cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

Show more
Advertising posts
24 386Subscribers
-1624 hours
-177 days
+39930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዒድ ወግ በጥበብ ፈለግ ከሚለው የዒድ ፕሮግራም ላይ የተወሰደ ወሳኝ መልዕክት ክፍል 2 ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
Show all...
👍 1
“አንድነት የሚገለጸው በአንድ ተቋም ዉስጥ በመሰብሰብ ብቻ አይደለም!” ”وليس بصحيح أن يكون معنى الوحدة هو الاجتماع تحت سقف مؤسسة واحدة" በሱና ኢኒስቲትዩት ስር የሚገኘው ሱና ዩኒቨርስቲ በሰሞኑ ያዘጋጀዉ ምሩቃን ኮንፈረንስ የመዝጊያ ፕሮግራም ከኢብን መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ጋር የልምድ ልዉዉጥ ያደረጉ ሲሆን አብረዉ መሰራት የሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ዉይይት አድርገዋል። የሱና ኢኒስቲትዩት መስራች እና ዋና ፕሬዝደንት ሸይኽ ሙሀመድ ሓሚዲን (ዶ/ር) እዉቀትን በማስፋፋት ዘርፍ ኢስለምን ለማገልገል እየሰራን እንደመሆኑ ይህን አላማችንን ከግብ ለማድረስ ከመሰል ተቋማት ጋር ህብረት እንደሚያሻ እናምናለን ብለዋል። ሸይኽ ኢልያስ አህመድ በበኩላቸው የአንድነት መገለጫ በአንድ ተቋም ዉስጥ በመሰብሰብ ብቻ አለመሆኑን ገልፀው ከዚህ በፊት ኢስላምን በማገልገል ረገድ ከፍተኛ ሚና ሲጫወቱ እንደ ነበረዉ ሁሉ ወደፊት እንደ ተቋም ተጋግዘን የሰለፎችን ጎዳና ህያዉ እንደምናደርግ ተስፋ አለኝ ሲሉ ገልፀዋል። ሚያዚያ 15/2016 @daewa_tv
Show all...
👍 18🥰 1
ወደ አላህ ነሲሃ ማረግ 🎙 ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
Show all...
👍 9 3🥰 3
እርስ በርስ መበዳደል ------------------------- ኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙ
Show all...
👍 18🥰 4
🎞 ወንጀልን የሚያስምሩ ነገሮች! 🎙ኡስታዝ ነቢል አህመድ …………………………………………… ☑️Telegram t.me/HanifMultimedia ☑️Facebook: fb.com/HanifMultimedia ☑️TikTok tiktok.com/@hanifmultimedia ☑️YouTube youtube.com/@HanifMultimedia
Show all...
👍 21
ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን የመናዊው እውቅ አሊም የነበሩት ሼይኽ አብዱልመጂድ ቢን አዚዝ አዘንዳኒ በ82 አመታቸው ወደ አኼራ ሄደዋል:: ሼይኽ አብዱልመጂድ ቢን አዚዝ አዘንዳኒ የቁርዓን ተዓምራትን ከሳይንስ አንፃር በመተንተን እና በተለይም የፅንስ እድገትን በተመለከተ የቁርዓንን አስተምህሮ ሙስሊም ያልሆኑ የዘርፉ ተመራማሪዎች ሳይቀር ተመራምረው እውነታውን እንዲደርሱበት በማድረግ እስልምናን እንዲቀበሉ ማድረግ የቻሉ አሊም ነበሩ:: ሼይኽ አብዱልመጂድ ቢን አዚዝ አዘንዳኒ አላህ ይዘንላቸው፣ ማረፊያቸውንም በጀነተል ፊርዶስ ያድርግላቸው
Show all...
👍 93 20
ተውሂድ ------------------------------------------------ ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
Show all...
👍 22 4
በመጨረሻ ቀን ማመን ኡስታዝ አማን ኢብራሂም ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4eth በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N በ ቲክ ቶክ @huda4eth ያግኙን
Show all...
👍 16 7