤ ረዳቱም ቆሰለ " ሲሉ ነው የተናገሩት። የተኩስ እሩምታ የተከፈተባቸው ከ7 በላይ ተሽከርካሪዎች መሆናቸውን ጠቁመው " ተዘግቦ እንኳን አየዋለሁ ብዬ ነበር የዘገበው ሚዲያ የለም " ብለዋል። ሟቹ ሹፌር መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት መቂ አካባቢ ማታ ላይ በታጣቂዎች ተኩስ እንደተከፈተበት አስረድተዋል። " ሌሎቹ ሹፌሮች ፈጣሪ አትርፏቸው አልተጎዱም። ተሽከርካሪዎቻቸው ግን በጥይት ተበሳስተዋል። ጎማው እስከ 15 ጥይት  ያረፈበት አለ " ብለዋል።   እኚሁ ነዋሪ ታጣቂዎች " ወደ ኦሮሚያ ተሽከርካሪ እንዳይሄድ ሰሞኑን እቀባ ጥለዋል " ያሉ ሲሆን ጥቃቱን በከፈቱ በማግስቱ  " ከመከላከያ ጋ ተታኩሰዋል "  ሲሉ ገልጸዋል። ሌላኛው ነዋሪ ፤ የዛሬ ወር ገደማ በተመሳሳይ እዛው ቦታ/መቂ ብዙ ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል ሲሉ አስታውሰዋል። " ጥቃቱ አለ አሁንም አልቆመም። የተወሰነ ጊዜ መከላከያ ሲመጣ ጋብ ይላል እንጂ። ሹፌሮች ስቃይ ላይ ናቸው " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ እጅግ ትኩረት ይሻል የተባለውን የሹፌሮችን ጥቃት በተመለከተ ከክልሉም ሆነ ከዞኑ ኃላፊዎች ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ተደጋጋሚ ጥረት ለጊዜው ያልተሳካ ሲሆን፣ ምላሽ የሚሰጡ ከሆነ የሚያስተናግዳቸው መሆኑን ያሳውቃል። NB. መቂ ከሰሞኑን ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፓርቲ (ኦነግ) ከፍተኛ አመራር ግድያን ያስተናገደች ከተማ ናት። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
116 36181Loading...
08
" የመምህራን የስነ-ልቦና ቁስል ሳይሽር ስለ የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ማሰብ ይከብዳል "  - ማህበሩ የትግራይ መምህራን ማህበር በድጋሚ የመምህራን የ17 ወራት ውዙፍ ደመወዛቸው እንዲከፈል ጠየቀ። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርንም ዳግም አስጠነቅቋል።  ማህበሩ ሚያዚያ 8 በኣክሱም ከተማ 33ኛው ጉባኤውን አካሂዶ ነበር። በጉባኤው ማጠቃለያ ባወጣው የአቋም መግለጫ " የትግራይ መምህራን የ17 ወራት ውዙፍ ደመወዛቸው እንዲከፈል " ሲል ጠይቋል።   የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ እስከ ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባለው ጊዜ ከሚመለከታቸው የጊዚያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር በመገናኘት ስለ ውዙፍ ደመወዝ መከፈል የመጨረሻ አቋሙ እንደሚያሳውቅ አመልክቷል። ለጥያቄው በጊዜ ገድብ የተወሰነ አሳማኝ መልስ ካላገኘ ጠበቃ አቁሞ ክስ እንደሚመሰርት አሳውቋል። " ተቃውሟችን እና ጥያቄያችን ትምህርት ቤቶች በመዝጋትና ተተኪ ዜጋ በመጉዳት የማሳካት ፍላጎት የለንም " ያለው ማህበሩ " ግዴታችን እየፈፀምን መብታችን እስከ ጫፍ እንጠይቃለን " ብሏል። " የመምህራን የስነ-ልቦና ቁስል ሳይሽር በትምህርት ስለሚገነባው ትውልድና የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ማሰብ ይከብዳል "  ሲልም አክሏል። ማህበሩ የመምህራን ጥያቄ እስኪመለስ ህጋዊ ተቋውሞ ማሰማቱን እንደሚቀጥል አረጋግጧል። መረጃውን የመቐለው ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ፥ ድምጺ ወያነ ቴሌቪዥንን ዋቢ አድርጎ ነው የላከው።        @tikvahethiopia            
173 11330Loading...
09
" ልጄን አድኑልኝ " - መምህርቷ እናት መምህርት አልሻምጌጥ ንጉስ ፤ ልጇ የአብቃል በተወለደ በሀያ አንድ ቀኑ ነው የልብ ህመም እንዳለበት ያወቀችው። ላለፉት 5 አመታት የህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና መዕከል አስመዝባ ብጠብቅም ወረፋ ሊደርሳት አልቻለም። " አሁን ልጄ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደረሰ " ስትል ገልጻለች። ከሀያ አንድ ቀኑ ጀምሮ ከሀዋሳ አዲስ አበባ እየተመላለሰች ሰርጀሪውን ስትጠብቅና ማስታገሻ መድሀኒት ስትጠቀም ብትቆይም እንደልጅነቱ መቦረቅ ያልቻለው የአብቃል  " አሁን ላይ የልቡ ክፍተት አራት ሚሊ በመድረሱ እብጠት ፈጥሮበታል " ስትል አስረድታችለ። ይህ እብጠት ምግብ እንዳይረጋለት ከማድረጉ በላይ በአፍና በአፍንጫዉ ደም መውጣት መጀመሩ እና ድንገት በየሰአቱ እራሱን ከመሳቱ በተጨማሪ ፍጹም የድካም ስሜት ውስጥ እንዲገባ በማድረጉ ለቤተሰቡ ታላቅ ድንጋጤ ፈጥሯል። ይህን ተከትሎ ጤና ባለሙያዎች በቶሎ ሰርጀሪዉ መሰራት እንዳለበት ቢናገሩም የመምህር ደሞዙን ከእለት ጉርስ አበቃቅቶ ለመድሀኒት ሲጠቀም ለቆዉ የመምህር አልሻምጌጥ ቤተሰብ ዱብ እዳ ሆኖበታል። ቤተሰብም አሁን ላይ የሚያደርገዉ ጠፍቶበታል። በጉዳዩ ላይ ለኢትዮጵያ ህዝብ በቲኪቫህ ኢትዮጵያ በኩል መልእክት አስተላልፉልኝ የምትለው እናት አሁን ላይ በግል ሆስፒታል ለሰርጀሪዉ ብቻ 650 ሽህ ብር እንደተጠየቀ በአጠቃላይ ከ800 እስከ 900  ሽህ ብር እንደሚያስፈልግ ገልጸለች። ይህን ማድረግ ባለመቻሏ እና ገንዘብም ስለሌላት ልጇን አይኗ እያዬ ልታጣዉ መሆኑን በእንባ ተናግራለች። በመሆኑም ፥ " ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚቻለዉን አድርጎ ልጄን ያድንልኝ " በማለት ተማጸናለች። መምህር አልሻምጌጥ ንጉስን በስልክ ማነጋገር የሚፈልግ የግል ስልክ ቁጥሯ 0916155490 ነው። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000243926053 የሂሳብ ቁጥሯ ነው። @tikvahethiopia
171 161120Loading...
10
የፋሲካ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር *127# ወይም http://onelink.to/fpgu4m በመግዛት ጎራ ይበሉ፤ እስከ ብር 2500 ለሚደርሰው ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያግኙ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
150 0010Loading...
11
#BankofAbyssinia በተለያዩ ቦታዎች በአፖሎ ሲከፍሉ ቅናሽ ያገኛሉ! አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ ይጠቀሙ። ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.boa.apollo&hl=en&gl=US ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/apollo-digital/id1601224628#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
164 1091Loading...
12
#Update " የሟች ቤተሰብ ተገኝቷል " - ፖሊስ በሟች ኪስ ማንነቱ የሚጠቅስ መረጃ በማጣቱ  ምክንያት የሟችን ፎቶ በመለጠፍ  ቤተሰቦቹን አፋልጉኝ ያለው የዓዲግራት ከተማ ፓሊስ የሟች ቤተሰብ መገኘቱ አስታውቋል። የማህበራዊ የትስስር ገፆችና ሚድያዎች በሟች ቤተሰብ ፍለጋ ያደረጉት የነቃ ወገናዊ ተሳትፎና ጥረት አመስግኗል። ለሟቹ ቤተሰብ ክብር ሲባል ፎቶውን ከገፃቸው በማጥፋት እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል። በዚህም መሰረት ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለሟች ቤተሰብ ክብር የሟችን ፎቶ #ማጥፋቱን ለመላ አባላቱ መግለጽ ይወዳል። ምናልባት በውስጥ የተቀባበላችሁም የሟችን ፎቶ ከስልካችሁ እንድታጠፉ እንጠይቃለን። ሚያዝያ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት በዓዲግራት ከተማ አንድ ወጣት ተገድሎ ተጥሎ መገኘቱንና በግድያው የተጠረጠሩ 3 ግለሰቦች ሟቹ ከወደቀበት አቅራቢያ በሚገኝ አንድ መጠጥ ቤት በቁጥጥር ስር መዋላቸው መረጃ እንደላክልንላችሁ ይታወሳል። #TikvahEthiopiaFamilyMekelle @tikvahethiopia
252 37845Loading...
13
#Update በኢራን " ኢስፋሃን ከተማ " ዛሬ ማለዳ ፍንዳታዎች የተሰምተው ነበር። ይህች ከተማ የአገሪቱ አየር ኃይል መቀመጫ ፣ በርካታ ወታደራዊ ተቋማት ያሉባት ናት። የኢራን መገናኛ ብዙኃን በደፈናው 3 ድሮኖች በኢራን የአየር መከላከያ ሥርዓት ወድመዋል ሲሉ ገልጸዋል። #የአሜሪካ ባለልስጣናት እስራኤል ቅዳሜ ለተፈጸመባት ጥቃት ኢራን ላይ የሚሳኤል የአጸፋ ጥቃት ፈጽማለች ብለዋል። የኢራን በይፍ የሰጠችው ማብራሪያ ባይኖርም የተሰማው ፍንዳታ ጥቃትን የማክሸፍ እንደነበር አሁን ላይ ከተማዋ በመደበኛ እንቅስቃሴ እንደምትገኝ ገልጸዋል። የደረሰ አንዳች ጉዳት እንደሌለ ጠቁመዋል። በኑክሌር ተቋማት ላይ ምንም ጉዳት አለመድረሱን ተነግሯል። ምንም እንኳን በመገናኛ ብዙሃን እና በአሜሪካ ባለስልጣናት እስራኤል የጸፋ እርምጃ መውሰዷ ቢነገርም ሀገሪቱ እስካሁን በይፋ " ኃላፊነት እወስዳለሁ " አላለችም። ኢራንም ፥ " እስራኤል ናት ይህንን ያደረገችው ቀጣይ እርምጃዬ ይሄ ነው " የሚል ይፋዊ ቃል አልሰጠችም። ነገር ግን ጉዳዩ አሁንም በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን እንደደቀነ ይገኛል። ሀገራት ከወዲሁ በእስራኤል ላሉ ዜጎቻቸው ማስጠንቀቂያ እየሰጡ ናቸው። ኢራን እስራኤልን ከቀናት በፊት መደብደቧን ተከትሎ እስራኤል የአፀፋ እርምጃ እንደማይቀርላት ተናግራለች። ኢራንም እስራኤል የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ ካለች እስከ ዛሬ ጥቅም ላይ ያልዋለ መሳሪያ እንደምትጠቀምና እርምጃዋ ከመጀመሪያው እየከፋ እንደሚሆን አስጠንቅቃለች። ኢራን ፥ ጦርነቱ እንዲስፋፋ እንደማትፈልግ ነገር ግን ደፍሮ የሚያጠቃት የትኛውም አካል ካለ " እጁን እንቆርጥለታለን " ስትል ነው ከሰሞኑን የዛተችው። @tikvahethiopia
228 10136Loading...
14
#ሴጅ_ማሠልጠኛ 10ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Modern Accountancy and Auditing) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን። 👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና 👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ 👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት ☎️   0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/ Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
193 83494Loading...
15
ንጹሕ_ምንጭ _ኢትዮጵያ ሊፈፀም ጥቂት ቀናት ብቻ ቀረው። በግዮን ሆቴል እስከ ሚያዚያ 13 ብቻ፡፡ ለልጆችዎ ቦታ አለን 📌ማስታወሻ :- በተለይ ሚያዚያ 12 እና 13 ምሽት 11ሰአት ጀምሮ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የኪነጥበብ ምሽት ከ ዐውደ ርእዩ ጋር በጥምረት ይቀርባል። 📌ማስታወሻ :- በተለየ መንገድ ቅዳሜ ሚያዚያ 12/2016ዓ.ም. የልጆች ልዩ የመዝናኛ ኪነ ጥበባዊ ዝግጅቶች ይካሄዳል። በእነዚህ መርሐ ግብሮች ላይ እንዲገኙ ለሌሎችም እንዲያጋሩ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛችኋለን። ለበለጠ መረጃ ፦0966767676 ወይም 0944240000 ይደውሉ። INSTAGRAM | TELEGRAM | YOUTUBE | TWITTER | TIKTOK |WEBSITE
227 140147Loading...
16
#ኢትዮጵያ ከሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አንድ አባት  በጎረምሶች ተከበው ሲደበደቡ ፣ ሰደበደቡ ፣ ሲዋከቡ ታይቷል። ይህን እጅግ አሳፋሪና በምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳለን ሚያሳይ ቪዲዮ ያጋሩት ደግሞ እራሳቸው የድርጊቱ ፈጻሚዎች ናቸው። ድርጊቱ ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል። በርካቶች ስለ ነገ በማሳብ ፍርሃት ውስጥ ከቷቸዋል። በእርግጥ በሀገራችን ያላየነው ግፍ ፣ ያልሰማነው ክፉ ተግባርና ጭካኔ ምን አለ ? እንዘርዝር ብንልስ ቦታው፣ ጊዜው  ይበቃናል ? በፍጹም ! ከዚህ በፊት እንደምንለው በቪዲዮ ተቀርጾ የምናየው ምናልባትእድለኞች ሆነን ከብዙ አንዱ እንጂ ስንት ያላየነው ይኖራል። ወደ ቪድዮው ስንመለስ ተከበው ሲመቱ፣ ሲዋከቡ ፣ ሲዘለፉ የነበሩት አባት ' እንጀራ ፍለጋ እግር ጥሏቸው እንደመጡ ' ይገልጻሉ የሚጠይቀን የለም ባዮች ጎረምሶች ' እዚህ አካባቢ ምን ትሰራለህ ? ለምን እዚህ መጣህ ? ከመጣህበት ቦታስ እንጀራ የለም ? ' ሲሉ እጅግ በንቀት ያዋክቧቸዋል። ይህን ተግባራቸውን እንደ በጎ ስራ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ አጋርተውታል። የትኛውም ዜጋ በገዛ ሀገሩ የመንቀሳቀስ መብት አለው ? ካልሆነ ስለምን #ኢትዮጵያዊ ይባላል ? ጥፋት ካለበት ፣ ከተጠረጠረ የሚጠይቀው ህግ እንጂ የሰፈር ጎረምሳ አይደለም። ግለሰቦቹ ጥርጣሬ አለን ካሉ ህግን ማሳወቅ እንጂ ማነው ፤ የትኛው ህግ ነው ይህንን መብት የሰጣቸው ?  ይህ ተግባር በተለይ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየተነዛ ያለው የጥላቻ ስብከት ምን ያህል ስር እንደሰደደ እንደሆነ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ሲሆን ነገን እጅግ አስፈሪ ያደርገዋል። ግልጽ የሆነ የብሄርና የግለሰቦች ጥላቻ ፣ ልብም አእምሮም በጥላቻ መሞላት፣ አይንም በጥላቻ መታወር ፦ - ሌላው ይቅር ታላላቆቻችን እንዳናከብር - ለእምነታችን ፣ ለሃይማኖታችን ቦታ እንዳይኖረን - ለሰው ልጅ ትንሽ እንኳን ቦታ እንዳንሰጥ - ለህግ እና ስርዓት ቅንጣት ታክል ደንታ እንዳይኖረን - ባህል፣ ወግ ፣ አብሮነት ለሚባለው ጉዳይ ቦታ እንደሌለን - ነገ እኔስ ምን ይገጥመኛል ? ምን እሆን ይሆን ? በህይወት አጋጣሚ የት እሄዳለሁ ፣ ምን አካባቢ እገኛለሁ የሚለውን ለማገናዘብ እንኳን እንዳንችል ያደርገናል። ሰዎች ወደው ሳይሆን በስርዓት፣ በግለሰቦች፣ በአንቂዎች ፣ በሚዲያዎች... አማካኝነት ነው ጥላቻ እንዲውጣቸው እና ማገናዘብ ፣ ቆም ብሎ ማሰብ የሚባለውን መሰረታዊ ነገር እንዲያጡት የሚሆነው። ሰዎች ከመሰል ድርጊታቸው እንዲታቀቡ አብሮነት ፣ ፍቅር ፣ መግባባት፣ መከባበር ፣ ህግ ፣ ስርዓት፣ ወንድማማችንነትን ከማስተማር ባለፈ በህግ ማረም ፣ ነገ መዘዙ የከፋ እየሆነ ስለሚሄድ ከወዲሁ እንዲገታ በአንድ ላይ ማውገዝ ፣ ተበዳይን መካስ ፣ እውነት ህግ የበላይ ነው የምንል ከሆነም ለራሳችን ስንል ህግን ሁሌም ማስከበር ነው። ዛሬ ላይ እንዲህ ያሉና ከዚህ ቀደምም በየሀገሪቱ ክፍሎች የሰማናቸው ፍጹም አደገኛ የሚባሉ ጉዳዮች የሳምንት አጀንዳ እየሆኑ እያለፉ ይመስለን ይሆናል ግን በእርግጠኝነት መዘዛቸው የከፋ ሊሆን ይችላል። ውጤታቸው ዛሬ ሳይሆን ውሎ አድሮ ምናልባትም አመታትን አልፎ ይታይ ይሆናል ስለሆነም እናስብበት ! ትውልዱን ከስህተቱ እናርመው ፤ ወገኑን እንዲጠላ ሳይሆን እንዲወድ ፣ እንዲያከብር እናስተምረው። በሁሉም ዘንድ አውቀናል ታውቀናል ፣ ዛሬ ስልጣን አለን፣ ሚዲያውም የኛው ነው የምንል ሰዎችም ' አይ የኔ ወገን ስለሆነ ፍጹም ጻዲቅ ነው ፣ አይሳሳትም ፣ ጀግና ነው ፣ ቢሳሳትም ምንም ችግር የለውም እኔ እከላከልለታለሁ ' ከሚል አደገኛ እና ብዙ መዘዘ ካለው አመለካከት መራቅ ይገባናል። #TikvahFamily #Ethiopia @tikvahethiopia
261 023195Loading...
17
#ATTENTION🚨 “ የካንሰር ሕመም እየጨመረ ነው ” - ዶክተር አስቻለው ወርቁ በኢትዮጵያ የካንሰር ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን፣ በተለይም ማኀበረሰቡ ትንቦሆ፣  አልኮል ነክ ነገሮችን ከመጠቀም እንዲታቀብ ጥሪ ቀረበ። ለካንሰር ሕሙማን የሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ቢሆንም በተለይ በኢትዮጵያ በኩል የፋይናንስ እጥረት ችግር እንደፈተነው ማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ተቋሙ የ20ኛ ዓመት ምስረታውን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቶ ነበር። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ካንሰር #በኢትዮጵያ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል ? በበሽታው የተጠቂ ሰዎች ቁጥር ቀነሰ ወይስ ጨመረ ? ሲል ጥያቄ አቅርቧል። የተቋሙ የቦርድ አባልና የውስጥ ደዌ ባለሙያው ዶክተር አስቻለው ወርቁ ምን አሉ ? “ በጣም እየጨመረ ነው ያለው። ለመጨመሩ የተለያዩ ምክንያቶች ይኖራሉ። በአጠቃላይ ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎች እየጨመሩ ነው። የካንሰር ህመምም እየጨመረ ነው። ለምሳሌ፦ የሳንባ ካንሰርን ብናዬው ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ነው ያለው። የምንመረምረው ጥቂት ሰዎችን ስለሆነ በዚያችው ዳታ ተመርኩዘን ነው የምንገልጸው። ማኀበረሰቡን ያማከለ የዳሰሳ ጥናት ካልሰራን ቁጥሩን በትክክል መግለጽ ከባድ ነው። 10 ሰዎችን መርምሮ 5 ሕሙማን ቢገኝ 50 በመቶ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ያልተመረመሩ ብዙ ስለሚኖሩ። እንደ አጠቃላይ ካየነው ግን ፦ - የሳንባ፣ - የአንጀት፣ - የጉበት፣ - የማህፀን፣ - የደም ሴል ካንሰር ታማሚሞች ቁጥራቸው እጅግ ባጣም እየጨመረ ነው ያለው። ” ብለዋል። ካንሰር ዋነኛ የሞት እና የስቃይ ምክንያት እየሆነ መምጣቱን ቁጥሮች እንደሚያመላክቱ ተገልጿል። ለአብነት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሞቱ ሰዎች ካንሰር የመገኘት እድሉ ከፍ ብሏል። ምክንያቱም የሳንባ ካንሰር ካሉት የካንሰር ዝርዝሮች ወደ 6ኛ ደረጃ ላይ ነው ያለው ተብሏል። የማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወንዱ በቀለ ምን አሉ ? “ የኢትዮጵያ ሕዝብ ትንባሆ መሸጥም መግዛትም እንዳይችል የሚነገርበት ጊዜ መቼ ነው ? ትንባሆ ነክ ነገሮች፣ አልኮል በሽታውን እያስፋፉት ነው።   ከ3,000 በላይ የካንሰር ሕሙማንና ቤተሰባቸውን እረድተናል። በአሁኑ ወቅት 175 ለካንሰር ሕሙማንና ለቤተሰባቦቸው፦ ° ከአገራቸው የሚመጡበት ሙሉ የትራንስፖርት፣ ° ከውጪ የሚገዙ መድኃኒቶች፣  ° በሆስፒታል ውጪ በግል ተቋማት ለሚሰሩ የላብራቶሪ ምርመራ፣  ° ሆስፒታል ለተኙት ሕሙማን ለአንዳንድ ነገር መሸፈኛ በወር 1,000 ብር፣ ° እየታከሙ ለሚማሩ ተማሪዎች በወር 1,000 ብር፣ ° 24 አልጋ ባለው የካንሰር ሕክምና ማዕከል በየዕለቱ ለቁርስ፣ ምሳ፣ በክሰስና እራት ወጪዎችን እየሸፈንን ነው። ” NB. ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የአቶ ወንዱ በቀለ የ4 ዓመት ጨቅላ ልጃቸው በካንሰር በሽታ ሕይወቱ ማለፉን ተከትሎ ቤተሰቦቹ የደረሰባቸውን መሪር ሀዘን “ ማቲዎስ ቢሞትም ብዙ ማቲዎሶችን ማዳን እንችላለን ” በሚል መልካም አስተሳሰብ በመቀየር በ15 መስራች አባሎች ሚያዚያ 9 ቀን 1996 ዓ/ም የተመሠረተ ለካንሰር ሕሙማን የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
267 507206Loading...
18
#ATTENTION🚨 “ የካንሰር ሕመም እየጨመረ ነው ” - ዶክተር አስቻለው ወርቁ በኢትዮጵያ የካንሰር ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን፣ በተለይም ማኀበረሰቡ ትንቦሆ፣  አልኮል ነክ ነገሮችን ከመጠቀም እንዲታቀብ ጥሪ ቀረበ። ለካንሰር ሕሙማን የሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ቢሆንም በተለይ በኢትዮጵያ በኩል የፋይናንስ እጥረት ችግር እንደፈተነው ማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። ተቋሙ የ20ኛ ዓመት ምስረታውን በማስመልከት መግለጫ ሰጥቶ ነበር። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ካንሰር #በኢትዮጵያ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል ? በበሽታው የተጠቂ ሰዎች ቁጥር ቀነሰ ወይስ ጨመረ ? ሲል ጥያቄ አቅርቧል። የተቋሙ የቦርድ አባልና የውስጥ ደዌ ባለሙያው ዶክተር አስቻለው ወርቁ ምን አሉ ? “ በጣም እየጨመረ ነው ያለው። ለመጨመሩ የተለያዩ ምክንያቶች ይኖራሉ። በአጠቃላይ ተላላፊ ያልሆኑ በሽዎች እየጨመሩ ነው። የካንሰር ህመምም እየጨመረ ነው። ለምሳሌ፦ የሳንባ ካንሰርን ብናዬው ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ነው ያለው። የምንመረምረው ጥቂት ሰዎችን ስለሆነ በዚያችው ዳታ ተመርኩዘን ነው የምንገልጸው። ማኀበረሰቡን ያማከለ የዳሰሳ ጥናት ካልሰራን ቁጥሩን በትክክል መግለጽ ከባድ ነው። 10 ሰዎችን መርምሮ 5 ሕሙማን ቢገኝ 50 በመቶ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ያልተመረመሩ ብዙ ስለሚኖሩ። እንደ አጠቃላይ ካየነው ግን ፦ - የሳንባ፣ - የአንጀት፣ - የጉበት፣ - የማህፀን፣ - የደም ሴል ካንሰር ታማሚሞች ቁጥራቸው እጅግ ባጣም እየጨመረ ነው ያለው። ” ብለዋል። ካንሰር ዋነኛ የሞት እና የስቃይ ምክንያት እየሆነ መምጣቱን ቁጥሮች እንደሚያመላክቱ ተገልጿል። ለአብነት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሞቱ ሰዎች ካንሰር የመገኘት እድሉ ከፍ ብሏል። ምክንያቱም የሳንባ ካንሰር ካሉት የካንሰር ዝርዝሮች ወደ 6ኛ ደረጃ ላይ ነው ያለው ተብሏል። የማቲዎስ ወንዱ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወንዱ በቀለ ምን አሉ ? “ የኢትዮጵያ ሕዝብ ትንባሆ መሸጥም መግዛትም እንዳይችል የሚነገርበት ጊዜ መቼ ነው ? ትንባሆ ነክ ነገሮች፣ አልኮል በሽታውን እያስፋፉት ነው።   ከ3,000 በላይ የካንሰር ሕሙማንና ቤተሰባቸውን እረድተናል። በአሁኑ ወቅት 175 ለካንሰር ሕሙማንና ለቤተሰባቦቸው፦ ° ከአገራቸው የሚመጡበት ሙሉ የትራንስፖርት፣ ° ከውጪ የሚገዙ መድኃኒቶች፣  ° በሆስፒታል ውጪ በግል ተቋማት ለሚሰሩ የላብራቶሪ ምርመራ፣  ° ሆስፒታል ለተኙት ሕሙማን ለአንዳንድ ነገር መሸፈኛ በወር 1,000 ብር፣ ° እየታከሙ ለሚማሩ ተማሪዎች በወር 1,000 ብር፣ ° 24 አልጋ ባለው የካንሰር ሕክምና ማዕከል በየዕለቱ ለቁርስ፣ ምሳ፣ በክሰስና እራት ወጪዎችን እየሸፈንን ነው። ” NB. ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የአቶ ወንዱ በቀለ የ4 ዓመት ጨቅላ ልጃቸው በካንሰር በሽታ ሕይወቱ ማለፉን ተከትሎ ቤተሰቦቹ የደረሰባቸውን መሪር ሀዘን “ ማቲዎስ ቢሞትም ብዙ ማቲዎሶችን ማዳን እንችላለን ” በሚል መልካም አስተሳሰብ በመቀየር በ15 መስራች አባሎች ሚያዚያ 9 ቀን 1996 ዓ/ም የተመሠረተ ለካንሰር ሕሙማን የሕክምና አገልግሎት የሚሰጥ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው። ThikvaEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
10Loading...
19
" የሟች ኪስ ውስጥ #ማንነቱን የሚገልጽ መረጃ ስላላገኘን ፎቶውን ለማሰራጨት ተገደናል "  - የዓዲግራት ከተማ ፓሊስ በትግራይ ምስራቃዊ ዞን ዓዲግራት ከተማ  ቀበሌ 03 በተባለ መጠጥ ቤቶች በብዛት በሚገኙበት ቦታ ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ሌሊት አሰቃቂ ግድያ ተፈፅሟል። አስቃቂ ግድያው በመፈፀም የተጠረጠሩ 3 ግለሰቦች በህዝብ ጥቆማ የሟቹ አስከሬን በወደቀበት አከባቢ በሚገኝ መጠጥ ቤት በቁጥጥር ስር ውለው የሟች አስከሬን ወደ ዒድግራት ሆስፒታል ተወስደዋል። የዓዲግራት ከተማ ፓሊስ ምርመራው ጨርሶ ለቀብር የሟቹ ቤተሰብ ቢያፈላልግም ዜናው እስከ ተጠናቀረበት ቀን ሰዓትና ደቂቃ የሟች ቤተሰብ አልተገኙም። በሟቹ ኪስ ማንነቱ የሚጠቅስ መረጃ እንዳላገኘ የገለፀው የዓዲግራት ፓሊስ ፤ የሟቹ ፎቶ በሚድያና በማህበራዊ የትስስር ገፅ ለማስራጨት መገደዱን ገልጿል። ሟቹን የሚያውቅ ካለ ወደ ዓዲግራት ከተማ ፓሊስ ፅህፈት ቤት ደውሎ እንዲያሳውቅ ፖሊስ ትብብር ጠይቋል። #TikvahEthiopiaFamilyMekelle ፍቶ፦ የዓዲግራት ከተማ ፓሊስ ፅህፈት ቤት                                                @tikvahethiopia            
241 31373Loading...
" ለኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጠትም ሆነ መቆጣጠር የሚመለከተው እኛ ነው " - የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዜጎችን ለስራም ሆነ ለትምህርት ወደ ውጭ ሀገር የመላክ ፍቃድ ለስራና ክህሎት ሚኒስቴር ብቻ የተሰጠ ሃላፊነት መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። በዚህ ጉዳይ በሚኒስቴሩ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት የኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጫ ዴስክ ሃላፊ አቶ ተክሌ ተስፉ ለመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ቃላቸውን ሰጥተው ነበር። " አሁን ላይ በተለያዩ ከተሞች በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ኤጀንሲዎች ሰዎችን ' ካናዳ እና ወደ ሌሎችም የውጭ ሀገራት ስራ እናስቀጥራችኃለን ' በሚል የሚያስተላለፉት ማስታወቂያ ፈጽሞ ፈቃድ የሌለው እና ህገ ወጥ ነው ' ብለዋል። ይህን ስራ በሚሰሩት ላይ በጥቆማና በፍለጋ ሲደረስባቸው እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ገልጸዋል። " ለኤጀንሲዎች ፈቃድ መስጠቱንም ሆነ መቆጣጠሩንም የሚመለከተው የመንግስት ተቋም ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ነው " ሲሉ ገልጸዋል። በፌደራልም በክልልም ያሉ ኤጀንሲዎች በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ፈቃድ ከተሰጣቸው ብቻ ስራው ላይ መሰማራት እንደሚችሉ አስገንዝበዋል።                      በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እየተበራከቱ መጥተዋል ያሏቸው ህገ ወጥ ኤጀንሲዎችን በጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር እርምጃ እንደሚወሰድባቸው አስጠንቅቀዋል። ዜጎችን ያለ ፍቃድ " ወደ ውጭ እንልካለን " የሚሉ ህገ ወጦች ምንም አይነት እውቅና የሌላቸው መሆኑን ህብረተሰቡ እንዲረዳው ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው (መናኸሪያ 99.1 ኤፍ ኤም) በሰጡት ቃል አስገንዝበዋል። @tikvahethiopia
Show all...
#ዝቋላ በወራት በፊት የጥንታዊው እና በታሪካዊው ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት  በግፍ መገደላቸው ይታወሳል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ግድያው በ " ሸኔ ታጣቂዎች " መፈፀሙን መግለጿም አይዘነጋም። በወቅቱ አንድ የገዳሙ መነኩሴ ከሟቾቹ ጋር የነበሩ ዱካቸው መጥፋቱም ሲገለጽ እንደነበር ይታወሳል። እኚሁ መነኩሴ ግድያውን ፈጽሟል ከተባለው ታጣቂ ቡድኑ ጋር ግንኙነት እንዳላቸው ተደርሶባቸው በእስር ቤት እንዳሉ ተሳምቷል። ይህ የተሰማው ከቀናት በፊት በመንግስታዊ ቴሌቪዥን ጣቢያዎች በዝቋላ ገዳም በታጣቂዎች ስለሚደርሰው ግፍን በተመለከተ በተሰራጨ አንድ ፕሮግራም ላይ የገዳሙ አባቶች ሲናገሩ ነው። በወቅቱ ምን ሆነ ? የካቲት 12 /2016 ዓ/ም ከገዳሙ ከተወሰዱት እና በኃላም ለምምክር ተብለው ከተጠሩት 5 መነኮሳት አንድ መነኩሴ ሳይገደሉ በህይወት ተርፈው ወደ ገዳሙ ተመልሰዋል። አባ ገ/ኢየሱስ ፀጋዬ ፦ " መጀመሪያውኑ መረጃውን የሚሰጥ ከኛ ውስጥ አደራጅተዋል። እነሱ ናቸው የኛን እያንዳንዱን መረጃ የሚሰጧቸው። ይሄን እኛ አናውቅም በወቅቱ ፤ አሁንም ቢሆን ሀገር መከላከያ መጥቶ መረጃው እንዲህ እንዲህ ነው ብሎ ስልካቸውን ጠልፎ ያለውን መረጃ ከእንቅስቃሴያቸው አኳያ ነው ያወጣልን እንጂ ውስጡን አናውቅም። እንደኛው ቆብ ያደርጋሉ፤ መናኝ ናቸው። እነሱ ተርፈው የመጡት አባት የምንጠራጠራቸው መከላከያው በትክክል መረጃ አግኝቶባቸዋል። እሳቸው ወደ ማታ መጡ ተባሉ ግን የሸኛቸው ሸኔ ነው እስከ ግማሽ መንገድ ከመጡ በኃላ በራቸውን ዘግተው በውጭ አስቆልፈው ተቀምጠዋል። ማታ 2 ሰዓት ላይ ሀገር መከላከያ ሰራዊት መጡ እኚያን በአስቸኳይ መያዝ ስለነበረባቸው የት ነው ያሉት አሉ ? ሄደው ከቤታቸው ሲፈለጉ ጠፉ በውጭ ተቆልፏል ከዛ በሩ ይሰበር ተብሎ በሩን መከላከያዎቹ ሰብረው አገኟቸው በቁጥጥር ስር አዋሏቸው። ከዛ መከላከያው እኛ የማረጋጋት ስራ ነው የሰራው። እርግጠኛ ሆኜ ምናገረው በወቅቱ ሀገር መከላከያ ባይመጣ አናድርም ነበር። አሁንም በየጫካው ተሰማርተው ጥበቃ እያደረጉ ነው። " አባ ተ/መድህን ገ/መስቀል ፦ " ገንዘባችንን ፣ መሳሪያዎቻችንን በመውሰድ ባላቸው ሲስተም ከውስጣችንም ሳይቀር ከነሱ ጋር የተዋሃደ ኃይል ያለውን ንብረታችንን ሁሉ እስከማጣት ደርሰናል። መከላከያ ኃይል በመረጃ ነው ሊያወጣቸው የቻለው። " ገረመው ይርጋ (የሉበን ጩቃላ ወረዳ ሚሊሻ) ፦ " ይሄን ሁሉ ሲያደርጉ ብቻቸውን አይደለም። የራሳቸውን ሰው ከቤተክርስቲያን ውስጥ አሰማርተው ይህ ስራ ሲሰራ ነበር። ከህዝቡም ከነዋሪው አደራጅተው ያንን ስራ ይሰራ ነበር። መጨረሻ ላይ እነዛ አባቶች ታግተው ሄደው አባቶችም መስእዋትነት ከፈሉ። እነዛም ተመሳጥረው የነበሩት በጣም አደገኛ የተባለው ተይዟል። በቁጥጥር ስር የዋሉም አሉ። " ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ፤ " ድሮም የሚጎዳው የውስጥ አዋቂ ነው " ብለዋል። " የቀረቡ መስለው ፣ አብረው የመነኑ መስለው ፣ አብረው ከገዳሙ ሰዎች ጋር በደባልነት በአስመሳይነት የሚኖሩ እንደነበሩ ጭላንጭሎች ነበሩ ይሄን ሁላችንም እናውቃለን " ሲሉ ገልጸዋል። በዚሁ በቀረበው ፕሮግራም ላይ የገዳሙ አባቶች ፥ ታጣቂዎቹ ከውስጥ ባላቸው ሰዎች አማካኝነት እያንዳድኑ ንብረት የት እንደሚቀመጥ በማወቅ በተደጋጋሚ ጊዜ ዝርፊያ ሲፈጽሙ እንደከረሙ ተናግረዋል። ይህንን ለፀጥታ ኃይል ካሳወቁ ቤተክርስቲያኗን ጭምር በቦምብ እንደሚያወድሙ ሲዝቱ እንደነበር ገልጸዋል። #ዝቋላገዳም2016 @tikvahethiopia
Show all...
#AddisAbaba ከአንድ ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሚሊኒያም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ኃይል ጋር በነበረው የተኩስ ልውውጥ ወቅት ሁለት " የፋኖ አባላት (አንድ አመራር እና አንድ አባል) " ፦ - ናሁሰናይ አንዳርጌ - አቤነዘር ጋሻው መገደላቸው መነገሩ ይታወሳል። ከዛ በኃላ እናቶቻቸው በሀዘን ውስጥ ሆነው አስክሬን ለመውሰድ እንዳልቻሉና እላይ ታች እያሉ እንደሆነ ግን ምንም መፍትሄ እንዳላሀኙ ተነግሮ ነበር። ከዚህ ጋር በተያያዘ ትላንት ምሽት ለቪኦኤ ቃላቸውን የሰጡ አንድ የቤተሰቡ አባል ፥ እስካሁን አስክሬን ለቤተሰብ እንዳልተጠ ተናግረዋል። የናሁሰናይ አንዳርጌ እናት ወ/ሮ ሀረገወይን አዱኛ እና የአቤነዘር ጋሻው እናት ወ/ሮ ኤልሳ ሰለሞን የልጆቻቸውን አስክሬን ለመጠየቅ በየቦተው እየተንከራተቱ እንደሆነ ገልጸዋል። " እንድህ ያለው ክስተት በዓለም ላይ ያልተከሰተ እስኪመስል ድረስ ነው ከሀዘን በላይ ስቃይ ሆኗል። በጥዋት ጉዳይ አስፈጻሚ መስለው ነው የሁለቱ እናቶች የሚሄዱት አዲስ አበባ ፖሊስ ይሄዳሉ ' እኛን አይመለከትም ፌዴራል ነው ' ይባላሉ ፌዴራል ይሄዳሉ ' እኛን አይመለከትም ' ይባላሉ ከዛ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ እዛ ጭራሽ የሚያናግራቸው የለም " ብለዋል። " ማንም ሰብዓዊ ሰው ይሄን ይረዳል ብዬ አስባለሁ። ሰው ሞቶ አስክሬን የተከለከልን ብቸኛ ሰዎች እኛ ነን ብዬ ነው የማስበው አስክሬን ማየት እንኳን ተከልክለናል። " ሲሉ አክለዋል። ከቀናት በፊት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ይሄ ጉዳይ የሚመለከተው የፀጥታ እና ደኅንነት ግብረ ኃይል ወይም የፌደራል ፖሊስን እንደሆነ መናገሩ ይታወሳል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ደግሞ ፥ " ይህ ጉዳይ የሚመለከተው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ነው " ማለቱ አይዘነጋም። በሌላ በኩል ፥ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ አስክሬን ለመጠየቅ የሄዱ ሁለት የቤተሰብ አባላት (ዳዊት መንግሥቱ እና ዳዊት መኮንን የተባሉ) መታሰራቸውን እኚሁ የቤተሰብ አባል ገልጸዋል። " መንግሥት ከሚለው አይነት ነገር ጋር ምንም ግንኝኑት የላቸውም በግል ስራ ነው የሚተዳደሩት አክሬን ለመጠየቅ ሲሄዱ ነው ቤታቸው እንዲፈተሽ ተደርጎ በቁጥጥር ስር የዋሉት " ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው አስረድተዋል። @tikvahethiopia
Show all...
#SsellaPortFashion ጫማዎች ፣ የሴቶች እና የወንዶች መዋብያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች መርጠው ይሸምቱ። ያለተጨማሪ ክፍያ እንልክሎታለን፣ ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን። ስልክ ፦ 0964341513 / 0919998383 የመረጡትን እቃ ይህን በመጫን ይላኩልን 👉 @businesslidu & @businesslidu2 ተጨማሪ ጫማዎችን ለመምረጥ እንዲውም ዋጋቸውን ለማወቅ ከታች ያለውን link ትጭነው join በማድረግ ይመልከቱ👇 https://t.me/+HSaoqnlQCrc1NjI8
Show all...
1🕊 1
ከባንክ ወደ M-PESA ብራችንን በማስተላለፍ እስከ 50ብር ሽልማት እንፈስ! M-PESA ላይ እንመዝገብ፣ በM-PESA እንገበያይ! 🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል! #MPESASafaricom  #FurtherAheadTogether
Show all...
#Update የ " ቲክቶክ " እገዳ በኪርጊስታን ተግባራዊ ሆነ። ኪርጊስታን " ቲክቶክ " በመላ ሀገሪቱ  እንዲታገድ ውሳኔ ማስለፏ ይታወሳል በዚሁ ውሳኔ መሰረት የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ትዕዛዙን ወደ መፈጸም #እርምጃ ገብተዋል። በሀገሪቱ " ቲክቶክ " መስራት እንዳቆመም ተነግሯል። ሰዎች መተግበሪያውን ሲከፍቱን የሚያገኙት መልዕክት " Unable to load, please try again." የሚል ነው። ውሳኔው በሀገሪቱ ብሔራዊ ደህንነት መ/ቤት የተላለፈ ነው። የኪርጊስታን ዲጂታል ሚኒስቴር ቲክቶክን የሚያስተዳድረው ' ባይት ዳንስ ' ኩባንያ ፥ " #የልጆችን ፦ - አእምሯዊ፣ - አካላዊ፣ - መንፈሳዊ እና #ሥነምግባራዊ እድገትን ለመጠበቅ በህግ የተዘረዘሩ ህጋዊ መስፈርቶችን ማክበር አልቻለም " ብሏል። በዚህም ምክንያት " ቲክቶክ " በሀገሪቱ እንዳይሰራ ተደርጓል። ውሳኔው የተቃወሙ አካላት ይህ ተገቢ እንዳልሆነ በመግለጽ ገደቡ እንዲነሳ ጠይቀዋል። ከገደብ ይልቅ ቁጥጥር ይደረግበት ብለዋል። ከዚህ ቀደም የኪርጊስታን የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ፥ " ቲክቶክ " የተሰኘው መተግበሪያ ለልጆች አእምሯዊ እድገት እና አጠቃላይ ደህንነት ጠንቅ እየሆነ ነው " ማለቱ ይታወሳል። መተግበሪያው #ህጻናት እጅግ ጎጂ ሊሆኑ የሚችሉ ይዘቶችን እንዳያገኙ ለመከላከል በቂ #መቆጣጠሪያ እንደሌለው ነበር የገለጸው። በተጨማሪም ለተጠቃሚዎቹ ትክክለኛ የዕድሜ ማረጋገጫ እርምጃዎች እንደለለው እና ተጠቃሚዎችን በአጫጭር የቪዲዮ ክሊፖች ወደ ምናባዊ ግዛት በመሳብ #ሱስ የሚያስይዝ ይዘት እንዳለው አስረድቶ ነበር። ሚኒስቴሩ " ቲክቶክ " በወጣቱ ትውልድ ደህንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳለው በአጠቃላይም ለትውልዱ ጠንቅ እየሆነ እንደመጣ አሳውቆ ነበር። በሌላ በኩል ፤ አሜሪካ ውስጥ ከመረጃ ደህንነት ጋር በተያያዘ መተግበሪያው እንዲታገድ ከፍተኛ ግፊት እየተደረገ ሲሆን  " ቲክቶክ " ከቻይናው ኩባንያ ካልተፋታ / አሜሪካ የምትቆጣጠረው አይነት ካልሆነ በመላ ሀገሪቱ መታገድ ዕጣ ፋንታ ሊገጥመው ይችላል ተብሏል። @tikvahethiopia
Show all...
👏 1657 130😡 53😭 40🙏 39🕊 19😢 16🤔 15😱 13🥰 9
የከባድ መኪና ሆነ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ሹፌሮች በተለያዩ ወቅቶችና ቦታዎች በታጣቂዎች የሚደርስባቸውን ፦ - ግድያ ፣ - እገታ ፣ እምዲሁም የተሽከርካሪዎች ቃጠሎ በተመለከተ በተደጋጋሚ መረጃዎችን መለዋወጣችን ይታወሳል። ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን መቂ አካባቢ “ የታጠቁ ኃይሎች ” በአሽከርካሪና ረዳት ላይ ጉዳት እንዳደደረሱ ፣ ከወራት በፊትም በርካታ ተሽከርከርካሪዎች ታቃጥለው እንደነበር ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ቃላቸውን የሰጡ የመቂ ነዋሪ ፥ አንድ የአይሱዚ ሹፌር ሲገደል ፣ ረዳቱ አካላዊ ጉደት እንደረሰበትና ሌሎች ተሽከርካሪዎች በጥይት እንደተበሳሱ አስረድተዋል። " የተኩስ እሩምታ ተከፍቶባቸው ሹፌሩ ተገደለ። ሚያዚያ 9 ቀን 2016 ዓ/ም ነው የተቀበረው ፤ ረዳቱም ቆሰለ " ሲሉ ነው የተናገሩት። የተኩስ እሩምታ የተከፈተባቸው ከ7 በላይ ተሽከርካሪዎች መሆናቸውን ጠቁመው " ተዘግቦ እንኳን አየዋለሁ ብዬ ነበር የዘገበው ሚዲያ የለም " ብለዋል። ሟቹ ሹፌር መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት መቂ አካባቢ ማታ ላይ በታጣቂዎች ተኩስ እንደተከፈተበት አስረድተዋል። " ሌሎቹ ሹፌሮች ፈጣሪ አትርፏቸው አልተጎዱም። ተሽከርካሪዎቻቸው ግን በጥይት ተበሳስተዋል። ጎማው እስከ 15 ጥይት  ያረፈበት አለ " ብለዋል።   እኚሁ ነዋሪ ታጣቂዎች " ወደ ኦሮሚያ ተሽከርካሪ እንዳይሄድ ሰሞኑን እቀባ ጥለዋል " ያሉ ሲሆን ጥቃቱን በከፈቱ በማግስቱ  " ከመከላከያ ጋ ተታኩሰዋል "  ሲሉ ገልጸዋል። ሌላኛው ነዋሪ ፤ የዛሬ ወር ገደማ በተመሳሳይ እዛው ቦታ/መቂ ብዙ ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል ሲሉ አስታውሰዋል። " ጥቃቱ አለ አሁንም አልቆመም። የተወሰነ ጊዜ መከላከያ ሲመጣ ጋብ ይላል እንጂ። ሹፌሮች ስቃይ ላይ ናቸው " ብለዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ እጅግ ትኩረት ይሻል የተባለውን የሹፌሮችን ጥቃት በተመለከተ ከክልሉም ሆነ ከዞኑ ኃላፊዎች ምላሽ ለማግኘት ያደረገው ተደጋጋሚ ጥረት ለጊዜው ያልተሳካ ሲሆን፣ ምላሽ የሚሰጡ ከሆነ የሚያስተናግዳቸው መሆኑን ያሳውቃል። NB. መቂ ከሰሞኑን ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፓርቲ (ኦነግ) ከፍተኛ አመራር ግድያን ያስተናገደች ከተማ ናት። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Show all...
😭 377 58😢 30🕊 23😡 20🤔 11🙏 7👏 3😱 2🥰 1
" የመምህራን የስነ-ልቦና ቁስል ሳይሽር ስለ የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ማሰብ ይከብዳል "  - ማህበሩ የትግራይ መምህራን ማህበር በድጋሚ የመምህራን የ17 ወራት ውዙፍ ደመወዛቸው እንዲከፈል ጠየቀ። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርንም ዳግም አስጠነቅቋል።  ማህበሩ ሚያዚያ 8 በኣክሱም ከተማ 33ኛው ጉባኤውን አካሂዶ ነበር። በጉባኤው ማጠቃለያ ባወጣው የአቋም መግለጫ " የትግራይ መምህራን የ17 ወራት ውዙፍ ደመወዛቸው እንዲከፈል " ሲል ጠይቋል።   የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ እስከ ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ባለው ጊዜ ከሚመለከታቸው የጊዚያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር በመገናኘት ስለ ውዙፍ ደመወዝ መከፈል የመጨረሻ አቋሙ እንደሚያሳውቅ አመልክቷል። ለጥያቄው በጊዜ ገድብ የተወሰነ አሳማኝ መልስ ካላገኘ ጠበቃ አቁሞ ክስ እንደሚመሰርት አሳውቋል። " ተቃውሟችን እና ጥያቄያችን ትምህርት ቤቶች በመዝጋትና ተተኪ ዜጋ በመጉዳት የማሳካት ፍላጎት የለንም " ያለው ማህበሩ " ግዴታችን እየፈፀምን መብታችን እስከ ጫፍ እንጠይቃለን " ብሏል። " የመምህራን የስነ-ልቦና ቁስል ሳይሽር በትምህርት ስለሚገነባው ትውልድና የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ማሰብ ይከብዳል "  ሲልም አክሏል። ማህበሩ የመምህራን ጥያቄ እስኪመለስ ህጋዊ ተቋውሞ ማሰማቱን እንደሚቀጥል አረጋግጧል። መረጃውን የመቐለው ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ፥ ድምጺ ወያነ ቴሌቪዥንን ዋቢ አድርጎ ነው የላከው።        @tikvahethiopia            
Show all...
🥰 251 87👏 71🙏 36🕊 30😢 28😡 17😭 15😱 4
" ልጄን አድኑልኝ " - መምህርቷ እናት መምህርት አልሻምጌጥ ንጉስ ፤ ልጇ የአብቃል በተወለደ በሀያ አንድ ቀኑ ነው የልብ ህመም እንዳለበት ያወቀችው። ላለፉት 5 አመታት የህጻናት የልብ ቀዶ ጥገና መዕከል አስመዝባ ብጠብቅም ወረፋ ሊደርሳት አልቻለም። " አሁን ልጄ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደረሰ " ስትል ገልጻለች። ከሀያ አንድ ቀኑ ጀምሮ ከሀዋሳ አዲስ አበባ እየተመላለሰች ሰርጀሪውን ስትጠብቅና ማስታገሻ መድሀኒት ስትጠቀም ብትቆይም እንደልጅነቱ መቦረቅ ያልቻለው የአብቃል  " አሁን ላይ የልቡ ክፍተት አራት ሚሊ በመድረሱ እብጠት ፈጥሮበታል " ስትል አስረድታችለ። ይህ እብጠት ምግብ እንዳይረጋለት ከማድረጉ በላይ በአፍና በአፍንጫዉ ደም መውጣት መጀመሩ እና ድንገት በየሰአቱ እራሱን ከመሳቱ በተጨማሪ ፍጹም የድካም ስሜት ውስጥ እንዲገባ በማድረጉ ለቤተሰቡ ታላቅ ድንጋጤ ፈጥሯል። ይህን ተከትሎ ጤና ባለሙያዎች በቶሎ ሰርጀሪዉ መሰራት እንዳለበት ቢናገሩም የመምህር ደሞዙን ከእለት ጉርስ አበቃቅቶ ለመድሀኒት ሲጠቀም ለቆዉ የመምህር አልሻምጌጥ ቤተሰብ ዱብ እዳ ሆኖበታል። ቤተሰብም አሁን ላይ የሚያደርገዉ ጠፍቶበታል። በጉዳዩ ላይ ለኢትዮጵያ ህዝብ በቲኪቫህ ኢትዮጵያ በኩል መልእክት አስተላልፉልኝ የምትለው እናት አሁን ላይ በግል ሆስፒታል ለሰርጀሪዉ ብቻ 650 ሽህ ብር እንደተጠየቀ በአጠቃላይ ከ800 እስከ 900  ሽህ ብር እንደሚያስፈልግ ገልጸለች። ይህን ማድረግ ባለመቻሏ እና ገንዘብም ስለሌላት ልጇን አይኗ እያዬ ልታጣዉ መሆኑን በእንባ ተናግራለች። በመሆኑም ፥ " ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚቻለዉን አድርጎ ልጄን ያድንልኝ " በማለት ተማጸናለች። መምህር አልሻምጌጥ ንጉስን በስልክ ማነጋገር የሚፈልግ የግል ስልክ ቁጥሯ 0916155490 ነው። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000243926053 የሂሳብ ቁጥሯ ነው። @tikvahethiopia
Show all...
😭 1108🙏 312 112😢 46🕊 31🥰 11😱 5😡 4👏 3

👏 9 5