cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Student News Channel ®

ይህ የ ፈተና ውጤት መረጃዎችን የምታገኙበት 100,000 ተማሪዎች ያሉበት ትልቁ የተማሪዎች ቻናል ነው። ለማስታወቂያ- @Ethiiostudents_bot Request to join ሚለውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መረጃዎችንም በፍጥነት ያግኙ። 👇👇

Show more
Advertising posts
126 794Subscribers
+8124 hours
-6357 days
-2 34530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/+D9SY4VrC-i8wYTc0 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
Show all...
#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ 18 መምህራኑ እንደጠፉበት አስታወቀ። ዩንቨርሲቲው በትምህርት ላይ ለነበሩ መምህራን ያላግባብ ከ7 ሚሊዮን በላይ ብር እንደከፈለ እና ተመላሽ እንዳላደረገ ተገልጿል አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ 18 መምህራኑ ደብዛቸው እንደጠፉበት አስታወቀ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኦዲት ግኝት ሪፖርት ላይ መክሯል፡፡ የቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና ኦዲተር ክብርት እና የዩንቨርሲቲው አመራር አባላት በጋራ ባደረጉት ውይይት ላይ እንደተገለጸው ለሶስተኛ ድግሪ በሚል ለትምህርት የተላኩ እና የጠፉ የዩንቨርሲቲው መምህራን ጉዳይ ዋነኛው ነው፡፡ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ እና የፌደራል ዋና ኦዲተር አመራሮች ዩንቨርሲቲው ለሶስተኛ ድግሪ ትምህርት ብሎ ስፖንሰር ሆኖ የላካቸው መምህራን በወቅቱ ትምህርታቸውን አጠናቀው እንዳልተመለሱ፣ ዩንቨርሲቲውም ለነዚህ መምህራን የከፈለውን ከ7 ሚሊዮን በላይ ብር ገንዘብ ለምን ተመላሽ አላደረክም? በሚል ጥያቄ አንስተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስተኛ ድግሪ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ 18 መምህራን ትምህርታቸውን በተቀመጠላቸው ጊዜ አጠናቀው እንዳልተመለሱ፣ የመመለሻ ጊዜያቸውም እንዳለፈ መናገራቸውን በምክር ቤቱ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ላይ በተላለፈው ላይ የቀጥታ ስርጭት ላይ ሲናገሩ ተደምጧል፡፡ በአማራ ክልል በተፈጸመ የድሮን ጥቃት መምህራንን ጨምሮ ንጹሀን ዜጎች መገደላቸውን ተመድ ገለጸ በዩንቨርሲቲው ህግ መሰረት አንድ የዶክትሬት ወይም የሶስተኛ ድግሪ ትምህርትን ለማጠናቀቅ አራት ዓመት በቂ ሲሆን በተለያዩ አስቸጋሪ ምክንያቶች ትምህርቱን ማጠናቀቅ ላልቻሉ ደግሞ ሁለት ዓመት እንዲጨመርላቸው ይፈቅዳል ሲሉም ፕሬዝዳንቱ አክለዋል፡፡ ይሁንና እነዚህ የዶክትሬት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ በተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ከተላኩ መምህራን መካከል ትምህርታቸውን በስድስት ዓመታት ውስጥ አጠናቀው ባለመምጣታቸው ከስራ መባረራቸው ተገልጿል፡፡ እነዚህ የቀድሞ የዩንቨርሲቲው መምህራን ከስራ በመባረራቸው ምክንያት ለትምህርት ስፖንሰር፣ ደመወዝ እና ትራንስፖርት ወጪ የወሰዱትን ገንዘብ ማስመለስ አለመቻሉን የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ ከ18ቱ ውስጥ አምስቱ ከሀገር ውጪ መሆናቸውን በማረጋገጣችን ዋሶቻቸው ላይ ክስ መስርተን ውሳኔው ለእኛ ተወስኖልናል ማስመለስ እንጀምራለን ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ አክለውም 15ቱ ቀሪ የቀድሞ መምህራን ግን በሀገር ውስጥ እንዳሉ እና የትኛውም ተቋም እንዳልተቀጠሩ አረጋግጠናል ነገር ግን ከደመወዛቸው እና ስራቸው ስላገድናቸው ገንዘቡን ተመላሽ ማድረግ አልቻልንም ሲሉ ለጥያቄው ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ SHARE✅ https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk https://t.me/+QcLpbg9EiMllODhk
Show all...
👍 7
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
JOIN ✅
FREE
ቻናሉን ለመቀላቀል
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0 https://t.me/addlist/CmCbgOfbjoI3ZjA0
Show all...
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም 🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልም 🎥
✅ JOIN ✅
የ 90ዎቹ ሙዚቃ ሚመችህ ከሆነ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join 👇
Show all...
90ዎቹ Music 😘
NEW MUSIC 👌
✅ JOIN ✅
1GB ስንት MB ነው?
Show all...
1000
1024
እድሜዎ ስንት ነው?
Show all...
ከ15 አመት በታች
ከ15 እስከ 18
ከ18 እስከ 21
ከ21 አመት በላይ
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Show all...
📗 ትምህርት ሚኒስትር 📚
⚽️ ስፖርት 🏐
🎵 ሙዚቃ 🎶
🌏 ፖለቲካ 🌎
🎭 ፊልም 🎬
🔬ቴ ክኖሎጂ 🔭
📗መፅሀፍ 📙
😁 ቀልዶች 😂
❤️ጥቅሶች ❤️
📬ትኩስ ዜና💌
የሀይማኖት ቻናል✅
ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው። 👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ቶሎ ከስር ቻናሉን ለመቀላቀል ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
👍 2
VIP ✅
100% FIXED
ቻናሉን ለመቀላቀል
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
🤔 1
ሀ 1980
ለ 1977
ሐ 1990
1989
📃 መልስ መስጫ 📄
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!