Add channel
  • Support
Stay updated with our news!
@telemetr_io_bot
Telegram analytics bot

The bot can:

  • analyze channel audience
  • channels intersections
Category
Channel location and language
⭕️የታላቁ ክለባችን ባርሳ ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል👑 🏆የሻምፒዮኑ ክለባችንን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ🔥🔥 🛑ቀጥታ ስርጭት ♻️ ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች ⚜️ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ ይከታተሉን ይወዱናል🤙 Comments 👉  @Barcelonaethiopia_Bot  Creator  @Samileo  
Show more
31 5250
~3 505
~20
11.11%
Telegram general rating
Globally
57 212place
of 3 841 213
78place
of 900
In category
71place
of 2 003

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

ሞ ሳላህ ባርሳ በእሱ ላይ ስላለው ፍላጎት በወጣ ዘገባ ላይ ለ MBC የሰጠው ምላሽ፦ 🗣"ስለ ዣቪ ሊያስፈርመኝ ስላለው ፍላጎት የተነገረውን አንብቤአለሁ። እንደ ባርሳ ያለ ቡድን ፍላጎት ሲያሳይ ማየት ያስደስተኛል፤ ግን በሊቨርፑል ደስተኛ ነኝ፤ ምን እንደሚፈጠር እናያለን። በአሁኑ ጊዜ በፕሪምየር ሊግ መቆየትን እመርጣለሁ።" @BARCELONAETHIOPIA
2 136
1
🎤 ሚርሴያ ሉኬስኩ [ የዳይናሞ ኪዬቩ አሰልጣኝ ] "የባርሴሎና ደጋፊዎች ሰላማዊ እንቅልፍ መተኛት ይችላሉ ፤ ምክንያቱም ተአምር ሊፈጠር ነው ፤ ግን ተአምሩ የሚፈጠረው በESTÁDO DA LUZ ነው" ቤኒፊካን አሸንፌ ባርሳን ለ16ቱ እንዲያልፍ አደርገዋሁ እንደማለት ነው 😜 @BARCELONAETHIOPIA
2 374
11
ጋቪ ከባየር ጋር ላለብን ጨዋታ ዝግጁ ይሆናል። [HelenaColdis] ዛሬ በጂም ውስጥ ልምምድ አከናውኗል። @BARCELONAETHIOPIA
2 281
0
🇪🇸 || ያለፉት 10 አመታት የላሊጋ አሸናፊዎች ባርሴሎና 5ጊዜ ሪያል ማድሪድ 3ጊዜ 😂 አትሌቲኮ ማድረድ 2 ጊዜ ሁለቱ ማድሪዶች 5ጊዜ ወቅታዊ አቋም አይተው ክለባችን ላይ አፋቸውን ለሚከፍቱት ነው 😎 #Visca_el_Barça #Visca_Catalunya 🔴🔵 @BARCELONAETHIOPIA
2 350
11
🗣[@fansjavimiguel] ዣቪ ከትላንትናው ጨዋታ በኋላ ለተጫዋቾቹ የተናገረው፦ "እድገታችንን እንቀጥላለን እና ዋናው ነገር ይህ ነው። በመጀመሪያዎቹ 20 ደቂቃዎች እና በሁለተኛው አጋማሽ የተሻልን ነበርን።" @BARCELONAETHIOPIA
2 123
0
የዚህ የውድድር አመት የባርሳ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች፦ 1: ሜምፊስ ዴፓይ: 20 በቋሚነት፤ 8 ጎሎች(5🅿️) 2: አንሱ ፋቲ: 3 በቋሚነት፤ 3 ጎሎች @BARCELONAETHIOPIA
2 505
1
✅OFFICIAL አንሱ ፋቲ ከባየርን ሙኒክ ጨዋታ ስብስብ ውጪ ሆኖል! @BARCELONAETHIOPIA
2 468
0
አሁን አሁን በወጡ መረጃዎች ክለባችን ባርሴሎና በክረምቱ የዝውውር ላይ የቡድን ግን ግንባታ ሊያደርግ እንደሚችል መረጃዎች የሚያሳዩ ሲሆን በተለይ ወጣት ተጫዋቾችን ለማዘዋወር ዕቅድ እንዳላቸው መረጃዎች ያመለክታሉ በተጨማሪም የክለባችን አንጋፋ ተጫዋቾች ሊሰናበቱ እንደሚችል የስፔን ጋዜጦች እየዘገቡት ይገኛሉ @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
2 556
0
ኦስማን ዴምቤሌ ከባየርን ሙኒክ ጋር በምናደርገው ጨዋታ በቋሚነት ይጀምራል ። @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
2 339
0
ትላንት ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ጋቪ ህክምና አግኝቶ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ። @BARCELONAETHIOPIA
2 360
0
📊 የተጫዋቾች ሬቲንግ @BARCELONAETHIOPIA
2 708
5
2 774
1
የመጀመሪያ ሽንፈት ለዣቪ 🙈🙈🙈
2 829
1
#MATCH_DAY 🔥 🇪🇸 የ 16ኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ 🏆 ⏰ ተጠናቀቀ 🔵 ባርሴሎና 0 - 1 ሪያል ቤቲስ 🟢 #ዡዋንሚ 79' 🏟 ካምፕ ኑ #ድል_ለባርሳ 💙❤️ @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
2 748
0
አልተሳካም 😭
2 588
0
🙏🙏 ቢያንስ አቻ
2 457
0
ቅጣት ምት አገኘን
2 370
0
3 ደቂቃ ተጨምሯል
2 327
0
89'
2 270
0
ተነስቶ ቀጥሏል
2 218
0
ዴስት ተጎዳ 🤕🤕
2 120
0
ኧረ 8 ደቂቃ ብቻ ቀረ 😭😭😭😭
2 125
0
ፒኬ በአብዴ ተቀይሯል
2 089
0
በሌንግሌት ተቀይሯል
2 054
0
ሉክ ዲዮንግ ሊገባ ነው
1 995
0
አብዴዴዴ ለጥቂት ወጣበት
2 020
0
0-1
2 004
0
ጎል ቤቲስ
1 972
0
መደበኛው ደቂቃ ሊጠናቀቅ 15 ደቂቃ ቀርቷል
1 955
0
ምን አይነት ምት ነበር 🙈
2 046
0
ዴምቤሌሌሌሌሌሌሌ
2 005
0
መለሱት
1 965
0
ኮርና አጊኝተናል
1 956
0
ዴምቦ ስራውን ጀምሯል 🔥
1 971
0
ፍራንኪ በኒኮ ተቀይሮ ገብቷል
1 952
0
ዴምቤሌ በኩቲንሆ ተቀይሮ ገብቷል
1 886
0
ፍራንኪ ተቀይሮ ሊገባ ነው
1 874
0
ባርሳ ጎል ተቆጥሮበት ኦፍሳይድ ተብሏል
1 885
0
ዴምቤሌ እያሟሟቀ ነው
1 910
0
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል
1 886
0
ባርሳ በሁለተኛው አጋማሽ ብዙ መሻሻል አለበት የተጫዋቾች ቅያሪም በአፋጣኝ ያስፈልጋል በጣም የወረደ 45 ደቂቃ ነው ያሳለፍነው #FORÇA_BARÇA @BARCELONAETHIOPIA
1 961
0
#MATCH_DAY 🔥 🇪🇸 የ 16ኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ 🏆 ⏰ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ 🔵 ባርሴሎና 0 - 0 ሪያል ቤቲስ 🟢 🏟 ካምፕ ኑ #ድል_ለባርሳ 💙❤️ @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
1 931
0
45+4 አብዴ ጥሩ እድል አጊኝቶ ነበር ተበላሸ
1 811
0
+5 ደቂቃ ተጨምሯል
1 752
0
Abde ድሪብል ለማድረግ ሲሞክር በርካታ ኳስ እያባከነ ነው
1 724
0
#MATCH_DAY 🔥 🇪🇸 የ 16ኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ 🏆 ⏰ 42' 🔵 ባርሴሎና 0 - 0 ሪያል ቤቲስ 🟢 🏟 ካምፕ ኑ #ድል_ለባርሳ 💙❤️ @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
1 753
0
🟨 ለኒኮ
1 614
0
ባርሳ አሁን ጥሩ እየተንቀሳቀሰ ነው
1 599
0
Get well soon our boy ! 😭
1 618
0
ሪኪ ፒዩጅ ጋቪን ቀይሮ ገብቷል
1 595
0
ጭንቅላቱ ላይ ነው ጉዳት ያስተናገደው
1 596
0
ጋቪ ጉዳት አስተናግዶ ወድቋል 😔
1 590
0
ዣቪ አሰልጣኝ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ የተመለከትነው የወረደ ባርሳ የዛሬው ነው 😏
1 584
0
በሁለቱም በኩል የማጥቃት እንቅስቃሴ እየታየ አይደለም
1 632
0
#MATCH_DAY 🔥 🇪🇸 የ 16ኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ 🏆 ⏰ 16' 🔵 ባርሴሎና 0 - 0 ሪያል ቤቲስ 🟢 🏟 ካምፕ ኑ #ድል_ለባርሳ 💙❤️ @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
1 664
0
ተመልሷል
1 607
0
የመጀመሪያ ኮርና ለባርሳ
1 566
0
ኩቲንሆ አሪፍ እየተንቀሳቀሰች ነው 👌
1 555
0
#MATCH_DAY 🔥 🇪🇸 የ 16ኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ 🏆 ⏰ 5' 🔵 ባርሴሎና 0 - 0 ሪያል ቤቲስ 🟢 🏟 ካምፕ ኑ #ድል_ለባርሳ 💙❤️ @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
1 644
1
ፔድሪ ከሽልማቱ ጋር በካምፕ ኑ 😍😍 @BARCELONAETHIOPIA
1 587
1
ጨዋታው ተጀምሯል
1 515
0
📸 || Xavi the boss 😎 @BARCELONAETHIOPIA
1 661
1
📸 || ተጫዋቾቻችን በካምፕ ኑ 😍😍 @BARCELONAETHIOPIA
1 747
0
📋 || የባርሳ አሰላለፍ 🆚 ሪያል ቤቲስ @BARCELONAETHIOPIA
1 906
1
#SQUAD_LIST ☑️ ለዛሬው ጨዋታ የባርሳ ሙሉ ስብስብ ! @BARCENOLAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
2 021
2
ዣቪ ዛሬ ካሸነፈ...5ኛው አሰልጣኝ ይሆናል!! ዣቪ በላሊጋው የባርሴሎና አሰልጣኝ ሆኖ የመጀመሪያዎቹን ሁለት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፉ ይታወቃል። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ከባርሴሎና ጋር በሊግ ውድድር የመጀመሪያዎቹን ሶስት ጨዋታዎች ያሸነፉት አራት አሰልጣኞች ብቻ ናቸው፤ ቲቶ ቪላኖቫ ፣ ታታ ማርቲኖ ፣ ሉዊስ ኤንሪኬ እና ኤርኔስቶ ቫልቨርዴ። [eurosport] @BARCELONAETHIOPIA
2 060
0
ቶተንሃም ሆትስፐርስ ፉክክሩን ተቀላቅሏል!![ffpolo] ቶተንሃም ሆትስፐር ኦስማን ዴምቤሌን ለማስፈረም የሚደረገውን ውድድር ተቀላቅሏል፤ ብዙ ገንዘብ የሚያቀርብለት ብቻ ሳይሆን ለወደፊት ፕሮጀክታቸውም ቁልፍ አካል እንደሚሆንለት ቃል ገብቷል። ቀድሞውንም በጁቬንቱስ ሊያስፈርመው የሞከረው ፋቢዮ ፓራቲቺ ለአንቶኒዮ ኮንቴ ማስፈረም ይፈልጋል። @BARCELONAETHIOPIA
1 861
0
#LM7 😍😍 @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
1 843
3
#MATCH_DAY 🔥 🇪🇸 የ 16ኛ ሳምንት የስፓኒሽ ላሊጋ ጨዋታ 🏆 ⏰ ዛሬ ምሽት 12 : 15 🔵 ባርሴሎና 🆚 ሪያል ቤቲስ 🟢 🏟 ካምፕ ኑ #ድል_ለባርሳ 💙❤️ @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
1 800
0
✅| OFFICIAL የስፔን ሱፕር ካፕ በሳኡዲ አረቢያ በ 21/1/2022 እኤአ ይደረጋል ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ @BarcelonaEthiopia
1 695
2
📋 [SPORT] ለዛሬው ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ @BarcelonaEthiopia
1 645
1
ላፖርታ ስለ ካምፕ ኑ እዲ ብለዋል የ ካምፕ ኑ ስታዲየም የ ስያሜ ለውጥ ለማድረግ አምስት ተቋማት ጥያቄ ማቅረባቸውን ተናግረዋል ። @BarcelonaEthiopia
1 648
0
" ዴምቤል ከ ምባፔ ይበልጣል " የ ካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ፕሬዝዳንት ዩሀን ላፖርታ ፈረንሳዊው የ መስመር ተጫዋቻቸው በክለቡ መቆየት እንደሚፈልግ ገልፀዋል ። " ዴምቤሌ በ ባርሴሎና መቆየት ይፈልጋል ፣ እኛም አብሮን እንዲቆይ እንፈልጋለን ፣ የ ዴምቤሌ አድናቂ ነኝ ለእኔ እሱ ከ ምባፔ ይበልጣል " ሲል በሰጡት ቃለ መጠይቅ ተደምጠዋል ። @BarcelonaEthiopia
1 896
0
✅የ90ዎቹ ሙዚቃ አድናቂዎች ቻናል Join በማለት ይቀላቀሉን።የ90ዎቹ ምርጥ ሙዚቃ ከፈለገችሁ join https://t.me/joinchat/AAAAAFH485JjGwqkgZm4pA
1
0
📌 በአገራችን በቴሌግራም ትልቁ የስፖርት ቻናል የሆነውና 575ሺህ በላይ ተከታይ ያለው 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ለጊዜው ተዘግቷል። 📌 እስኪመለስ በአዲሱ ቻናላቸው ዜናዎችን እያቀረቡ ነው! በተመሳሳይ ስም እና ሎጎ የተከፈቱ ሀሰተኛ ቻናሎች ስላሉ እንዳይሸወዱ! ትክክለኛውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ አዲሱ የቴሌግራም ቻናልን ተቀላቀሏቸው👇 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
1
0
ኡምቲቲ ወደ ሚላን?! በዛቪ ቡድን ውስጥ ምንም ቦታ እንደሌለው የሚታሰበው ሳሙኤል ኡምቲቲ በጥር መውጫ መንገድ ሊያገኝ ይችላል። [AS] እንደ ጋዜጠኛ ሩዲ ጋሌቲ ገለጻ ከሆነ ፈረንሳዊው ኤሲ ሚላን ከታሰበባቸው አማራጮች ውስጥ አንዱ ነው፤ ሲሞን ኪያር ጉዳቱ ለስድስት ወራት ከሜዳ እንዲርቅ ያደርገዋል። @BARCELONAETHIOPIA
1 959
0
✅የ90ዎቹ ሙዚቃ አድናቂዎች ቻናል Join በማለት ይቀላቀሉን።የ90ዎቹ ምርጥ ሙዚቃ ከፈለገችሁ join https://t.me/joinchat/AAAAAFH485JjGwqkgZm4pA
1
0
📌 በአገራችን በቴሌግራም ትልቁ የስፖርት ቻናል የሆነውና 575ሺህ በላይ ተከታይ ያለው 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ለጊዜው ተዘግቷል። 📌 እስኪመለስ በአዲሱ ቻናላቸው ዜናዎችን እያቀረቡ ነው! በተመሳሳይ ስም እና ሎጎ የተከፈቱ ሀሰተኛ ቻናሎች ስላሉ እንዳይሸወዱ! ትክክለኛውን የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ አዲሱ የቴሌግራም ቻናልን ተቀላቀሏቸው👇 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0 https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
1
0
2 453
0
📉 ጆርዲ አልባ ነገ 400ኛ ጨዋታውን ለባርሴሎና ያከናውናል ። @BARCELONAETHIOPIA @BARCELONA_HIGHLIGHT
2 708
0
🚨✅|OFFICIAL: በባርሴሎና እና በባየርን ሙኒክ መካከል የሚደርገው ጨዋታ ደጋፊዎች እንደማይገኙ ተረጋግጧል። @BARCELONAETHIOPIA
2 700
0
ከሶስቱ ኮከቦች ለእናንተ ምርጡ ማነው ? ⚪️ ቶኒ ክሩስ 🔵 ንጎሎ ካንቴ 🔴 ብሩኖ ፈርናንዴዝ
236
0
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1
0
📻በ ብስራት FM 101.1 ላይ በኤፍሬም_የማኔ እና በፍቅር_ይልቃል አቅራቢነት ተወዳጅነት ያተረፈው ትሪቡን ስፖርት አሁን ደሞ በቴሌግራም ቻናላችን መጣ ይህን ሊንክ በመክፈት መግኘት ይችላሉ።::👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE_juGJUh6OmqJ3CXw
244
0
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
36
0
ስለ ቼልሲ የሚወጡ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ.. እንዳያመልጣችሁ! ለመቀላቀል እና ስለ ሰማያዊዎቹን መረጃ ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ ።
62
0
🏆የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል ❓
78
0
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
246
0
Last updated: 06.12.21
Privacy Policy