cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌻ጧሊበል ዒልም🌻

ዛሬ ኃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ።ፀጋዬንም በናንተ ላይ ፈፀምኩ።ለእናንተም እስልምናን ከኃይማኖት በኩል ወደድኩ። አል ቁርአን (5:3) አላህ መልካም ያሰበለትን ሰው ዲኑን ያሳውቀዋል። For any comment: @Thalibel2ilm3bot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
6 389Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
#የዓረፋ_ቀን_ዱዓእ_በኡስታዝ ሳዳት ከማል/

በእሥልምናዋ ምክንያት ብዙ ስቃይ የደረሰባትን እህታችንን ከህመሟ ለማዳን የአቅማችንን እንወጣ ባለን ነገር እንርዳት የመልካም ሥራ ትንሽ የለውም Account አድራሻዋ Commercial bank=1000447064956 Cooprative bank=1000087284887 ያለንን ገቢ በማድረግ እናሳክማት https://t.me/Ahelil_kayer በዋትሳፕ https://chat.whatsapp.com/6O1nFgi4oKHLgB1fdY0Air
Show all...
አልሃምዱሊላህ.. አንድ ወንድማችን ወደ ተፈጠረበት እምነት ወደ ዲነል ኢሥላም በሸሃዳተይን ገብቷል..! 🙏 አሏሁ አክበር ♥️ አስሓቡል የሚን ቻናል ፦ https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
Show all...
Show all...
#አዲስ_አበባ_ስታዲየም_ተጨናነቀችሙእሚኖች ወደ ስታዲየም እየተመሙ ነው/harun tube/Bilal media/

ስታዲየም በአሁኑ ሰዓት ያለበት ሁኔታ

ህሌናዋ ተረብሾ አእሚሮዋ እረፍት አጥቶ ሠላም እና እረፍትን ለማግኘት ትክክለኛውን እምነት በመፈለግ ንባብን ወሳኝ እርምጃ አንድርጋ የተጠቀመቺው ሠለምቴዋ ቃል-ኪዳን ኦርቶዶክስ እምነት ላይ ነበርኩኝ ከዚያም ለጥያቄዎች መልስ አላገኘሁም ፕሮቴስታንትንም አየሁ አሁንም እረፍት አላገኘሁም በስተመጨረሻም ነቢይ ትሆኛለሽ እያሉ እራሴን ለማረጋጋት ይሞክሩ ነበር አሏህ ግን እዝነቱን ለገሰኝ እሥልምናዬን አሳወቀኝ አእምሮዬም ተረጋጋ ህሌናዬ ሰላም እና እረፍት አገኘ ። በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም መናር ♥️ ሙሉ ታሪክ ተለቋል ገብተው ያድምጡ። ሼር ማድረግ አይርሱ..! https://m.youtube.com/watch?v=0n6uHcBo4YI&feature=youtu.be በጹሑፍ ይቀርባል ፦ https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg
Show all...
እኔ የቤተክርስቲያን ተማሪ ነበርኩኝ በዚያን ሰኣት በሚሰጠን ትምህርት በጣም ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር። ሠለምቴዋ ደስታ በእንዴት ሰለምኩኝ ፕሮግራም ቁጥር 33 https://m.youtube.com/watch?v=cr51CjyozxA&feature=youtu.be
Show all...
አሰላሙዋለይኩም ያጀማ ለአላህ ብላቹ ሼር አድርጉልኝ እህቴ በዛሬው እለት በተነሳው ረብሻ የስቴዲየም የኢድ ሰላታችን ላይ ጠፍታብን ነው ትንሽ የአይምሮ ችግር ስላለባት ተባበሩን ፎቶዋን ከስር አያይዤዋለሁ ተባበሩን ለአላህ ብላቹ ስልክ ቁጥራችን፡0912986885 ፡ 0910190923 ስሟ ሀቢባ ካሚል عبدالله ابن مسعود
Show all...
ጀርመን መስጂድ ላይ ወላጆቻቸው ልጆቻችን ጠፉ ብለው ያስመዘገቡን ስልክ ነው። የልጆቹ እና የወላጅ ስም ከስልክ ጋር ተፅፏል። እነዚህ ልጆች ያገኘ በስልክ ለወላጆቻቸው ያሳውቅልን። በተለይ ፍልውሀ እና ስቴድየም ያላችሁ ወንድሞቻችን ይህን እያያችሁልን። ሼር!
Show all...