cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

S H E K A Y I N A H

ይህ #የሸካይና ፔጅ ነው የዚህ አገልግሎት አላማ #ቤተክርስቲያን ወደ ተገለጠው የእግዚአብሔር ክብር (ኢየሱስ) እለት ተዕለት እንድትጠጋ ማገዝ ነው:: ይህ ቻናል የተከፈተው #የእግዚአብሔርን_ክብር ለተጠሙ ገንዘብ፣ዝሙት፣ውሸት አና ሀጢያትን #ከእግዚአብሔር ጋር በሰዋች ህይወት እና አገልግሎቶች አንድ ላይ ማየት ለሚያስለቅሳቸው #ተሀድሶ ለሚሹ አማኞች ነው።@yabinasa

Show more
Advertising posts
601Subscribers
+324 hours
+117 days
+2930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🙏 8
🥰 4👍 2
ምንም ያህል ልጅ ውጪ ወጥቶ ቆሽሾ ቢመጣ አባት አውጥቶ አይጥለውም አጥቦ ያስገባዋል እንጂ የትኛውም ጭቃ ልጅነቱን አይለውጠውም @shekayinah #SHEKAYINAH_MESSAGE
Show all...
15
🙏 5👍 2 1🔥 1
እግዚአብሄርን አለመስማት ሌሊቶቻችንን ያረዝምብናልና እባካቹን ወደጌታ ድምፅ እንመለስ😭 ”ከቋጥኞቹም ጋር እንዳንላተም በመፍራት፣ አራት መልሕቆች ከመርከቡ በስተ ኋላ ጣሉ፤ ምነው በነጋ እያሉም ይለምኑ ነበር።“ ሐዋርያት ሥራ 27:29 *ሙሉ ይነበብ* @shekayinah #SHEKAYINAH_MESSAGE
Show all...
💯 4
ሰላሜ ያለው እግርህ ስር ነው ኢየሱስ @shekayinah
Show all...
9
#challenge Share any post you like to the group you are in በዚ ቻናል ከተፓሰቱ ነገሮች የወደዳቹትን አንዱን መርጣቹ ላላቹበት ግሩፕ ሼር አድርጉ @shekayinah #SHEKAYINAH_CHALLENGE
Show all...
5👍 4
7
ተውድጃለሁ በፍቅሩ መስከረልኝ በቃሉ ማይለወጥ እንደሰው ፍቅሩ ወረት የሌለው @shekayinah
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!