ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool
显示更多📈 Telegram 频道 ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL 的分析概览
频道 ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 243 783 名订阅者,在 体育 类别中位列第 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 44 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 243 783 名订阅者。
根据 05 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 871,过去 24 小时变化为 -49,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.06%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.71% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 582 次浏览,首日通常累积 4 168 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 59。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
@hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 06 六月 | +61 | |||
| 05 六月 | +177 | |||
| 04 六月 | +203 | |||
| 03 六月 | +186 | |||
| 02 六月 | +318 | |||
| 01 六月 | +578 |
| 2 | ሙሌ ስፖርት 🙏
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብናል አዲሱን የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ሜበር ያለውን ቻናል በመቀላቀል እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/+7X50JYSEMG1lNTNk | 115 |
| 3 | New York City fc በ X ገፃቸው ለአዲሱ አሰልጣኛችን Andoni Iraola መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል | 928 |
| 4 | አሊ ❤ | 1 083 |
| 5 | ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ | 361 |
| 6 | ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go👇 | 151 |
| 7 | አንድ ለመጨረሻ ጊዜ ምናገረው
ስሎት Careerሩን ቢያበላሽበትም የመጫወቻ ጊዜ ቢነፍገውም እንደ ሌላው ኪዬዛ ወንበር ላይ ስለተቀመጠ አንድም ቀን ሚዲያ ላይ ወጥቶ ክለቡን አላማረረም፣ አልጮኸም፣ ወይም በቡድኑ ውስጥ ሁከት አልፈጠረም።በልምምድ ሜዳ ላይ ሁልጊዜ 100% ይሰጣል፤ ደጋፊዎችን ያከብራል።
"ትልቅ ተጫዋችነቱ በባህሪውም ጭምር ነው። ሳይጮህ፣ ቡድንን ሳይበጠብጥ፣ እድሉን ጠብቆ ለቡድኑ የሚዋጋ ፕሮፌሽናል ተጫዋች ነው!"❤
አለቀ !
@hackersolo0 ነበርኩ አመሰግናለሁ መልካም ቀን
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 042 |
| 8 | ሌላው ነገር
ሊቨርፑል ኪዬዛን ከጁቬንቱስ የገዛው በ10 ሚሊዮን ፓውንድ (ፕላስ 2.5 ሚሊዮን ቦነስ) ብቻ ነው!
በአሁኑ ገበያ ይሄ ዋጋ ለአንድ ተራ ተከላካይ እንጂ ለዩሮ 2020 ሻምፒዮን እና ለአለም ደረጃ አጥቂ የሚከፈል አይደለም።
"በትንሹ 10 ሚሊዮን ፓውንድ ተገዝቶ፣ 50 ጨዋታ ተጫውቶ፣ የፕሪሚየር ሊግ ሜዳልያ ወስዶ፣ የሴፕቴምበር ወር ምርጥ ተጫዋች (POTM) የሆነን ተጫዋች 'flop' የምትሉ ከሆነ እግር ኳስን ሳይሆን የምታዩት ጥላቻን ነው!" በላቸው። ይሄ 'Bargain' (ረካሽ እና አራዳ ግዢ) እንጂ ኪሳራ አይባልም።
በሻምፒዮንስ ሊግ ላይ (ቃራባግ ላይ) ተቀይሮ ገብቶ ወዲያው ጎል አግብቷል።
"ተቀይሮ እየገባ ጨዋታ የሚቀይር (Super Sub) ተጫዋች ለማንኛውም ትልቅ ክለብ ወሳኝ ነው። ኪዬዛ ደግሞ ይሄንን ስራ በትክክል ሰርቷል!"
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው
"ፌዴሪኮ ኪዬዛን ለምትተቹ እና 'ኳስ አያቅም' ለምትሉ ሰዎች... ቆም ብላችሁ ይሄንን ሀቅ አንቡ! 👇
"
1️⃣ በ10 ሚሊዮን ፓውንድ ምን ይገዛል?
ሊቨርፑል ኪዬዛን የገዛው በ10 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ ነው። በዚህ ተራ ዋጋ መጥቶ 50 ጨዋታዎችን ተጫውቶ፣ ወሳኝ ጎሎችን አግብቶ፣ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አንስቷል። ይሄ 'ኪሳራ' ሳይሆን የዘመኑ ትልቁ የትርፍ ግዢ (Bargain) ይባላል!
2️⃣ የሴፕቴምበር ወር ምርጡ ተጫዋች የነበረው ማን ነው?
በሴፕቴምበር 2025 የሊቨርፑል ደጋፊዎች በአንድ ድምፅ "የወሩ ምርጥ ተጫዋች" (POTM) አድርገው የመረጡት እሱን ነው። ደጋፊው በነፃ አልመረጠውም፤ ሜዳ ላይ ያሳየው አስደናቂ ብቃት ነው የመረጠው።
#ይቀጥላል
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 081 |
| 9 | አሁንም የሊቨርፑል ደጋፊ ሆናቹ በስንት ጊዜ አንዴ እየገባ እራሱ የሚያሳየው አቅም አይታቹታል ?
ወይስ ምንድነው ንገሩኝ እንዲ ይሄን ያህል መተቸት መጥላት ቆይ ኳስ ዘንድሮ ማየት የጀመራቹ ምንም እንዳታወሩ ስኬት ስኬት ጠብቃቹ የምትደግፉ 🦶
ስቀጥል ደሞ ሙድ የምትይዙበት አይችልም አይመጥንም የምትሉ ደሞ እንደ ሰፈር ጨዋታ ና Ps ቤት ምናምን እራሳቹ እንደፈለጋቹ ማጫወት አማራቹ እንዴ ቆይ ያኔ ሊቨርፑል ሴብቴምበር ላይ ሲመሰቃቀል እሱ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር ለምሳሌ
ለቦርንማውዝ ያስቆጠራት ጎል፦ ጨዋታው 2-2 ሆኖ ቡድኑ ነጥብ ሊጥል ሲል በ88ኛው ደቂቃ ገብቶ ባለ 3 ነጥብ ጎል ያስቆጠረው እሱ ነው።
ከሳውዝሃምፕተን ጋር፦ ቡድኑ ተጨንቆ በነበረበት የካፕ ጨዋታ 2 አሲስት አድርጎ ያሳለፈው እሱ ነው።
"ኪዬዛ ዝም ብሎ ጎል አያገባም፤ ቡድኑ ሲጨነቅ 'ክላች (Clutch)' ሆኖ ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው የሚደርሰው።"
ተቀይሮ ሲገባ ያለው ወኔ እራሱ ከባድ ነው ለምሳሌ ለአስር ደቂቃ ተቀይሮ ሲገባ አይታቹታል እንደሱ ሚለፋ አለ ወይ የለም
#ይቀጥላል
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 201 |
| 10 | አዲስ፡ ሊቨርፑል ኢላማ ሊያደርጋቸው የሚችላቸው 3 የቦርንማውዝ ተጫዋቾች - በተጨማሪም 2 የአንዶኒ ኢራኦላ ተወዳጆች!
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 201 |
| 11 | ⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
⚽️በእግር ኳስ ታሪክ ብዙ ግብ ያስቆጠረው ተጫዋች ማነው???🤔🤔🤔 | 841 |
| 12 | ❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️ | 241 |
| 13 | አንድ ነገር ስለ ኬሳ ልንገራቹ
ኬሳ አይችልም የምትሉ ና ለክለቡ አይመጥንም የምትሉ ምናቹን ነው ሚያማቹ ንገሩኝ ስሎት ለኬሳ ጊዜ ሳይሰጠው በየት በኩል ይግባ ና ብቃቱን ያሳይ እንደ ሰፈር ጨዋታ አንድ ሰው ጨምር እኔ እዚ ገባለው እንዲል ጠብቃቹ ነው ወይስ ምንድነው አሁን ያኔ ተሳስቶም ቢሆን 1 ጨዋታ ቋሚ የሆነ ጊዜ ከሳውዝሀምፕተን ጋር ምን አያቹ 2 አሲስት ያውም በFirst Half ብቻ 2nd Half ምን ተፈጠረ ተቀየረ አሁን ከዛን በኃላ ስንቴ ነው ያተረፈን ጨዋታ ላይ ለምሳሌ ሊድስ ካውንተር ባለቀ ሰአት ሄደው ሊከቱልን ነበር እድሜ ለኬሳ አተረፈን የራሱን ሪስክ ወስዶ ሄዶ መመለሱ ብቻውን እነ ኮናቴ ቫን ኬርኬዝ ተስፋ ቆርጠው እያዩ ነበር ያችን ጎል ኬሳ ተቀይሮ ባይገባ ና ባይመልሳት ኖሮ ስድስተኛ አደለም ስምንተኛ እራሱ ይናፍቀን ነበር ሌላ ደሞ ተቀይሮ ገብቶ በርንማውዝ ላይ የማሸነፊያ ጎል ያስቆጠረው ምን ልትሉ ሁሉም ተስፋ ቆርጠው ነበር ከ2-0 ወደ 2-2 ስንሆን ሁላችንም ደንግጠን የምንይዘው የምንጨብጠው ጠፍቶ ነበር ያኔ ኬሳ ባይኖር ምን ሊውጠን ነበር
#ይቀጥላል
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 593 |
| 14 | ኬሳ አይችልም የምትሉ አሁን ግልፅ አረግላቹዋለው ደሜን አፈላቹ እኮ
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 617 |
| 15 | የፎቶ ግብዣ 📸
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 682 |
| 16 | 🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨
አሁን እየወጡ ያሉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች በጥራት ለመመልከት የትም ሳሄዱ TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት ይቀላቀላሉ።👇 | 421 |
| 17 | ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ Here We Go👇 | 91 |
| 18 | ⚪️⚫️ ፌዴሪኮ ቺሳ፡- “ጁቬንቱስ ሁልጊዜ በልቤ ውስጥ ይኖራል፣ እና አንድ ቀን መመለስ እፈልጋለሁ። ከጁቬንቱስ ጋር ስለ ገንዘብ አልተወያየሁም፣ እና በጭራሽ አላወራም - ጁቬንቱስን ለቅቄ ባልወጣው ነበር።”
“የእድሳት ጥያቄ አልቀረበልኝም። ቲያጎ ሞታ እና ጂዩንቶሊ አዲስ ክለብ እንድፈልግ ነግረውኛል።”
[FabrizioRomano]
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 681 |
| 19 | 🚨❌ EXCL | የጀርገን ክሎፕ ወኪል ማርክ ኮሲኬ ስለ ኤንሪኬ ሪኬልሜ የቅርብ ጊዜ አስተያየቶች ይነግረኛል፡
። “በጣም ያበሳጫል! ጀርገን ክሎፕ በሬድ ቡል ሚናው ደስተኛ ነው እና በክለቡ ውስጥ እንደ አሰልጣኝ የመሥራት ፍላጎት የለውም።”
። የሪያል ማድሪድ ምዕራፍ በአሁኑ ጊዜ ለእሱ ተዘግቷል - በተለይም በአሁኑ ሁኔታ እና በአካባቢው ሁኔታዎች። ለወደፊቱ በተለይ ለእሱ ማራኪ የሆነው አንድ ሥራ የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ነው።
[Florian plettenberg]
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 2 083 |
| 20 | 🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨
አሁን እየወጡ ያሉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች በጥራት ለመመልከት የትም ሳሄዱ TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት ይቀላቀላሉ።👇 | 571 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
