cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

SUPER ስፖርት™®🇪🇹⚽️

ስለ እግርኳስ ብቻ የሚዘገብበት ወቅቱን የጠበቀ እግርኳሳዊ መረጃ የምታገኙበት! እግርኳስ የሚወዱ ከሆነ ትክክለኛ ምርጫዎ The Pitch is Ours! አስተያየት > @SoccerMania_FansBot አድሚኖችን ማነጋገር > @SoccerManiaAdminsBot 👇👇👇👇👇 አጋር ቻናሎች @SoccerManiaET @StatsZone_ET

Show more
Advertising posts
43 204Subscribers
-824 hours
-667 days
-31830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24 ✅ 29ኛ ሳምንት 📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ  ⌚️ ተጠናቀቀ ብራይተን 0⃣-4⃣ ማን ሲቲ ⚽️ ዴ ብሩይን 27' ⚽️ ፎደን 34' 26' ⚽️ አልቫሬዝ 62′ 🏟 AMEX ስታዲየም @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...
👍 3
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24 ✅ 29ኛ ሳምንት 📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ  ⌚️ 37' ብራይተን 0⃣-3⃣ ማን ሲቲ ⚽️ ደ Bruyne 27' ⚽️ ፎደን 34' 26' 🏟 AMEX ስታዲየም @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...
👍 3
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 23/24 ✅ 29ኛ ሳምንት 📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ  ⌚️ 1' ብራይተን 0⃣-0⃣ ማን ሲቲ 🏟 AMEX ስታዲየም @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...
4👍 1
🚨 BREAKING: ዳን አሽዎርዝ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ጉዞ ለማመቻቸት ኒውካስልን ወደ ፍርድ ቤት ሊወስድ ነው። [ David_Ornstein ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...

👍 6 1
🚨እድሳት ላይ በሚገኘው የሜይንዝ ስታዲየም አካባቢ በሁለተኛው የአለም ጦርነት የተጣለ ቦምብ ተገኝቷል። በአሁኑ ሰአት ቦንቡን ለማጥፋት እየሰሩ ነው 😳 [ CBSSportsGolazo ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...

👍 2
🚨 የብሩኖ ጉማሬስ £100 ሚሊዮን ፓውንድ ውል ማፍረሻ አንቀጽ የሚሰራው ከግንቦት የመጨረሻ ሳምንት እስከ ሰኔ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ብቻ ነው። [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...

👍 3
የኤንዞ ፈርናንዴዝ የውድድር ዘመን አብቅቷል ቀጣይነት ባለው የሄርኒያ ጉዳቱ ላይ ከቀዶ ጥገና አድርጓል። በዘንድሮው የውድድር ዘመን በቼልሲ ሰባት ግቦችን እና ሶስት አሲስቶችን አድርጓል።በዚህም ክረምት ለኮፓ አሜሪካ ወደ ሜዳ ለመመለስ አቅዷል። [ B/R Football ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...

👍 2
📋 አሰላለፍ / Line Ups @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...
🔴 ክሎፕ "ለህዝቡ ይቅርታ መጠየቅ የምችለው ዛሬ ብቻ ነው" "ከእኛ ጋር ያለ ማንኛውም ሰው ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያውቃል ነገር ግን ለሌሎች ሰዎች በጣም ከባድ ነው." "የተሻለን መስራት ነበረብን ግን አላደረግንም፤ ለዚያም ነው የተሸነፍነው" [ Fabrizio Romano ] @Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
Show all...

🤣 10👍 5👎 3 3