cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት @wizhasher @wiz_hasher Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Show more
Advertising posts
278 526Subscribers
+37624 hours
+3 0577 days
+11 65030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#የቀጠለ                       🔴 የውጤት ግምቶች ⚪️ 🎯 || አብዛኛዎቹ አቋማሪ ድርጅቶች እንዲሁም ሚዲያዎች ዩናይትድ ያሸንፋል ብለው የገመቱ ሲሆን ፤ እኔም ጨዋታው 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ዩናይትድ ያሸንፋል የሚል የግል ግምቴን አስቀምጫለሁ።           🔴 የግል የአሰላለፍ ግምት ⚪️ ➛ ማን ዩናይትድ (4-2-3-1)= ኦናና፣ ዳሎት፣ ካሴሚሮ፣ ማጓየር፣ ዋን-ቢሳካ፣ ማይኖ፣ ኤሪክሰን፣ ጋርናቾ፣ ፈርናንዴዝ፣ ዲያሎ፣ ሆይሉንድ ➛ ሼፊልድ (4-3-3)= ግርቢክ ፣ አህመድሆድዚች ፣ ሆልጌት ፣ ትረስቲ ፣ ቦግል ፣ ሶውዛ ፣ ማክኤቲ ፣ አርብላስተር ፣ ኦስቦርን፣ ዲያዝ ፣ አርቸር          🔴 የቀጥታ ስርጭት ⚪️ 🎯 || ጨዋታውን ከ04፡00 ጀምሮ በተወዳጁ ቻናላችን በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ከዚህ በተጨማሪም በስልክ እና በኮምፕዩተር ጨዋታውን ልትመለከቱ የምትችሉባቸውን አማራጮች አስቀድመን ወደ እናንተ የምናደርስ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ቅድመ ዳሰሳውን አዘጋጅቼ ያቀረብኩት ኢብኑ ሙሐመድ ነኝ መልካም ቀን ዩናይትዳውያን! ❤️ @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
👍 39 11😁 8🎉 2👌 1
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__2100 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 https://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
Show all...
👍 4
#የቀጠለ            ⚪️ የቡድን ዜና ሼፊልድ ⚪️ በሼፊልድ በኩል ሪሃን ብሪውስተር ከጉዳት አገግሞ ወደ የቡድን ስብስባቸው ሊመለስ ይችላል። ጃክ ሮቢንሰን እንዲሁ በዛሬው ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ ነው። ቶም ዴቪስ፣ ጆርጅ ባልዶክ፣ ጆን ኢጋን፣ ዳንኤል ጀቢሰን፣ ማክስ ሎው፣ ራይስ ኖርሪንግተን-ዴቪስ እና ክሪስ ባሻም ከዛሬው ጨዋታ ውጪ መሆናቸው ታውቋል። በሼፊልድ በኩል ከጨዋታው ውጪ የሆኑ ተጨዋቾች : 👉 ባሻም - በጉዳት❌ 👉 ጄቢሰን - በጉዳት ❌ 👉 ባልዶክ - በጉዳት❌ 👉 ሮቢንሰን - በጉዳት❌ 👉 ኤጋን - በጉዳት❌ 👉 ዴቪስ - በጉዳት❌ #ይቀጥላል @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
👍 25 1
#የቀጠለ         🔴 የቡድን ዜና ማንቸስተር ዩናይትድ 🔴 √ ኤሪክ ቴንሀግ በዚህ የውድድር አመት ተደጋጋሚ የተጨዋች ጉዳቶች ፈተና ሆነውበት ሲሆን በተለይም በተከላካይ መስመሩ ላይ ትልቅ ራስምእታት ውስጥ ይገኛል። √ ካሴሚሮ በባለፈው ጨዋታ ላይ በመሃል ተከላካይነት ለማጫወት የተገደደ ሲሆን ዊሊ ካምብዋላ ፣ ጆኒ ኢቫንስ ፣ ራፋኤል ቫራን ፣ ቪክቶር ሊንዳሎፍ እና ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ለዛሬው ጨዋታም አይደርሱም። √ ማርከስ ራሽፎርድ እና ስኮት ማክቶሚናይ በእሁዱ የኤፌ ካፕ ጨዋታ ላይ ባጋጠማቸው ጉዳት ሁለቱም ለዛሬው ጨዋታ መድረሳቸው ጥርጣሬ ውስጥ ነው። በማን ዩናይትድ በኩል ከጨዋታው ውጪ የሆኑ ተጨዋቾች : 👉 ሊንድሎፍ - በጉዳት ❌ 👉 ማርሲያል - በጉዳት ❌ 👉 ማውንት - በጉዳት ❌ 👉 ማላሲያ - በጉዳት ❌ 👉 ኢቫንስ - በጉዳት ❌ 👉 ሊቻ - በጉዳት ❌ 👉 ሾው - በጉዳት ❌ 👉 ቫራን - በጉዳት ❌ 👉 ማክቶሚናይ - አጠራጣሪ ❓ 👉 ራሽፎርድ - አጠራጣሪ ❓ #ይቀጥላል @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
👍 53💔 11😢 5 1
#የቀጠለ                  🔵 የእርስ በእርስ ግንኙነቶች 🔴 • ማንቸስተር ዩናይትድ ከሼፊልድ ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው በባለፊት 8 ጨዋታዎች 6 ጊዜ አሸንፏል። • ሼፊልድ ዩናይትዶች በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ 88 ጎሎችን ያስተናገዱ ሲሆን በደርቢ ካውንቲ የተያዘው በፕርሚየር ሊጉ በአንድ ሲዝን ብዙ ጎሎች የተቆጠረበት ቡድን ለመሆን አንድ ጎል ብቻ ነው የሚቀራቸው። • ማን ዩናይትድ በባለፉት ሰባት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎቹ ላይ ያስመዘገበው አንድ ድል ብቻ ሲሆን ይህም በመጋቢት ወር በሜዳው ኤቨርተንን ባስተናገደበት ጨዋታ ነበር። • ሼፊልድ ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ካደረጋቸው ያለፉት 5 የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አንዱንም ማሸነፍ አልቻሉም፤ ሼፊልዶች ከሜዳ ውጪ ባደረጉት ያለፉት 16 የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች አንዱን ጨዋታ ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት። • ማን ዩናይትድ ባለፉት ስድስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 20 እና ከዚያ በላይ የጎል ሙከራ የተሞከረበት ሲሆን ከዩናይትድ በላይ በተከታታይ ጨዋታዎች ብዙ ሙከራን ያስተናገደው ብላክፑል ብቻ ነው። #ይቀጥላል @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
Show all...
👍 21 21
👉በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን የትኛውንም አይነት ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል። ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ። 👉 📥 @Ela_Wazza PHONE 🤳 ፦ 👇👇👇👇 +251989741200
Show all...
👍 7
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿|| የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታ         ✍️ || ቅድመ ዳሰሳ 🔴 ማንችስተር ዩናይትድ  🆚 ሼፊልድ ዩናይትድ ⚪️ ⏰ የጨዋታ ሰዓት - 04፡00 🏟 የጨዋታ ሜዳ - ኦልድትራፎርድ √  ወጥ ያልሆነ አቋም ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በመመለስ እየከሰመ ያለውን የቶፕ 4 ተስፋውን በህይወት ለማቆየት አልሞ በሜዳው ሼፊልድ ዩናይትድን ያስተናግዳል። √  የኤሪክ ቴን ሀጉ ቡድን በኤፌ ካፑ በዌምብሌይ 3 ለ 0 እየመሩ በሻምፒዮንሺፕ ቡድን ኮቬንትሪ ሶስት ጎሎችን በማስተናገድ እና በፍፁም ቅጣት ምት ታግዘው ወደ ፍጻሜ ማለፉ የሚታወስ ነው። √  ሼፊልድ ዩናይትድ በዚህ ሲዝን ከክለባችን በተለየ በዋንጫ ውድድር ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ የለውም። በተጨማሪም ሼፊልዶች በ2023/24 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ደረጃ ግርጌ ላይ ይገኛሉ። √  ሼፊልድ ወደ ሻምፒዮንሺፑ ላለመውረድ ተአምር ያስፈልጋቸዋል ቢባል ማጋነን አይሆንም ምክንያቱም 17ኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት የአስር ነጥብ ልዩነት ነው። #ይቀጥላል @Man_United_Ethio_Fans @Man_United_Ethio_Fans
Show all...
👍 33😁 5 2
የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከ18 አመት በታች ቡድን ትላንት ሲቲን በማሸነፍ ዋንጫውን አንስቷል የፕሪሜር ሊጉን ዋንጫውን ሲያነሱ የሚያሳይ ቪዲዮ... የጎል ቻናላችን ላይ ተለቋል ተመልከቱት 👇
Show all...
🍾 39👍 18 3🎉 2😁 1🏆 1💔 1
ሆይሉንድ ማን ነው የእግርኳስ ተምሳሌትክ ተብሎ ሲጠየቅ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው ነገር ግን ሌቫንዶውሲኪ እና ሮሜሎ ሉካኩም ናቸው
Show all...
👌 1
ጆኒ ኢቫንስ በክለቡ ቤት በአሰልጣኝነት የስታፍ ሚናነት ሊመደብ መታሰቡ ተነግሯል። ተጫዋቹ እስካሁን የወደፊት እጣፈንታው ላይ የወሰነው ነገር የለም። [ Men ]
Show all...
👍 123💔 20😁 15 2👌 1