ch
Feedback
Werku Aytenaw and Mensur NEO BLOCK CAPITAL

Werku Aytenaw and Mensur NEO BLOCK CAPITAL

关闭频道

ሰው ከትልቁ ደግነት ይልቅ ትንሽዋን ስህተትህን ያያል የሰው ፍፁም ስለሌለ አትጨነቅ ለህሊናህ ስትል ታመን መልካም ነገር አድርግ  ይህ አብረን የምናተርፍበት የቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማዕከል:: @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO

显示更多

📈 Telegram 频道 Werku Aytenaw and Mensur NEO BLOCK CAPITAL 的分析概览

频道 Werku Aytenaw and Mensur NEO BLOCK CAPITAL 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 41 609 名订阅者,在 音乐 类别中位列第 1 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 794

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 41 609 名订阅者。

根据 04 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -1 441,过去 24 小时变化为 -53,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 1.28%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.28% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 535 次浏览,首日通常累积 117 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 31

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ሰው ከትልቁ ደግነት ይልቅ ትንሽዋን ስህተትህን ያያል የሰው ፍፁም ስለሌለ አትጨነቅ ለህሊናህ ስትል ታመን መልካም ነገር አድርግ  ይህ አብረን የምናተርፍበት የቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማዕከል:: @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO

凭借高频更新(最新数据采集于 05 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 音乐 类别中的关键影响点。

41 609
订阅者
-5324 小时
-3327
-1 44130

数据加载中...

吸引订阅者
六月 '26
六月 '260
在0个频道中
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+437
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+1 551
在0个频道中
Get PRO
二月 '260
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在1个频道中
Get PRO
十二月 '250
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+299
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 716
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+2 416
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+2 412
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+2 723
在2个频道中
Get PRO
六月 '25
+3 210
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+5 061
在17个频道中
Get PRO
四月 '25
+6 469
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+2 899
在6个频道中
Get PRO
二月 '25
+935
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 673
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1 830
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+1 830
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+1 765
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 274
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+2 198
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+2 304
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+1 543
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+2 695
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+2 608
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+3 522
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+4 185
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+2 596
在3个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 432
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+366
在4个频道中
Get PRO
十月 '23
+723
在5个频道中
Get PRO
九月 '23
+2 515
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+49
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+127
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+71
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+90
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+188
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+139
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+152
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+151
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+14
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+18
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+41
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+8
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+1
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+5
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+24
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+309
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
05 六月0
04 六月0
03 六月0
02 六月0
01 六月0
频道帖子
በክሪፕቶ ገበያ ውስጥ አዳዲስ ገቢዎች (Beginners) በተደጋጋሚ የሚሰሯቸው 10 ዋና ዋና ስህተቶች እነሆ፦ ⚠️ ጀማሪ የክሪፕቶ ነጋዴዎች የሚሰሯቸው ስህተቶች 1️⃣ FOMO (የመቀደም ፍርሃት) �
በክሪፕቶ ገበያ ውስጥ አዳዲስ ገቢዎች (Beginners) በተደጋጋሚ የሚሰሯቸው 10 ዋና ዋና ስህተቶች እነሆ፦ ⚠️ ጀማሪ የክሪፕቶ ነጋዴዎች የሚሰሯቸው ስህተቶች 1️⃣ FOMO (የመቀደም ፍርሃት) 🏃‍♂️    የአንድ ሳንቲም ዋጋ ሲጨምር አይተው "ሳይረፍድብኝ ልግዛ" በማለት በከፍተኛ ዋጋ መግዛት። ይህ ብዙ ጊዜ ዋጋው ሊወርድ ሲል የሚደረግ ስህተት ነው። 2️⃣ያለ ጥናት መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ (No Research) 🔍    ስለ ፕሮጀክቱ፣ ስለ ጥቅሙና ስለ ቡድኑ ሳያውቁ በሰው ወሬ ወይም በሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያ ብቻ ተገፋፍቶ መግዛት። 3️⃣ሁሉንም ገንዘብ በአንድ ሳንቲም ላይ ማድረግ 🥚    "All eggs in one basket" እንደሚባለው፣ ካፒታልን በተለያዩ ሳንቲሞች (Diversification) ከመከፋፈል ይልቅ በአንድ ላይ ብቻ መድቦ መያዝ። 4️⃣ ስሜታዊ ውሳኔ መወሰን (Emotional Trading) 😡    የገበያ ዋጋ ሲቀንስ በመፍራት መሸጥ (Panic Sell) ወይም በቁጭት ተነሳስቶ የጠፋውን ለማስመለስ ያለ እቅድ መገበያየት። 5️⃣ የደህንነት ጥንቃቄ ጉድለት 🔐    የኪስ ቦርሳ (Wallet) የይለፍ ቃላትን (Seed Phrases) በስልክ ላይ ማስቀመጥ ወይም ለሌላ ሰው አሳልፎ መስጠት። 6️⃣ ከአቅም በላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ 💸    ሊያጡት የማይችሉትን ገንዘብ (ለምሳሌ የቤት ኪራይ ወይም የትምህርት ቤት ክፍያ) ለክሪፕቶ ግዢ መጠቀም። 7️⃣ ለረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ትዕግስት ማጣት ⏳    በአንድ ሌሊት ሀብታም ለመሆን መመኘትና ዋጋው ትንሽ ወረድ ሲል ተስፋ ቆርጦ መውጣት። 8️⃣ ከፍተኛ "Leverage" መጠቀም ⚖️    ብዙ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ከኤክስቼንጆች ተበድሮ መገበያየት፤ ይህም ገበያው ትንሽ ሲናወጥ ሙሉ ገንዘብን ሊያሳጣ ይችላል። 9️⃣ የተሳሳተ የዋጋ ግምት 📉    አንድ ሳንቲም ስለረከሰ ብቻ (ለምሳሌ $0.00001 ስለሆነ) "ወደ $1 ይወጣል" ብሎ ማሰብ። የሳንቲሙን አጠቃላይ ብዛት (Market Cap) አለማገናዘብ። 1️⃣🔤 የመውጫ ስልት (Exit Strategy) አለመኖር 🏁    ትርፍ መቼ መሰብሰብ እንዳለባቸው ወይም ኪሳራን የት ላይ ማቆም (Stop Loss) እንዳለባቸው እቅድ አለመያዝ። @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO

2
እንዴት ናችሁ እሽ ከአሁን ሰአት ጀምሮ የሁላችሁንም ማለትም በእነዚህ 6 ቀናት ውስጥ በዝቅተኛው Investmentም ሆነ በከፍተኛ Investment በDollarም ሆነ በኢትዮጵያ ብር Invest በማረግ የተሳተፉችሁ እና ትርፉችሁን ስትጠባበቁ የነበራችሁ በጠቅላላ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ትርፍ በማከፉፈል ላይ ስለሆንኩ በኢትዮጵያ ብር Invest ያረጋችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን በDollar invest ያረጋችሁ ደግሞ የ Dollar account wallet addressችሁን ቶሎ ቶሎ በመላክ ትርፉችሁን ውሰዱ:: 📈 Google ላይ ወይም የተለያዩ የCryptocurrency Applicationዎች ላይ እንደተመለከታችሁት ባሁኑ እያንዳንዳችን 🔥24.7X (24.7 እጥፍ) ትርፍ አግኝተናል:: እንግዲህ እንደምታስታውሱት ባሁኑ Token Trad እቅዳችን ወይም Analysis ያደረግነው Prediction 22X ነበር:: 2.7X ካሰብነው ጨምሮ በአጠቃላይ እንዳልኮችሁ 👉 24.7X ትርፍ አግኝተናል:: አዲስ ልጆች ቁጥሩ ካልገባችሁ እና ካልተረዳችሁት:- 24.7X ማለት ለምሳሌ 100,000 ብር ቢሆን Invest በማረግ የተሳተፉችሁት  100,000 ብር ሲባዛ በ 24.7 እጥፍ 👉 2,470,000 ብር (ሁለት ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ ሺህ ብር) አግኝታችሆል ማለት ነው ብቻ Invest ያረጋችሁትን Capital በ 24.7 ማባዛት ነው:: ለማንኛውም እንዳልኮችሁ ቶሎ ቶሎ አካውንት ቁጥራችሁን በመላክ ትርፉችሁን ውሰዱ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ብር ሳላስቀር እምችል ከሆነ እስከ ዛሬ ለሊት 5 ሰአት ድረስ ምናልባት በዛ ሰአት የሁላችሁንም አከፉፍዬ ካልጨረስኩ ግን የቀራችሁትን እስከ ነገ ጠዋት 4:00 መቶ% አከፉፍዬ እጨርሳለሁ:: ከዛ ከነገ ከሰአት ጀምሮ ደግሞ ባዲስ Token List ወደ ስራችን እንመለሳለን ሰሞኑን ወቅቱ ጥሩ የTrading ወቅት ስለሆነ ማረፍ የለም ገና ከዚህ በላይ ታሪክ እንሰራለን:: አመሰግናለሁ መልካም ቀን ። እኔን ማግኘት ትችላላችሁ    📥📥📥📥 ➡️@Werkuofficialinvestment_NEO ➡️ @Werkuofficialinvestment_NEO
238
3
​📉 ከኪሳራ ፍርሃት ወደ ቋሚ ገቢ፦ የክሪፕቶ ገበያ እውነታ እና የትክክለኛ ምርጫ ምስጢር! ​"ትሬዲንግ መጀመር እፈልጋለሁ፣ ግን የትኛው ይሻለኛል? Crypto ወይስ Forex?" ይህ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር የምትጠይቁኝ ዋነኛ ጥያቄ ነው። ​ሁለቱም ገበያዎች በዋጋ መለዋወጥ ላይ ተመስርተው ትርፍ የሚያስገኙ የዘመናችን ትልልቅ የኢንቨስትመንት መንገዶች ናቸው። ነገር ግን በመካከላቸው ሰፊ ልዩነት አለ። ልዩነቱን በቀላሉ እንየው ​1️⃣. Forex Trading (የውጭ ምንዛሬ ንግድ) ​ፎሬክስ ማለት የአንድን ሀገር ገንዘብ ከሌላው ሀገር ገንዘብ ጋር ማወዳደርና መነገድ ነው። ​አሰራሩ: በንግድ ጥንዶች (ለምሳሌ EUR/USD) ላይ ይሰራል። የዶላር ዋጋ ከዩሮ አንጻር ይወርዳል ወይም ይወጣል ብለው በመገመት ይገዛሉ ወይም ይሸጣሉ። ​ገበያው: በሳምንት 5 ቀናት (ከሰኞ እስከ አርብ) ለ24 ሰዓት ክፍት ነው። ​ባህሪው: ማዕከላዊ ባንኮችና ትልልቅ የፋይናንስ ተቋማት የሚቆጣጠሩት በመሆኑ የዋጋ መዋዠቁ (Volatility) ዝቅተኛና የተረጋጋ ነው። ​2️⃣. Crypto Trading (የዲጂታል ሳንቲሞች ንግድ) ​ይህ ደግሞ እንደ Bitcoin (BTC) እና Ethereum (ETH) ያሉ ዲጂታል ንብረቶችን መግዛትና መሸጥ ነው። ​አሰራሩ: የሳንቲሞቹን የወደፊት ዋጋ በመገመት የሚሰራ ሲሆን፣ ገበያው በማንም ቁጥጥር ስር ያልዋለ (Decentralized) ነው። ​ገበያው: ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በሳምንት 7 ቀን፣ በቀን 24 ሰዓት ሙሉ ክፍት ነው። ​ባህሪው: የዋጋ መዋዠቁ በጣም ከፍተኛ ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ትርፍ ወይም ከፍተኛ ኪሳራ ሊያስከትል ይችላል። ​📊 በግልጽ ለመረዳት፦ አጭር የንፅፅር ሰንጠረዥ ​🔻 ባህሪ ➖ Forex Trading 🔹 የሚነገደው ንብረት ➖ የመንግስት ገንዘቦች (Fiat - $, €, £...) 🔹 የገበያ መዋዠቅ ➖ ዝቅተኛ (የተረጋጋ) 🔹 የስራ ሰዓት ➖ ሰኞ - አርብ (24/5) 🔹 ቁጥጥር ➖ በማዕከላዊ ባንኮች ቁጥጥር አለው ​🔻 ባህሪ ➖ Crypto Trading 🔹 የሚነገደው ንብረት ➖ ዲጂታል ሳንቲሞች (BTC, ETH, USDT...) 🔹 የገበያ መዋዠቅ ➖ በጣም ከፍተኛ (ፈጣን መለዋወጥ) 🔹 የስራ ሰዓት ➖ 24/7 (ሁልጊዜ ክፍት) 🔹 ቁጥጥር ➖ በማዕከላዊ ባንኮች ቁጥጥር የለውም 💡 የዛሬው መልዕክቴና የኛ ምርጫ ​ትሬዲንግን ለመጀመር እውቀት (Technical & Fundamental Analysis)፣ ታማኝ ደላላ (Broker)፣ መነሻ ካፒታል እና ከሁሉም በላይ ደግሞ የስጋት አስተዳደር (Risk Management) ያስፈልጋል። ​እውነታው ግን ይህ ነው፦ እያንዳንዱ ዘርፍ የራሱ የሆነ ጥልቅ ፊልድ አለው። እኛ ሙሉ ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን እና እውቀታችንን ያፈሰስነው በክሪፕቶ ትሬዲንግ (Crypto Trading) ላይ ነው። ​ብዙ ሰዎች በአሁኑ ሰዓት የሚሰሩትን መደበኛ ስራ ትተው፣ ገበያውን በሚገባ ሳይረዱት "ዘው" ብለው በመግባት ሙሉ ካፒታላቸውን ሲያጡ እናያለን። ትሬዲንግ በስሜት ወይም በዕድል የሚሰሩት ቁማር ሳይሆን ጥልቅ ልምድና ትዕግስት የሚጠይቅ ሙያ ነው። ​እኛ የምንላችሁ ለዚህ ነው፦ ከእኛ ጋር በግሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት በማድረግ የትርፍ ተካፋይ ሁኑ! እኛ ገበያውን የምንመራው በረጅም ጊዜ ልምድ፣ በጥብቅ የ-Risk Management ስትራቴጂ እና በትዕግስት (Patience) ነው። ፕሮፌሽናል ትሬደሮች የምንሆነውና ሁልጊዜም ውጤታማ የምንሆንበት ምስጢር ይህ ነው። ​ማታውቁት ባህር ውስጥ ገብታችሁ ከመስመጥ፣ እውቀቱና ልምዱ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር እጅ ለእጅ ተያይዛችሁ ተጓዙ! ​መልካም እና ስኬታማ ጊዜ ይሁንላችሁ! 🙏 💚💛❤️ ​📥 እኔን ለማግኘት (Contact) ​አብረውን ለመስራትና ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች ባሉት ሊንኮች በውስጥ መስመር ያግኙኝ፦ ​➡️ @Werkuofficialinvestment_NEO ➡️ @Werkuofficialinvestment_NEO ➡️ @Werkuofficialinvestment_NEO
301
4
Kevin Warsh በይፋ የFederal Reserve (Fed) Chair መሆኑ ተረጋግጧል 🇺🇸🏦 Kevin Warsh ከJerome Powell በኋላ የFed መሪ ይሆናል — ይህም በዓለም ፋይናንስ ው
Kevin Warsh በይፋ የFederal Reserve (Fed) Chair መሆኑ ተረጋግጧል 🇺🇸🏦 Kevin Warsh ከJerome Powell በኋላ የFed መሪ ይሆናል — ይህም በዓለም ፋይናንስ ውስጥ ከፍተኛ  ቦታ አለው ።
596
5
ለክብራችሁና ለጥቅማችሁ የሚሆን ጠቃሚ መልእክት ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአገሬ ልጆች፤ የቤተሰባችን አባላት በሙሉ እንደምን አላችሁ? የጀመርነውን የማስተናገድ ስራ ከመቀጠሌ በፊት፣ ጥቂት ነጥቦችን+2
ለክብራችሁና ለጥቅማችሁ የሚሆን ጠቃሚ መልእክት ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የአገሬ ልጆች፤ የቤተሰባችን አባላት በሙሉ እንደምን አላችሁ? የጀመርነውን የማስተናገድ ስራ ከመቀጠሌ በፊት፣ ጥቂት ነጥቦችን በታላቅ ወንድማዊ ምክር ላካፍላችሁ ወደድኩ። 1. የትርፍ አጠቃቀምና የገንዘብ አያያዝ (Financial Wisdom) ወደ Wallet አድራሻችሁ የላክንላችሁን የንግድ ትርፍ ከተቀበላችሁ በኋላ፣ አጠቃቀሙ ላይጥንቃቄ እንድታደርጉ እመክራለሁ። የብር ምንዛሬ ሁኔታ፦ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅሙ በየጊዜው እየቀነሰ በመሆኑ፣ ያገኛችሁትን ትርፍ ወዲያወኑ ወደ ብር ቀይሮ ማስቀመጥ ብዙም አዋጭ ላይሆን ይችላል። የተሻለው አማራጭ፦ ለጊዜው አስቸኳይየገንዘብ ፍላጎት ከሌለባችሁ፣ ትርፉን በራሳችሁ የዲጂታል ዋሌት (Wallet) በዶላር ($) መልክብታስቀምጡት ይመረጣል። ይህም የዶላር ዋጋ ሲጨምር ከ15% እስከ 20% ተጨማሪ ትርፍ እንዲኖራችሁ ይረዳል። ኢንቨስትመንት፡- ካልሆነም ነገ ዋጋ ሊያወጣ በሚችል ቋሚ ንብረት ላይ ብታውሉት የተሻለ ነው። ይህ የእኔ የግል አስተያየትና ምክርቢሆንም፣ በገንዘባችሁ ላይ የመወሰን ሙሉ መብቱ የእናንተ መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም። 2. ክሪፕቶ (Crypto) ቀላል ነው! ብዙዎቻችሁ ስለ ክሪፕቶግራፊ እና ተያያዥ ቴክኒኮች ሲወራ ነገሩን እጅግ ውስብስብና አስፈሪ አድርጋችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ። ነገር ግን ጉዳዩን ቀለል አድርጋችሁ እዩት። አላማችን፦ ባጭሩ ያለችንን ጥቂት ካፒታል ወደ ከፍተኛ ትርፍ መቀየር ነው። ፍልስፍናችን፦ እወነተኛ ስልጣኔ ውስብስብ ነገሮችን ማወሳሰብ ሳይሆን፣ ውስብስቡን ነገርአቅልሎ ለሰው በሚገባ መንገድ ማቅረብ ነው። እኔም በበኩሌ ማንኛውንም ቴክኒካዊ ጉዳይግልጽ በሆነ መንገድ ላስረዳችሁ ዝግጁ ነኝ። በፍጥነትና በታማኝነት ሁላችሁንም ለማስተናገድ ዝግጁ ነኝ! ኢንቨስት ማድረግ እምትፈልጉ online አለው አናግሩኝ ለመቀላቀል አሁኑኑ ያነጋግሩኝ፦ 📥 ✈️ @Werkuofficialinvestment_NEO ✈️ @Werkuofficialinvestment_NEO
529
6
ቢትኮይን የተፈጠረው ገንዘብ ለማግኘት ብቻ አይደለም:: የተበላሸውን ሲስተም ለመጠገን እንጂ:: Lesson 5 — "ለምን" የሚለውን ሚስጥር እወቅ:: Lesson 5 ቢትኮይን ለምን ተፈጠረ? ቢትኮይን+5
ቢትኮይን የተፈጠረው ገንዘብ ለማግኘት ብቻ አይደለም:: የተበላሸውን ሲስተም ለመጠገን እንጂ:: Lesson 5 — "ለምን" የሚለውን ሚስጥር እወቅ:: Lesson 5 ቢትኮይን ለምን ተፈጠረ? ቢትኮይን በትክክል ምንድነው? የተለያዩ ሰዎችን ብትጠይቅ፣ የተለያዩ መልሶችን ታገኛለህ። አንዳንዶች በጣም ውስብስብ በሆኑ ቃላት ሊያብራሩልህ ይሞክራሉ፦ “Blockchain… protocol… peer-to-peer network…” እናም ድንገት... ነገሩ ይጠፋብሃል። ቃላቱ ይበዛሉ፣ ግራ መጋባት ይፈጠራል፣ ግልጽ የሆነ ግንዛቤም አይኖርህም። ስለዚህ ነገሩን በውስብስብ ትርጓሜዎች ከመጀመር ይልቅ... የተሻለ ነገር እናድርግ። ከችግሩ እንጀምር። ምክንያቱም አንዴ ችግሩን ከተረዳህ... ቢትኮይንን መረዳት በጣም ቀላል ይሆንልሃል። ከቢትኮይን በስተጀርባ ያለው ዋና ሀሳብ እንዲህ ነው፦ ያለ ባንክ ጣልቃ ገብነት፣ ሰዎች በኢንተርኔት አማካኝነት በቀጥታ ገንዘብ እንዲላላኩ ማስቻል። ቀላል ሀሳብ ይመስላል። ነገር ግን በተግባር ለማዋል በጣም አስቸጋሪ ነው። እስኪ በዚህ መልኩ አስበው፦ ጥሬ ገንዘብ (Cash) በገሃዱ ዓለም ላይ በትክክል ይሰራል:: ትሰጣለህ፣ ሌላኛው ሰው ይቀበላል፤ መሃል ገቢ (ደላላ) የለም:: በኢንተርኔት ላይ ግን ጥሬ ገንዘብ አይሰራም:: የሚጨበጥ ገንዘብን በኢንተርኔት መላክ አትችልም:: ስለዚህ ግልጽ የሆነው መፍትሔ፦ ገንዘብን ዲጂታል ማድረግ ነው። ነገር ግን ይሄ አዲስ ችግር ይፈጥራል። ዲጂታል ነገሮች በቀላሉ ሊቀዱ (Copy ሊደረጉ) ይችላሉ:: ታዲያ አንድ ሰው አንድን ገንዘብ ሁለት ጊዜ እንዳይጠቀመው ምን ይከለክለዋል? ይሄ Double-spending problem ይባላል። ለረጅም ጊዜም ማንም በትክክል ሊፈታው አልቻለም ነበር:: ነገሩን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግ በአንድ ምሳሌ እንየው:: ኡርሱላ ኬክ ትሸጣለች:: ዝም ብሎ ኬክ ሳይሆን... የሚዘፍንና ውሃ የማይገባው ኬክ 😄:: ሞሊ ደግሞ መግዛት ትፈልጋለች:: በአካል ቢገናኙ ነገሩ ቀላል ነው፦ - ሞሊ በካሽ ትከፍላለች። - ኡርሱላ ትቀበላለች። - ግብይቱ ተፈጸመ። አሁን ደግሞ ሞሊ በጣም ሩቅ ቦታ ላይ ናት ብለን እናስብ:: በኦንላይን መግዛት ፈለገች:: አሁን ሁኔታው ተቀየረ:: ካሹን በቀጥታ መላክ አትችልም:: ስለዚህ የግድ ባንክ መጠቀም አለባት:: ይሄ ደግሞ አዲስ ችግር ይፈጥራል። አሁን ቁጥጥሩ በባንኩ እጅ ነው:: ባንኩ የሚከተሉትን ሊያደርግ ይችላል፦ - ትራንዛክሽኑን ሊያግደው ይችላል። - ተጨማሪ ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል። - አካውንቷን ሊዘጋው ይችላል። ባንኩ ኬክ አይወድም ብለን እናስብ 😄:: አሁን ሞሊ ክፍያዋን መፈጸም አትችልም፤ የራሷ ገንዘብ ሆኖ ሳለ ማለት ነው። እንዲያውም በባሰ ሁኔታ አካውንቷ ተዘግቶ የራሷን ገንዘብ ማንቀሳቀስ ልትከለከል ትችላለች። ይህ Centralized system (ማዕከላዊ ሲስተም) ይባላል። አንድ አካል ሁሉንም ነገር ይቆጣጠራል። ሞሊ ግን ይህንን አትፈልግም፤ እሷ የራሷ ቁጥጥር እንዲኖራት ትፈልጋለች። - ገንዘብን በነፃነት መላክ - ከማንኛውም ሰው ጋር መገበያየት - ያለ ማንም ፈቃድ እሷ በትክክል የምትፈልገው፦ ልክ እንደ ጥሬ ገንዘብ የሚሰራ ዲጂታል ገንዘብ ነው። ይህም ማለት፦ በኦንላይን የሚሰራ፣ መሃል ገቢ የሌለው እና በአንድ አካል ቁጥጥር ስር የማይወድቅ። ይህ Decentralization (ያልተማከለ አሰራር) ይባላል። ቢትኮይን የተፈጠረው ልክ ይሄንን ለማሳካት ነው:: ቢትኮይን፦ - ዲጂታል ገንዘብ ነው:: - በኦንላይን ይሰራል:: - በባንክ ላይ አይመሰረትም:: ለሰዎች በገንዘባቸው ላይ ሙሉ ቁጥጥር ይሰጣቸዋል:: ቢትኮይን ያለበት ትክክለኛው ምክንያት ይሄ ነው:: ዝም ብሎ "ሌላ የገንዘብ አይነት" ለመሆን ሳይሆን፣ አንድን ትልቅ ችግር ለመፍታት የመጣ መፍትሔ ነው:: ደረጃ በደረጃ እየገነባነው እንሄዳለን:: 📌 Next Lesson: What Problems Did Bitcoin Solve? (ቢትኮይን ምን ምን ችግሮችን ፈታ?) ​እኔን ለማግኘት፦ 📥 @Fikrubogale_hdc1 📥 @Fikrubogale_hdc1 ​አብረን እናድጋለን! 🚀"
588
7
+9
没有文字...
480
8
ይሄንን መልእክቴን ስጀምር:- "ሁሌም ከጎኔ ሆነህ ለምትዋጋልኝ፣ በሰላም አሳድረህ በድል ለምታነቃኝ ,ሰዎች 'አይቻልም' ሲሉ አንተ ግን 'ይሆናል' ብለህ በተግባር ላሳየህኝ, የልቤን አይተህ በሺህዎች
ይሄንን መልእክቴን ስጀምር:- "ሁሌም ከጎኔ ሆነህ ለምትዋጋልኝ፣ በሰላም አሳድረህ በድል ለምታነቃኝ ,ሰዎች 'አይቻልም' ሲሉ አንተ ግን 'ይሆናል' ብለህ በተግባር ላሳየህኝ, የልቤን አይተህ በሺህዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ለውጥ ምክንያት ላረከኝ እና ላላሳፈርከኝ :- የአሳ  አጥማጆችን መረብ በበረከት ለሞላህ ተራ ሰዎችንም የዓለም ብርሃን እንዳደረከው ሁሉ እኛንም ከሰው በላይ እንድንሆን ላረክ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስህ" እያልኩ በምስጋና ነው:: ተመስገን::🙏 📌 እሽ እንግዲህ ድል እና ፀጋ ከኛ አራቀም ከላይ 👆 በአይናችሁ እንደምትመለከቱት ባስብነው ባቀድነው መሰረት በነዚህ 3 ቀናት ብቻ 1,200% ማለትም 12 እጥፍ ትርፍ በላይ አትርፈናል:: በእርግጥ እኛ እምናተርፈው 20 ምናምን እና 30 እጥፍ ትርፍ አለም ላይ ያሉ የ Crypto ባለሙያዎች ከሚተርፉት ትርፍ አንፃር "እርይይ.."  እሚያስብል አደለም ነገር ግን የኔን ተውትና ለናንተ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው የኑሮ ሁኔታ አንፃር በየ ሳምንቱ በሚሊዮን ብሮች ማግኘት ካለው የሀገራችን ዝቅተኛ ኑሮ ሁኔታ ትልቅ ገንዘብ እና በሀገራችን የድህነት ደረጃ ከሰው በላይ እሚያረግ ገቢ ነው:: እንኳን ከምንም የተነሳ በግለሰብ ደረጃ የትኛውም አለ የተባለ ነጋዴ እማያተርፈው ትርፍ ነው እያገኛችሁ ያላችሁት:: እኔም ሁሌ ኩራት እሚሰማኝ የሀገሬን ልጆች ከ ምንም ተነስተው ሚሊዮነር በማረጌ እና ከራሳችሁ አልፎ ለሌሎች እምትተርፉ በማረጌ ነው:: ለናንተም ቃል ለገባሁላት እናቴም ቃሌን እያከበርኩ ነው ብዬ አስቢያለሁ:: 📈 እዚህ ቻናል ላይ በትንሹ በ 100,000 ብር ጀምራችሁ በሚሊዮን ብሮች በየ ጊዜው እምታተርፉና በትንሹ እኔጋር ከ 2 ወር በላይ የቆያችሁ አሁንላይ የራሱ መኩና የለለው የቤተሰቡን ህይወት ያልቀየረ ሰው የለም ለዚህም ከኔ በላይ እናንተ ምስክር ናችሁ:: ብቻ ለሁሉም በየ እምነታችሁ ተመስገን በሉ::🙏 ገና ወደፊት ይሄ በየ ሳምንቱ እምናገኘው ሚሊዪን ብር ትንሽ ሆኖብን በ ቢሊዮን እምናገኝበት ጊዜ ይመጣል እግዚአብሔርን ይዞ ደሞ እማይቻል ነገር የለም እናሳካዋለን::🙌🙌 🚨 ብቻ በ3 ቀን ውስጥ ከ12 እጥፍ በላይ ማለትም ከላይ እንደምታዩት የሁላችንም Investment ተደምሮ ወደ 54,275,000 Dollar ወይም ወደ 8 ቢሊዬን አራት መቶ አስራ ሁለት ሺህ ብር ገደማ ደርሰናል:: ይሄ በ 3 ቀን ውስጥ ብቻ ነው:: በዚህ 4 ቀን ውስጥ ደግሞ 13 እጥፍ ጨምረን በጥቅሉ 25X (25 እጥፍ) ካተረፍን በሆላ እስከ ማክሰኞ ባለው ቀን የሁላችሁንም ትርፍ እንደ ድርሻችሁ እማከፉፍል ይሆናል ማለት ነው:: ባጭሩ እጅግ በጣም ጥሩ አካሄድ ነው እየሄድን ያለነው የCrypto currency ስራ ገና አልተነካም ከዚህም በላይ ታሪክ እንሰራለን:: ሁላችሁንም በማስተናገድ ላይ ነኝ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ እስካሁን ያልተሳተፉችሁ አዲስ ልጆች ጊዜው እረፍዶ ወደፊት በፀፀት እንዳትሞቱ  ነገ ዛሬ ሳትሉ ተሳተፉ እኔም ቀን ሌት ሳልል ሁላችሁንም በእኩል አይን እያገለገልኩ ነው Investmentታችሁን እየተቀበልኩ list እያረኩ ነው:: ላሁን ይሄ ነው መልእክቴ አዲስ ነገር ሲኖር Update አረጋችሆለሁ አመሰግናለሁ:: @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO
0
9
🌟 ዛሬ አንድ ቁም ነገር የተሞላበት ንጽጽር ⚖️ ላካፍላችሁ። ልክ እንደ ዝንብና ንብ 🪰🆚🐝 ታሪክ፣ በፎሬክስ ትሬዲንግ አለምም ሁለት አይነት ሰዎች 🧑💼🎲 አሉ። እነሱም 🕴️ፕሮፌሽናል ትሬ
🌟  ዛሬ አንድ ቁም ነገር የተሞላበት ንጽጽር ⚖️ ላካፍላችሁ።  ልክ እንደ ዝንብና ንብ 🪰🆚🐝 ታሪክ፣ በፎሬክስ ትሬዲንግ አለምም ሁለት አይነት ሰዎች 🧑💼🎲 አሉ። እነሱም 🕴️ፕሮፌሽናል ትሬደር እና 🎲ቁማርተኛ ናቸው።  🪰ዝንብ ንብን እንዲህ ብላ ጠየቀቻት:  "🪰 እኔ የሰው ልጅ ነገር በጣም ይገርመኛል! 😤 ለምንድን ነው ሰዎች የሚጠሉኝ? 🏡ቤታቸው ከገባሁ ያባርሩኛል፣ 🔪ይገድሉኛል፣ 🍽️የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ቆርሰው ይጥሉታል፣ 🥤የሚጠጡት ነገር ላይም ከተገኘሁ ይደፉታል።  🐝የአንቺ ግን ይለያል! 😇 ሰዎች 🤲ይወዱሻል፣ 🌟ይንከባከቡሻል። ❓ለምን ይሆን?"  🐝ንብም እንዲህ መለሰችላት:  "🪰ዝንብ ሆይ! 🔍ውሎሽን መርምረሽ ታውቂያለሽ? 🗺️የት ነው ውሎሽ? 👀አየሽ የአንቺ ውሎ 🗑️ቱቦ ስር፣ 🌿የገንዳ ስር፣ 🚮ቆሻሻ ያለበት ቦታ ሁሉ 🪰አንቺም አለሽ!  😤ታዲያ የሰው ልጅ ምን 🤷♂️ያድርግ? 🤢የምትውይበትን አይቶ 👎ጠላሽ?"  📊 አሁን ደግሞ ይህንን ታሪክ ከትሬዲንጉ አለም ጋር እናነጻጽር።  ### 🎲ቁማርተኛው = 🪰ዝንብ  - 🚫 ያለ እውቀትና አናሊስስ ማርኬት ውስጥ ይገባል። - 💢 በስሜትና በጉጉት ይነዳል።  - 🗑️ በአጠራጣሪና ባልተረጋገጡ መረጃዎች ላይ ተመርኩዞ ትሬድ ያደርጋል።  - 💸 ውሎውና ስራው ትርምስና ኋላ-ቀር ነው።  - ❌ መጨረሻው? ከፋይናንሽያል ማርኬቱ ‼️ተስፋ ቆርጦ ማቆም ነው!  ### 🕴️ፕሮፌሽናል ትሬደሩ = 🐝ንብ  - 📚 በእውቀትና በጥንቃቄ ማርኬቱን ያጠናል፣ አናሊስስ በመስራት በመረጃ የተደገፈ ውሳኔ ይወስናል። - 🌸 ከአበባ አበባ እየዞረ ማር እንደሚሰበስብ ንብ፣ ትርፍ ያገኛል።  - ✅ ውሎውና ስራው የተደራጀና የታቀደ ነው።  - 🏆 መጨረሻው? 👍ስኬትና ተወዳጅነት!  ### 🤔ታዲያ የትኛው መሆን እንፈልጋለን?  - 🐝 ንብ መሆን እንፈልጋለን!  - 💡 በእውቀት፣ በዕቅድ፣ በትዕግስት ⏳ ትሬድ እናድርግ።  - ✨ ልክ እንደ ንብ፣ 🏅ውጤታማና ተወዳጅ እንሁን!  🔖 የዛሬው መልዕክቴ:  "🎲ቁማር ሳይሆን 📚ትምህርት፣ 💢ጉጉት ሳይሆን ⏳ትዕግስት፣ 😡ስሜት ሳይሆን 🧠ብቃት! ለዛ ነው ከኛጋ trade እና invest አርጋችሁ ትርፍማ ሁኑ የምለው።እና ምን መሰላችሁ የዛሬው መልዕክቴ በመጨረሻ ሁሉም ነገር እራሱን የቻለ ፊልድ አለው ረጅም ⏰⏰ሳታችንን እኛ በክሪፕቶ ትሬዲንግ ላይ ነው የምናሳልፈው እናንተም ከአዲስ ጀምራችሁ አሁን የምሰሩትን ስራ ትታችው ወደ ማታውቁበት ነገር ላይ ዘው ብላችሁ ስትገቡ ኪሳራ ያጋጥማችዋል።so  ከኛ ጋር በጉሩፕ አንድ ላይ ኢንቨስት አርገን የትርፍ ተካፋይን ሁኑ የምንለው እኛ በእውቀትና በከፍተኛ ሙያ በትልቅ ልምድ ነው ትሬዲ የምናደርገው እንደ ንብ ፕሮፌሽናል ትሬደር ለዚህ ነው ውጤታማ የምንሆነው።"  🚀 መልካም ምሽት ይሁንላችሁ! 🌟 እኔን ማግኘት ምትፈልጉን📥📥 👉  @Werkuofficialinvestment_NEO 👉  @Werkuofficialinvestment_NEO
0
10
እግዚአብሔርን ይዘን በዚህ ሳምንት ውስጥ ያደረግነው Token analysis ይሄን ይመስላል ከምንግዜውም በላይ ጥሩ ትርፍ እምናተርፍበት ሳምንት ነው እሚሆነው:: እሱን ተማምኖ ደግሞ ያፈረ የለም ውጤ+1
እግዚአብሔርን ይዘን በዚህ ሳምንት ውስጥ ያደረግነው Token analysis ይሄን ይመስላል ከምንግዜውም በላይ ጥሩ ትርፍ እምናተርፍበት ሳምንት ነው እሚሆነው:: እሱን ተማምኖ ደግሞ ያፈረ የለም ውጤቱን በተግባር ታዩታላችሁ ይሄ ሳምንት ታሪክን እምንሰራበት ሁላችሁም እምትደሰቱበት ነው እሚሆነው:: የትሬዲንግ እውቀቱ የሌላችሁ ቴክኒካል እና ፋንዳመንታል አናላይሲስ መስራት ማትችሉ ከኛ ጋር ኢንቨስት በማድረግ ትርፍ ለማግኘት በዚህ ያገኙኛል። 🅰️🅰️🅰️ አባል ለመሆን እኔን ማግኘት ምትፈልጉን            📥📥📥📥 👉  @FikruBogaleHDC 👉  @FikruBogaleHDC
0
11
+1
没有文字...
0
12
+1
没有文字...
0
13
✅ተመልካች አትሁን - የታሪኩ አካል እንጂ!✅ "ብዙዎች ለውጥን ይፈራሉ፣ ጥቂቶች ግን ለውጥን ለሀብት ምንጭነት ይጠቀሙበታል።" ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ብሮች ለኢንቨስተሮቻችን ስናከፋፍል፣ ይህ ውጤት የመጣው ከምኞት ሳይሆን ከደፋር ውሳኔ ነው። እነዚህ ደረሰኞች የአንድ ወቅት ድል ሳይሆኑ፣ በዲጂታል ኢንቨስትመንት ለታመኑ ሁሉ ሁልጊዜም የሚደገሙ ስኬቶች ናቸው። ለምን ዛሬውኑ መጀመር አለብህ? ጊዜው ያንተ ነው፦ ዓለም ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ እየተቀየረች ባለችበት በዚህ ወቅት፣ ዝም ብሎ መመልከት ትልቁ ኪሳራ ነው። ውጤቱ በተግባር፦ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ክፍያዎችን መፈጸማችን እኛ የምንናገረው ሳይሆን የምናደርገው ላይ እንደምናተኩር ትልቅ ማረጋገጫ ነው። የፋይናንስ ነፃነት፦ የገቢ ምንጭህን በዘመናዊ መንገድ (ክሪፕቶ) በማባዛት ለራስህና ለቤተሰብህ የተሻለ ህይወት መፍጠር ትችላለህ።. ያስታውሱ፦ ዛሬ እኛ የምንለጥፋቸውን ደረሰኞች እያዩ መደመም ይችላሉ፤ ወይም ደግሞ የነገውን ደረሰኝ ያንተ ስም ያለበት እንዲሆን ዛሬውኑ መወሰን ትችላለህ። ምርጫው የእርስዎ ነው! "የመጀመሪያውን እርምጃ ለመርገጥ ድፍረት ካላችሁ፣ የቀረው መንገድ ወደ ስኬት ይወስዳችኋል።" ✅አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ አብረን እናድጋለን! 💎💰    ✅  @Werkuofficialinvestment_NEO   ✅    ✅  @Werkuofficialinvestment_NEO  ✅    ✅  @Werkuofficialinvestment_NEO  ✅
0
14
ቢትኮይን የጀመረው እንደ ኢንቨስትመንት ዕድል አይደለም። የጀመረው እንደ አንድ ጥያቄ ነው። ቢትኮይን ምንድን ነው?❓❓ ከባንክ ቁጥጥር ውጭ የሆነን ገንዘብ መረዳት 🔤ገንዘብ የግድ ባንክ ባያስፈልገው የት ይደርሳል? 🔤እምነትን ለመገንባት የግድ ተቋማት ባያስፈልጉስ? 🔤እሴት (Value) ያለማንም ፈቃድ በነፃነት መንቀሳቀስ ቢችልስ? ቢትኮይን የተፈጠረው ሰዎችን ሀብታም ለማድረግ ሳይሆን፣ ለትውልድ የዘለቀውንና በገንዘብ ሥርዓቶች ላይ የተሸረሸረውን እምነት ለመጠገን ነው። ቢትኮይንን ለመረዳት የግድ ቴክኖሎጂውን ማወቅ አይጠበቅባችሁም፤ መጀመሪያ "ለምን አስፈለገ?" የሚለውን መረዳት ይበቃል። ❓ቢትኮይን ለምን አስፈለገ? በታሪክ አብዛሀኛው ዘመን ሰዎች በገንዘብ ላይ እምነት የሚጥሉት ከገንዘቡ ጀርባ ያለውን አካል ስላመኑ ነው። መንግስታት ያትሙታል፣ ባንኮች ያስቀምጡታል፣ ተቋማት ፍሰቱን ይቆጣጠራሉ። ነገር ግን በጊዜ ሂደት ስንጥቆች መታየት ጀመሩ፦ 🔤ገንዘብ ያለ ገደብ ሊታተም ይችላል 🔤የዋጋ ግሽበት (Inflation) በዝምታ የመግዛት አቅምን ይቀንሳል 🔤የባንክ አገልግሎት ተደራሽነት ለሁሉም እኩል አይደለም 🔤የሰዎች ገንዘብ ሊታገድ ወይም ገደብ ሊጣልበት ይችላል ቢትኮይን ለዚህ እውነታ ምላሽ ሆኖ መጣ። ጥያቄውም፦ "በሰዎች ላይ ሳይሆን፣ ግልጽ በሆኑ ህጎች ላይ የተመሰረተ የገንዘብ ሥርዓት መፍጠር እንችላለን?" የሚል ነበር። ❓ቢትኮይን ምንድን ነው? ቢትኮይን በኢንተርኔት ላይ የሚኖር ዲጂታል ገንዘብ ነው። 🔤በአንድ ኩባንያ አይመራም። 🔤በመንግስት አይቆጣጠርም። 🔤ስራ አስኪያጅ (CEO) የለውም። በምትኩ፣ ቢትኮይን የሚሰራው አንድ አይነት ህግ በሚከተሉ የዓለም አቀፍ ኮምፒውተሮች ኔትወርክ ነው። እነዚህ ህጎች ቢትኮይን እንዴት እንደሚፈጠር፣ እንደሚተላለፍና እንደሚጠበቅ ይወስናሉ። ማንም ሊጠቀመው ይችላል፤ ማንም ደግሞ ለብቻው ሊቀይረው አይችልም። ቢትኮይን "ያለ ማንም ፈቃድ የሚሰራ ገንዘብ" ነው። ➖በነባር የገንዘብ ሥርዓቶች ላይ ያለው ችግር ባህላዊ የገንዘብ ሥርዓቶች በነዚህ ላይ ጥገኛ ናቸው፦ 🔤ማዕከላዊ አካላት (Central authorities) 🔤በተቋማት ላይ የሚጣል እምነት 🔤በሰዎች ውሳኔ ሰጪነት ይህም በጊዜ ሂደት የዋጋ ግሽበትን፣ የመግዛት አቅምን ማጣትን እና ቁጥጥር ጥቂቶች እጅ ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል። ለአለም ዙሪያ ለሚገኙ ብዙ ሰዎች እነዚህ ንድፈ-ሀሳቦች ሳይሆኑ የዕለት ተዕለት ችግሮች ናቸው። ቢትኮይን "ፍፁም ነኝ" አይልም፤ ነገር ግን አማራጭን ያቀርባል። ❓❓ቢትኮይን እንዴት ይሰራል? ቢትኮይን በሰዎች ላይ የሚጣልን እምነት በግልጽነት (Transparency) ይተካዋል። በባንክ ውስጥ በሚደበቅ የሂሳብ መዝገብ ፋንታ፣ ብሎክቼይን (Blockchain) የሚባል የጋራ የሂሳብ መዝገብ ይጠቀማል። ይህ መዝገብ እያንዳንዱን ግብይት ይመዘግባል፣ በማንኛውም ሰው ሊረጋገጥም ይችላል። ዋና ዋና ነጥቦች፦ 🔤ጠቅላላ አቅርቦቱ 21 ሚሊዮን ላይ የተገደበ ነው 🔤ህጎቹ የሚከበሩት በራሱ በኔትወርኩ ነው 🔤ግብይቶች የሚረጋገጡት በጋራ ነው ቢትኮይንን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው? ቢትኮይን "ከክሪፕቶ" ዘርፍ ጋር ቢመደብም፣ ከመሰረቱ ግን ከሌሎቹ የተለየ ነው፦ 🔤ብርቅ (Scarce)፦ መቼም ቢሆን ከ21 ሚሊዮን በላይ አይኖርም 🔤ያልተማከለ (Decentralized)፦ አንድም ተቆጣጣሪ አካል የለውም 🔤ገደብ የማይጣልበት (Censorship-resistant)፦ ለማገድ ወይም ለማቆም በጣም አስቸጋሪ ነው 🔤ለሁሉም ክፍት፦ ኢንተርኔት ያለው ማንኛውም ሰው ሊጠቀመው ይችላል ⭐️⭐️ቢትኮይን vs ባህላዊ የፋይናንስ ሥርዓቶች 🔤ባንክ፦ በሰዓት የተገደበ |🔤 ቢትኮይን፦ 24/7 ክፍት 🔤ባንክ፦ ድንበርና ገደብ ያለው |🔤 ቢትኮይን፦ ድንበር የለሽ 🔤ባንክ፦ በሰዎች ውሳኔ የሚለዋወጥ አቅርቦት | 🔤ቢትኮይን፦ የማይቀየርና የተገደበ አቅርቦት ባህላዊ ሥርዓቶች "ሰዎችን እመኑ" ይሉዎታል፤ ቢትኮይን ግን "ኮዱን (ህጉን) እራሳችሁ አረጋግጡ" ይላል። ስጋቶች እና እውነታዎች ቢትኮይን ከስጋት ነፃ አይደለም፤ ተገቢው ግንዛቤ ከሌለ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል፦ 🔤የዋጋ መዋዠቅ (Volatility) 🔤ለደህንነት ሲባል የሚጣል የግል ኃላፊነት 🔤ማጭበርበሮች እና የተሳሳቱ መረጃዎች 🔤የመማር አስፈላጊነት ቢትኮይን ኃላፊነትን ከተቋማት ወደ ግለሰቦች ያዞራል። ያ ነፃነት ደግሞ ተጠያቂነትን ያመጣል። ስለዚህ መማር ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። ቢትኮይን ለምን ለረጅም ጊዜ ጠቃሚ ይሆናል? ቢትኮይን ዋጋው ስላደገ ብቻ ሳይሆን አማራጭ ስለሚሰጥ አስፈላጊ ነው፦ 🔤የግል የፋይናንስ ሉዓላዊነትን ይሰጣል 🔤ዓለም አቀፍ ተደራሽነት አለው 🔤ከቁጥጥር ውጭ ከሆነ የዋጋ ግሽበት ይከላከላል 🔤ለኢንተርኔት ገለልተኛ የሆነ የገንዘብ ንብርብር (Layer) ነው በተለይ በማደግ ላይ ላሉ ኢኮኖሚዎች፣ቢትኮይን ለሁሉም እኩል ከማያገለግሉ ሥርዓቶች የመውጣት አማራጭን ይወክላል። 🔤🔤ከዋጋ በላይ የሆነ ትልቅ ትርጉም ቢትኮይን በአንድ ጀምበር ሀብታም የሚያደርግ ተንኮል አይደለም። ዋስትና ወይም ቃል ኪዳንም አይደለም። ቢትኮይን ሀሳብ ነው። ገንዘብ ግልጽ ሊሆን እንደሚችል፣ ህጎች ለሁሉም እኩል ሊሆኑ እንደሚችሉ እና ተደራሽነቱም ክፍት ሊሆን እንደሚችል የሚያሳይ ሀሳብ። ቢትኮይን ባይኖራችሁ እንኳ ስለ እሱ መረዳታችሁ አስፈላጊ ነው ምክንያቱም በዲጂታል ዓለም ውስጥ ስለ ገንዘብ፣ እምነት እና ነፃነት ያለንን አመለካከት ይፈታተናልና። 🔤🔤ቢትኮይን ስለ ነገው ዋጋ ሳይሆን፣ ስለ ነገው ዕድሎች ነው።🔤🔤 እኔን ለማግኘት 📥📥📥 Contact 📥📥📥 ✈️ @Werkuofficialinvestment_NEO ✈️ @Werkuofficialinvestment_NEO
0
15
🤑 BITCOIN IS A QUESTION. 🟠🔍 ቢትኮይን አብዛኛው ሰው እንደሚያስበው አይደለም። የጀመረው ሀብታም ለመሆኛ መንገድ ሳይሆን፣ ለተበላሸው የገንዘብ ሥርዓት እንደ ምላሽ ነው። ከቢትኮይን በፊት፦ ❌ ገንዘብ ባንክ ያስፈልገው ነበር ❌ እምነት ተቋማት ያስፈልጉት ነበር ❌ ህጎች ያለ እናንተ ፈቃድ ይቀየሩ ነበር ቢትኮይን አንድ "አደገኛ" ጥያቄ ጠየቀ 👇 "ገንዘብ በሰዎች ላይ የሚጣል እምነት ባያስፈልገውሰ?" ቢትኮይን ዲጂታል ገንዘብ ሆኖ፦ ✅ ባንክ የለውም ✅ መንግስት አይቆጣጠረውም ✅ አንድ ግለሰብ ባለቤት የለውም ያለው ህግ ብቻ ነው። የማይቀየር ህግ። ማንኛውም ሰው ሊያረጋግጠው የሚችል ህግ። ስጋቱ ይሄው ነው! አንዳንዶች ለምን ይፈሩታል? ቁጥጥርን ስለሚያስቀር። ሌሎች ለምን ያምኑበታል? አማራጭ ስለሚሰጥ። ቢትኮይን ስለ ዋጋ ሰንጠረዥ (Charts) አይደለም፤ ገንዘብን ማን ይቆጣጠረዋል? ስለሚለው ጉዳይ እንጂ። ⚠️ አብዛኞቹ ማብራሪያዎች እዚህ ጋር ይቆማሉ... እውነተኛው ታሪክ ግን የሚጀምረው ከዚህ በኋላ ነው፦ ቢትኮይን ለምን አሁን አስፈለገ? በትክክል የትኛውን ችግር ይፈታል? ከሌሎች "ክሪፕቶዎች" በምን ይለያል? ለማን ነው የተፈጠረው? እነዚህን ሁሉ በዝርዝር እና በግልጽ በሙሉው ጽሁፍ ላይ አብራርቻለሁ
0
16
✅ቢትኮይን እንዴት ይሰራል? (ያለ ባንክ!) - "ባንክ ከሌለ፣ እኔ የሌለኝን ገንዘብ ለሰው ብልክ ወይም የተላከውን ገንዘብ 'አልደረሰኝም' ብዬ ብክድ ማን ይቆጣጠራል?" ቢትኮይን ይህንን የሚፈታበትን ዘዴ በ3 ቀላል ደረጃዎች እንየው፦ ▪️ደረጃ 1፦ ማስታወቅ (The Announcement) - አንተ ለጓደኛህ 1 ቢትኮይን መላክ ፈለክ እንበል። ስልክህ ላይ "Send" የሚለውን ስትነካ፣ ገንዘቡን በቦርሳ ይዘህ እንደመስጠት አይደለም። • ምን ይደረጋል? ለኔትወርኩ "ማስታወቂያ" ነው የሚነገረው። • "እኔ አበበ ፣ ለጓደኛዬ ለከበደ 1 ቢትኮይን ልኬያለሁ! ይኸው ፊርማዬ!" ብለህ ለዓለም ኮምፒውተሮች ታውጃለህ። ይህ ዲጂታል ፊርማ (Digital Signature) ማንም ሊያጭበረብረው አይችልም። ▪️ደረጃ 2፦ ማረጋገጥ (The Check) - ይህ በጣም ወሳኝ ደረጃ ነው! ባንክ ቤት ቢሆን ኖሮ፣ ስራ አስኪያጁ ኮምፒውተር ላይ አይቶ "እሺ፣ ይትባረክ ሂሳብ ላይ ብር አለው" ብሎ ያሳልፈው ነበር። በቢትኮይን ግን ስራ አስኪያጅ የለም። በምትኩ በዓለም ላይ ያሉ በሺህ የሚቆጠሩ ኮምፒውተሮች ይረባረቡና መዝገቡን ያጣራሉ። • "ቆይ... አበበ ይህ ቢትኮይን በእርግጥ አለው ወይ?" ብለው የድሮውን መዝገብ (Blockchain) ወደኋላ ሄደው ያያሉ። • መልሱ "አዎ" ከሆነ፣ ሁሉም ኮምፒውተሮች "ትክክል ነው! ይተላለፍ!" ብለው ይስማማሉ። ▪️ደረጃ 3፦ መዝገቡ ላይ መጻፍ (The Lock) - አንዴ ሁሉም ኮምፒውተሮች ከተስማሙ በኋላ፣ ያንተ ግብይት Blockchain (የሂሳብ ደብተሩ) ላይ ይጻፋል። • ልክ ድንጋይ ላይ እንደተቀረጸ ጽሑፍ ማለት ነው። ማንም ተመልሶ "አልላኩም" ወይም "አልደረሰኝም" ማለት አይችልም። - ለምን እናምነዋለን? (Trust) ባንክን የምናምነው ሰዎቹን (ሰራተኞቹን) አምነን ነው። ቢትኮይንን ግን የምናምነው ሒሳቡን (Math) አምነን ነው። - አንድ ሰው ቢትኮይንን ለማጭበርበር፣ በዓለም ላይ ያሉትን ሁሉንም ኮምፒውተሮች በአንድ ጊዜ ጠልፎ (Hack አድርጎ) መቀየር አለበት። ይህ ደግሞ የማይቻል ነገር ነው። ለዚህ ነው ቢትኮይን "ከባንክ የበለጠ አስተማማኝ ነው" የሚባለው። ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍 ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @Werkuofficialinvestment_NEO                           🎯▩♦️. @Werkuofficialinvestment_NEO            🚀▩♦️. @Werkuofficialinvestment_NEO   
0
17
👋 ሰላም የትሬዲንግ ቤተሰቦቼ! 👨👩👧👦 💡 ትሬዲንግ ቀላል እንዳልሆነ ሁላችንም እናውቃለን። 🌊 ማርኬቱ እንደ ማዕበል ነው፣ አንዳንዴ ይረጋጋል፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይናውጣል። 😓 በዚህ ውጣ
👋 ሰላም የትሬዲንግ ቤተሰቦቼ! 👨👩👧👦  💡 ትሬዲንግ ቀላል እንዳልሆነ ሁላችንም እናውቃለን። 🌊 ማርኬቱ እንደ ማዕበል ነው፣ አንዳንዴ ይረጋጋል፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ይናውጣል።  😓 በዚህ ውጣ ውረድ ውስጥ፣ አንድ ትሬድ፣ አዎ አንድ ትሬድ ብቻ፣ የአእምሮ ሰላማችንን ሙሉ በሙሉ ሊያናጋው ይችላል።  ❓ እንዴት? ስትሉኝ፣ እንግዲህ እያንዳንዱ ትሬድ የተስፋ፣ 😊 የፍርሃት፣ 😨 የስግብግብነት እና 😰 የጭንቀት ስሜት ይዞ ይመጣል።  ⚠️ እነዚህ ስሜቶች ሲከማቹ፣ ውሳኔያችንን ሊያዛቡ፣ ስትራቴጂያችንን ሊያደናቅፉ ይችላሉ። 😞 በተለይ ኪሳራ ሲገጥመን፣ ተስፋ መቁረጥ፣ 😣 ራስን መወንጀል፣ 😠 ቁጣ እና አልፎ ተርፎ 😡 ጥላቻ ሊሰማን ይችላል። 🧠 ይህ ደግሞ የአእምሮ ጤናችንን በእጅጉ ይጎዳል።  🚀 እና ምን ማድረግ አለብን? እንዴትስ ይህንን መቋቋም እንችላለን?  🧠 *የአእምሮ ዝግጁነት፡* ✔️ እያንዳንዱን ትሬድ ከመጀመራችን በፊት፣ በአእምሮአችን ዝግጁ መሆን አለብን። 💡 ኪሳራ ሊገጥመን እንደሚችል መቀበል፣ 🧘 ስሜታችንን መቆጣጠር እና 📊 በታቀደው ስትራቴጂ መመራት ያስፈልጋል።  🎭 *ስሜታዊ ቁጥጥር፡* 😤 ትሬዲንግ በስሜት መነዳት የለበትም። 😨 ፍርሃትም ሆነ 😵 ስግብግብነት ውሳኔያችንን ሊያዛቡ ይችላሉ። 🧘♂️ ስለዚህ ስሜታችንን መቆጣጠር እና 📈 በምክንያታዊነት መመራት አለብን።  📚 *ትምህርት እና ልምድ፡* 🎓 ከስህተታችን መማር እና 🔄 ልምድ ማካበት ለስኬታማ ትሬዲንግ ወሳኝ ነው። 💡 እያንዳንዱ ኪሳራ የመማሪያ እድል ነው።  😌 *እረፍት እና መዝናኛ፡* ⏸️ ከረጅም ጊዜ ትሬዲንግ በኋላ፣ 🌴 እረፍት መውሰድ እና 🎧 ዘና ማለት ለአእምሮ ጤናችን በጣም አስፈላጊ ነው።  💪 ወዳጆቼ፣ ትሬዲንግ ቀላል አይደለም። 🚫 ለዚህም ነው "ለደካማ ሰዎች አይሆንም" የሚባለው።  Contact us @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO @Werkuofficialinvestment_NEO 🔑 ጠንካራ የአእምሮ ዝግጅት፣ 🛡 ስሜታዊ ቁጥጥር እና 📖 ትምህርት ብቻ በዚህ 🎮 ጨዋታ እንድንተርፍ የሚረዱን ነገሮች ናቸው።  📈 መልካም የትሬዲንግ ቀን! 🚀
0
18
ክሪፕቶ አያስፈልግህም... ብሎክቼይን አያስፈልግህም... ትሬዲንግም ቢሆን የግድህ አይደለም። እውነቱ ይሄው ነው። ማንም አስገዳጅ የለም። ነገር ግን አንድ ሊረብሽህ የሚችል እውነታ አለ... ዓለም አንተን ጠበቀችም አልጠበቀችም፣ ወደድክም ጠላህ በዝምታ ወደዚያ አቅጣጫ እየተጓዘች ነው። አንዳንዶች "ነገሩ እውነት ነው ወይስ ተረት?" ብለው በሚከራከሩበት ሰዓት፣ ሌሎች ሥርዓቶችን እየገነቡበት ነው። እሴት እየላኩበት ነው። እየተረዱት ነው። እዚህ ጋር ያለው ልዩነት የገንዘብ ማነስ ወይም መብዛት አይደለም። ልዩነቱ የ"መንቃት" ነው። ምክንያቱም በዚህ አዲስ ዓለም ውስጥ፦ የቀደመ ብልጫ የሚገኘው በኪስ ሙሉ ብር ሳይሆን በጭንቅላት ሙሉ እውቀት ነው። ስለ ክሪፕቶ "አላውቅም" ብለህ አይንህን መጨፈን ከአደጋ አይጠብቅህም። ይልቁንም ነገ በሩ ሲዘጋብህ ግራ ተጋብተህ እንድትገባ ያደርግሃል እንጂ። አብዛኞቹ ሰዎች የሚሸነፉት ደግሞ እንዲህ ግራ ተጋብተው ሲዘሉ ነው። ስለዚህ ይህ መልእክት እንድትገፋፋ አይደለም። ከመግባትህ በፊት መጀመሪያ ነገሩን በግልጽ እንድታየው ዕድል መስጠት እንጂ። ሁሉንም ነገር ያለ ግርግር፣ በጥልቀት እና በቀላል ወንድማዊ ቋንቋ ዘርዝሬዋለሁ። 📖 ሙሉውን ጽሁፍ እዚህ ያንብቡ፦ 🔗 [🇪🇹Cryptocurrency & Blockchain Do We Really Understand It? ] We're just getting started, so let's do it together. አትጣደፍ፤ ግን ባለማወቅም አትዘግይ።
0
19
​🔥 የፋሲካ ታላቅ የበረከት ዕድል — እንዳያመልጥዎ! 🔥 ​⚡️ አዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ ኢንቨስትመንት ⚡️ (የ2 ቀናት ልዩ ቅናሽ፦ $500 ➝ $250 | 80,000 ብር ➝ 40,000
​🔥 የፋሲካ ታላቅ የበረከት ዕድል — እንዳያመልጥዎ! 🔥 ​⚡️ አዲስ ምዕራፍ፣ አዲስ ጅምር፣ አዲስ ኢንቨስትመንት ⚡️ (የ2 ቀናት ልዩ ቅናሽ፦ $500 ➝ $250 | 80,000 ብር ➝ 40,000 ብር) ​📣 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✝️ ​በዚህ የተቀደሰ ወቅት፣ የፍቅርን፣ የመሥዋዕትነትን እና የአዲስ ሕይወትን ብሥራት ይዞ የሚመጣውን የትንሣኤ በዓል በደስታ እናከብራለን። ​🙏 ለፋሲካ በዓል እና ለቅዱስ የሕማማት ሳምንት መታሰቢያ፤ ይህን ልዩ ዕድል ለእናንተ አዘጋጅተናል — መንፈሳዊ ሕይወት መታደስን እንደሚሻ ሁሉ፣ የፋይናንስ ሕይወትም አዲስ ጅምር ያስፈልገዋል። ​➡️ ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ፣ የነገውን የሕይወት ስኬት ይወስናል! ​2026 ተራ ዓመት አይደለም… ➡️ የለውጥ ዓመት ነው! ➡️ የእርምጃ ዓመት ነው! ➡️ የእርስዎ የፋይናንስ ነፃነት መነሻ ነው! ​💼 ለቤተሰባችን አባላት (Members) የቀረበ የማይደገም ዕድል! ይህ ቅናሽ እርስዎን ከመደበኛ ተጠቃሚነት ወደ እውነተኛ ኢንቨስተርነት የሚያሸጋግር ልዩ ድልድይ ነው። ​📉 ከ$500 ➝ $250 📉 ከ80,000 ብር ➝ 40,000 ብር ​✨ ይህ ተራ ቅናሽ አይደለም… 😀 የሕይወት መቀየሪያ አጋጣሚ ነው! 😀 የተሻለ ነገን የመገንቢያ መነሻ ነው! 😀 ወደ ምኞትዎ ሕይወት የሚያደርስ አስተማማኝ መንገድ ነው! ​⏳ ዕድሉ የሚቆየው ለ2 ቀናት ብቻ ነው! 🚨 ከዚያ በኋላ ይህ በር ይዘጋል… ​🔥 እንዳያመልጥዎ — ዛሬውኑ ይወስኑ! ምክንያቱም… አንዳንዴ ሕይወትን ሙሉ በሙሉ የሚቀይረው አንድ ደፋር ውሳኔ ብቻ ነው። ​✈️ @Werkuofficialinvestment_NEO ✈️ @Werkuofficialinvestment_NEO
0
20
​🔥 ትርፍ ከዓላማ ጋር ሲገናኝ 🔥 ​ትርፍ ኃይል አለው፤ ነገር ግን ትርጉም የሚኖረው ለዓላማ ሲውል ብቻ ነው። ​በስክሪን ላይ በሚታዩ ቁጥሮች የጀመረው ጉዟችን፣ ዛሬ ወደ ተጨባጭ ተፅዕኖ፣ ተስፋ እና ኃላፊነት ተለውጧል። ይህ ቻናል የተመሰረተው ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ሳይሆን፤ አስተሳሰብን ለመለወጥ፣ ስነ-ስርዓትን ለመቅረጽ እና የፋይናንስ እድገትን ወደ እውነተኛ መልካም ስራ ለመለወጥ ነው። ​በክሪፕቶ ንግድ (Crypto Trading) ውስጥ ቀዳሚው ነገር ትምህርት ነው። ገበያው ሽልማቱን የሚሰጠው ለትዕግስት፣ ለአደጋ አስተዳደር እና ለልምድ እንጂ ለአቋራጭ መንገድ አይደለም። ሌሎች ሲጣደፉና ሲከስሩ፣ እኛ ግን በስትራቴጂ እና በራዕይ እንደ አንድ ቡድን እንሰራለን። እውቀት ሲቀድም፣ ትርፍ ይከተላል፤ ትርፍ ከዓላማ ጋር ሲጣመር ደግሞ ህይወትን ይለውጣል። ​💥 ይህ የከፍታ መነሻ ነው! ​እዚህ የምታገኙት እያንዳንዱ ትርፍ ትልቅ ኃላፊነትን ያጅባል። የማደግ፣ ካፒታልን የመጠበቅ እና መልሶ የማካፈል ኃላፊነት። ከስኬታችሁ ላይ የምትቀንሱት ጥቂት መቶኛ እንኳን አንድን ቤተሰብ ሊመግብ፣ በጎ አድራጎትን ሊደግፍ፣ ቤተክርስቲያን ወይም መስጂድን ሊያጠናክር ይችላል። ይህም ያለ ሰብአዊነት የሚገኝ ሀብት ባዶ መሆኑን ለዓለም ያስመሰክራል። ​እናንተ ተራ አባላት አይደላችሁም! ​እናንተ የእድገት አጋሮቻችን፣ የተፅዕኖ ፈጣሪነታችን አሻራዎች እና ስኬት በስነ-ስርዓትና በንጹህ መንገድ ሊገኝ እንደሚችል ህያው ምስክሮች ናችሁ። ​🚀 ትኩረት አትጥጡ። ታገሱ። በአንድነት ቁሙ። ​ከእኛ ጋር እደጉ፣ ከእኛ ጋር አትርፉ፤ ትርፋችሁም በረከት ይሁን። ​✨ የመጨረሻ መልዕክት፦ ገንዘብ በገበያ ውስጥ ያድጋል፤ ታሪክ ግን በዓላማ ይገነባል። ​በብልሃት እንነግድ። በአንድነት እናሸንፍ። መልሰንም እንስጥ፤ ምክንያቱም እውነተኛ ስኬት የሚለካው በጉዟችን ላይ በምናነሳቸው የሰዎች ህይወት ብዛት ነውና።
0