ወርቃማ ንግግሮች
ሰው የለበስክ ሰው እንጂ ልብስ የለበስክ ሰው አትሁን.. ሰውነት የአለም ምርጡ ጌጥህ እሱ ነውና። አስተያየት እንቀበላለን.. @Golden_SpeechBot https://youtube.com/channel/UCgP-E0miz3BhJ0YAGJ2zCHg
Show more16 253Subscribers
-924 hours
+307 days
+47930 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Repost from ||የቁርዓን ሐለቃ ቂራኣት ሴንተር ||
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ የቻናሌ ቤተሰቦች አንድ አንገብጋቢና
የሁላችንም እርዳታ የሚፈልግ በአካባቢያችን የሚታወቅና በኑሮ ደካማ የሆኑ ቤተሰቦቹን
ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል ያገኘውን ስራ በመስራት
ሲጦር ቆይቶ አሁን ላይ ባጋጠመው የእግር ህመም(የጉልበት ዕጢ) እርሱንም ሆነ ቤተሰቦቹን ማገዝ አልቻለም።ይህን ችግር ያዩ የአካባቢው ወጣቶች የሚችሉትን የህክምናና የተለያዩ ድጋፎች ሲያደርጉ ቆይተዋል።
የኢትዩ ጠቢብ የሐኪም ቲም እግሩ ከመቆረጡ
ይልቅ ጉልበቱ አካባቢ ያገጠውን ችግር በሌሎች የህክምና አማራጮች መፍትሔ ማገኘት እንደሚችል ነግረውታል።
አጠቃላይ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን 200,000ብር
ታካሚ:–ሸምሱ ወልዴ
1000240553566 ንግድ ባንክ
የዚድ አሽረቃ
1000089554776 coop
01425731361600/4851 አዋሽ
ጅላሉ ጀማል
📩ደረሰኙን በዚህ ላኩልኝ
@AbuHiba1
👍 5
💡አስደሳች ዜና!
🗓እነሆ ከዛሬ (ሰኞ) ሚያዚያ 7 ጀምሮ ዘርፈ ብዙ ፈኖችን ያካተተ የ ኦን-ላይን ኮርስ አዘጋጁተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!
▣ ከ ዓቂዳ
▣ ከ ኡሱለል ፊቅህ
▣ ከ ነህው
▣ ከ ሶርፍ
▣ ከ ተጁዊድ
▣ ከ ሙስጦላህል ሐዲስ
▣ ከ ዓደብ
⏱ኮርሱ የሚጀምረው፦ ዛሬ ሰኞ ዘውትር ከምሽቱ 3:00―5:00 ሰዓት―
•ኮርሱ የሚሰጥበት የቴሌ ግራም ቻናል፦👇
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
💡𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👍 6
Show all...
ስጦታ 🌱
You’ve been invited to add the folder “ስጦታ 🌱”, which includes 62 chats.
👍 3
🎊ታላቅ ሙሀደራ ፕሮግራም🎊
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
【በዕለተ እሁድ ዛሬ ሸዋል 5/1445ھ】
«ታላላቅ ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሳተፉበት»
⏰ከምሽቱ 2:40ጀምሮ የሚተላለፍ ይሆናል !
ተጋባዥ ኡስታዞች እና እንግዶቻችን
~
🎙ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሒዛም -ከየመን
🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ _ከከሚሴ
🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ_ከሀርቡ
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ-ከሳዑድ
¶ሌሎች ተጨማሪ ተጋባዥ ወንድሞች!
🎤ወንድም አቡ አብዲረሂም አብዱረህማን ሹመት_ከሳዑድ
🎤ወንድም አቡ ሱፍያን ሁሰይን _ከአድስ አበባ
🎤ወንድም አቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን_ከደቡብ
🎤ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰዒድ _ከከሚሴ
☞እንድሁም የአህሉ ተዉሂድ መርከዝ አሚሮችና ወንድሞችም ይሳተፋሉ!
«በፕሮግራም መጨረሻም ለመርከዝ አህሉ ተዉሂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ይኖረናል !»
❝በአህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ❞ ቻናል ላይ የሚተላለፍበት አድራሻ↓↓↓↓↓↓
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
=
👍 5
እንኳን ለተከበረው ለ1445 ኛው ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን አቅማቸው የደከሙትን እንዲሁም ቤተሰብ የሞተባቸውን እየጠየቅን እየዳበስን እናክብር።
በዓሉ የሰላም የደስታ የፍቅር… ያማረ የሰመረ የተዋበ ያበበ የተደላቀቀ ያሸበረቀ ሸጋ ዒድ ይሁንልን።
በድጋሚ መልካም በዓል ይሁንልን።
~ Ibnu Mohammed
👍 13🥰 1
ሰበር‼
======
~ በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል።
እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን!
👍 11❤ 2
🔖ሰበር‼
======
በዛሬው ዕለት በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ የሸዋልን ጨረቃ ለመመልከት ጥረት ቢደረግም ልትታይ ስላልቻለች፤ ነገ ዕለተ ማክሰኞ ሚያዚያ 01, 2016 E.C. የወርሃ ረመዿን 30ኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ ሚያዚያ 02, 2016 E.C./ ሸዋል 01, 1445 H.C./ April 10, 2024 G.C. የዒደ-ል-ፊጥር በዓል ይሆናል.
እንኳን አደረሰን! አላህ ወንጀላችንን ሁሉ ምሮ መልካም ሥራችንን ይቀበለን!
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
አሏህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ።
በዛሬው ለሊት ከምላሳችን ሊርቅ የማይገባ ዱአ
ከየትኛውም ወቅት በበለጠ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ይህ ቻናል በትዳር ዙሪያ የምንመካከርበት ቻናል ነው ቻናሉ ተቀላቀሉ ለሌሎችም አስጎብኟቸው 👇
https://t.me/+RyZvJ1nbLTtlNzY0السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞች
ዛሬ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል
ዛሬ ጁሙኣ ረመዷን 27
ምሽት ከተራዊህ ቡሃላ ልዩ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ተዘጋጅቶላችኋል።
ተጋባዥ እንግዶቻችን
1⃣ ኡስታዝ አብዱሰላም ሸይኽ ሀሰን አሊ ሀፊዞሁሏህ
2⃣ ኡስታዝ ሁሴን አሊ አቡ አመቲረህማን ሀፊዞሁሏህ
3⃣ ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ሀፊዞሁሏህ
አቡ ሑዘይፋ መድረኩን ይመራዋል
የሁሉም ርእስ በሰኣቱ ይነገራል ኢንሻአሏህ
ሌሎችም ኡስታዞች ወንድሞች ይሳተፋሉ ብለን ተስፋ አለን
ፕሮግራሙ የሁላችንም ስለሆነ ሼር ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው አድረረሱ እናንተም ተሳተፉ
የቀጥታ ስርጭት የላይቭ ሊንክ
⤵️⤵️
t.me/tubaliligurebae
t.me/tubaliligurebae
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ ቻናል
ጡባ ሊል ጉረባእ የሰለፍዮች መድረሳ በሀበሻ ቻናል
https://t.me/tubaliligurebaehttps://t.me/tubaliligurebae
قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه
👍 1