Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ
የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB 📥Inbox us @sebrisatbuy • መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ Software Https://www.sebrisat.com/
Show more26 339Subscribers
+824 hours
+147 days
+7630 days
Posts Archive
አዲስ PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ
- ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል።
•በጥራቱ የሚያውቁት ያውቁታል
•250 mmps Printing Speed አለው።
-Dp to HDMI CONVERTOR
-VGA TO HDMI CONVERTOR
-43 Inch Smart Televission
-SCANNER
-Printer
ሁሉንም ዕቃዎች በልዩ ቅናሽ እና በልዩ ጥራት
።
ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
አዲስ PRINTER ገብቷል። | በልዩ ቅናሽ
- ICE IRP-100+ ተብሎ ይጠራል።
•በጥራቱ የሚያውቁት ያውቁታል
•250 mmps Printing Speed አለው።
-Dp to HDMI CONVERTOR
-VGA TO HDMI CONVERTOR
-43 Inch Smart Televission
-SCANNER
-Printer
ሁሉንም ዕቃዎች በልዩ ቅናሽ እና በልዩ ጥራት
።
ይህንን ዕቃ ከ Sebrisat Electronics በአሪፍ ዋጋ ታገኛላችሁ። ማከፋፈል የምትፈልጉ ብዛት ስላለን እንኳን ወደ እኛ መጣችሁ ለማለት እንወዳለን።
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል
🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
17_4_2024
V3.02
👍 8
በጣም ብዙ ደንበኞቻችን በተደጋጋሚ ስለ Multiswitch የተለያዩ ጥያቄዎችን ጠይቀችሁናል? ስለ Multiswitch ትንሽ ማስጨበጫ ከነ አገጣጠሙ በYoutube 1 Video ሰርተንላችኃል።
ይህንን Link በመጫን ተመልከቱ። | ዛሬ ባይጠቅማችሁ መቼ እንደሚጠቅም ስለማይታወቅ ብታዩት መልካም ነው!
https://youtu.be/ddYnKCU4lW8?si=zGGKAiO7yLqaLHik
https://youtu.be/ddYnKCU4lW8?si=zGGKAiO7yLqaLHik
👍 8❤ 2
Sptv የሚሰረው በእነዚህ ሪሲቨሮች ብቻ ነው።
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
ይህ ሪሲቨር ኖሯችሁ SPTV 1 እና 2 ለማየት የ3 ወር 600 ብር ክፍያ አለው።
ብር በTelebirr አስገብታችሁ Serial number ስትልኩልን እንሞላላችኋለን።
Server እና IPTV ለማስሞላት Inbox 📥@SebrisatAd
🤔 1
LUSTAR LUX-777 GOLD++
ትልቅ SIZE የሆነ
በዋጋው አስተያየት ያለው።
ሪሞት ገበያ ላይ ባሉት የLEG PRO በደንብ የሚታዘዝ!
ለነጋዴዎች የሚሆን HD ሪሲቨር።
1 Carton - 10 ፍሬ ነው።
👍 12
LUSTAR LUX-999 GOLD++
በዋጋው አስተያየት ያለው።
ሪሞት ገበያ ላይ ባሉት የLEG PRO በደንብ የሚታዘዝ!
ለነጋዴዎች የሚሆን HD ሪሲቨር።
1 Carton - 10 ፍሬ ነው።
❤ 2
LIVE ON
24H SPORT 1HD
በፈር ቀዳጁ 💥LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር በጥራት ያለ ምንም መቆራረጥ ያለ ኢንተርኔት በብቸኝነት ፈታ ይበሉበት ❤️
ሪሲቨሩን ስትገዙ የ3 ወር ነፃ ማሰሪያ ፓኬጅ የተጫነበት ነው
0911590613
@UMER4K
እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ
https://t.me/c/1246451185/7820
👍 11
ዛሬ የሚካሄዱ ተጠባቂ ጨዋታዎችን ለመከታተል
- በ YES SPORT - AMOS
- በ 24H SPORT - Belintersat 51.5
- በ SPTV - በ NSS12 ላይ
- በ IPTV - POPULAR TV PRO ,MYHD,Evission,Apollo
- በ Viፒ
በእነዚህ አማራጮች ይመልከቱ።
ምን ሪሲቨር መግዛት ይፈልጋሉ?
-24H SPORT 1 እና 2 ያለምንም Network የሚሰራ አብሮትም የ3 ወር Package ያለው ፣ ገራሚ IPTV ሁሉንም የኳስ እና Entertainment የያዘ በደንብ የሚሰራ ፣ Amos ሁሉንም ጣብያ የሚሰራ ፣ Gshareplus Support የሚያረግ፣ Youtube የሚሰራ ፣ ለዚህም ሁሉ ምንም Software የማይፈልግ ፣ ዕቃነቱ ደሞ Boardም ሆነ Powersupply የመብራት መቆራረጥን እንዲቋቋም ተደርጎ የተሰራ ረሲቨር ከፈለጉ POPULAR T40 Pro እና POPULAR T40 Extreme ይግዙ
- SPTV , Amos በምርጥ ሁኔታ የ 1 ዓመት የተሞላበት, APOLLO ያለው ( ነገር ግን Apollo በደንብ ስለማይሰራ Aplollon አምናችሁ ኳስ ማየት ይከብዳል በየጊዜውም ይቆማል ) 2 Flash ያለው ሪሲቨር ከፈለጋችሁ - Goldstar 7200 እና 7500 ይግዙ።
እንደ አማራጭ GOLDSTAR 8600/8800 , LIFESTAR 6060/8080 SMART መግዛት ትችላላችሁ።
ምርጥ ሪሲቨር እንግዛ ብላችሁ ለምትጠይቁኝ ደንበኞቼ እኛ ሁሉንም ሪሲቨሮች እና አገልግሎቶች እንሰጣለን እናነተ የምትፈልጉትን መርጣችሁ ትገዙ ዘንድ እውነታው ይህ ነው።
በዚሁ አጋጣሙ በምን ቻናል ኳስ እያያችሁ ነው??
የምታዩበትን በ✅ በመንካት ይምረጡ።
👍 18🔥 2❤ 1
✅24H Sport
✅SPTV
✅Amos
✅IPTV
✅ VIፒ
✅DSTV ሪሲቨር
የሪሰቨራችሁ SERVER እና IPTV ጊዜው ካለቀ እና ማስሞላት ከፈለጋችሁ በTelegram @SebrisatAd ላይ መልክት በመላክ ወይም በ 0911951595 ላይ በመደወል ማስመላት ትችላላችሁ። የክፍያ መንገዳችን ይህ ነው
የBank Account እና ሙሉ መረጃ በTelegram ወይም በSMS እንልክልዎታለን።
ፍጥነት | አስተማማኝ | Active Telegram SUPPORT
👍 8
LIVE ON
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
🔥 ድምፅ እና ምስል እኩል እንዲሄዱ ነገ
እናስደርጋለን only 24H sport 1 ላይ
በፈር ቀዳጁ 💥LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር በጥራት ያለ ምንም መቆራረጥ ያለ ኢንተርኔት በብቸኝነት ፈታ ይበሉበት ❤️
ሪሲቨሩን ስትገዙ የ3 ወር ነፃ ማሰሪያ ፓኬጅ የተጫነበት ነው
👉SPTV በቅርብ ይመለሳል እስከዚያው ታገሱ
0911590613
@UMER4K
እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ
https://t.me/c/1246451185/7820
👍 13❤ 1