FIKRU BOGALE (HDC) fikru bogale (hdc)
መልካም ነገር መስራት ሰዎችን መርዳት የህሊና እረፍት ይሰጣል። ተመስገን🙏 ትንሽ አውጥተው PROFITE SHARE አርገው እልፍ ያትርፉ:: በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiE
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام FIKRU BOGALE (HDC) fikru bogale (hdc)
تُعد قناة FIKRU BOGALE (HDC) fikru bogale (hdc) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 27 137 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 525 في فئة الاقتصاد والمالية والمرتبة 1 239 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 27 137 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -873، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -14، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.64%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.79% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 264 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 487 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“መልካም ነገር መስራት ሰዎችን መርዳት የህሊና እረፍት ይሰጣል። ተመስገን🙏
ትንሽ አውጥተው PROFITE SHARE አርገው እልፍ ያትርፉ::
በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00
US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇
https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiE”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 21 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الاقتصاد والمالية.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 21 يونيو | 0 | |||
| 20 يونيو | 0 | |||
| 19 يونيو | 0 | |||
| 18 يونيو | 0 | |||
| 17 يونيو | 0 | |||
| 16 يونيو | 0 | |||
| 15 يونيو | 0 | |||
| 14 يونيو | 0 | |||
| 13 يونيو | 0 | |||
| 12 يونيو | +128 | |||
| 11 يونيو | +31 | |||
| 10 يونيو | 0 | |||
| 09 يونيو | +48 | |||
| 08 يونيو | 0 | |||
| 07 يونيو | 0 | |||
| 06 يونيو | 0 | |||
| 05 يونيو | +36 | |||
| 04 يونيو | +17 | |||
| 03 يونيو | 0 | |||
| 02 يونيو | 0 | |||
| 01 يونيو | 0 |
| 2 | 🔠🔠🔠🔠🔠🟰🅱️🔠🔠🅰️🔠🔠
🔠🔠🔠
📱📱📱📱📱📱🐦🤩
📢📢ሰላም የHDC (የሀበሻ ዲሪም ክለብ ) ቤተሰቦች👋
✍️ዛሬም እንደተለመደው ከስኬታማ ሰዎች ያገኘናቸውን 3 ጠቃሚ ልምዶች እና ሃሳቦች እናጋራቹ።
1️⃣🔣 ህልም ያለ ስራ ሕልም ብቻ ነው!
እቅድ ኖሮህ ሕልም አልመህ በደምብ ካልሰራህ ለምን አልተሳካልኝም ማለቱ ጥቅም አይኖረውም! የስኬት ጫፍ ላይ እስክትደርስ ድረስ በደምብ መስራት አለብህ!
አንዳንዴ አንተን መርዳት የሚችለው ብቸኛው ሰው አንተው ራስህ ነህ!
2️⃣🔣በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።
ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
3️⃣🔣በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ ከባድ ቢሆን እንኳን አንተ ከሱ በላይ ከባድ ሆነህ ማሸነፍን ተመኝ፤ መጀመሪያ ተመኝ እንድታገኝ!
ከዛ የሚጠበቅብህን ሁሉ አድርግ ያኔ በህይወት ሚዛን አንተ የማታልፈው ፈተና የለም፤ ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!✍️
አስገራሚ ሰዎች ናችሁና በዚሁ ግፉበት!🤝
❤️መልካም ምሽት❤️
🔤🔤🔤 አባል ለመሆን
📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 591 |
| 3 | እንዴት አመሻችሁ የፍቅሩ ቦጋለ (HDC) ቤተሰቦች የዚህን ሳምንት የትርፍ እና የ Token Market ሁኔታ መቸም ሁላችሁንም አጏጉቷችሁ የደረስንበትን ሁኔታ እያንዳንዳችሁ በየ ስልካችሁ የተለያዩ የCrypto currency Exchange applicationኖች እና Google ላይ እየተከታተላችሁ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ::
ስለዚህ ስላለው ነገር ብዙ ማብራራት አይጠበቅብኝም ለሁላችሁም ግን ለማሳወቅ ያክል እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ትርፋችን 44X ወይም 44 እጥፍ ትርፍ ላይ ደርሶልናል ለዚህም ፈጣሪያችንን እያመሰገንን...
ይህ በእንዲህ እንዳለ ነገ ማክሰኞ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ በየ አካውንታችሁ እንደማከፋፍል አሳውቄ ነበር:: ፈጣሪ እረድቶን ከ አሁን ሰአት ጀምሮ ሙሉ ለሊቱን ግራፋችን አድጎ Analysis ባረግነው እና እኔም ቃል በገባሁላችሁ መሰረት 50X ላይ ከደረሰልን ባልኳችሁ መሰረት የ 1ድም ሰው ሳይቀረኝ ነገ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል::
ነገር ግን ዛሬ እስከ ጠዋት ካሰብነው በታች ሆኖ ይህቺ የቀረችው 6X ትርፍ ካልሞላችልን እንደምንም ነገን ታግሰን እንዳሰብነው 50X ሲሞላልን ከነገ ወዲያ እሮብ ትርፋችንን ብንከፋፈል የተሻለ ነው:: ይሄን ያልኳችሁ 100% ከ 50X በላይ ትርፍ እንደምንደርስ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ምክንያቱም እኔ እራሴም አሉ የተባሉ የማርኬቲንግ analysis መምህራኖችም ከቦርድ አባላቶች ጋር እየተማከርን ከ 3 ጊዜ በላይ ነው Analysis አርገን እርግጠኛ የሆነው ስለዚህ ማግኘት እየቻልን እዚህ ላይ Cash out ከምንለው 1 ተጨማሪ ቀንን እንታገስ እና እንዳሰብነው 50X ላይ ሲደርስልን እንከፋፈላለን ማለት ነው:: አይመስላችሁም..?
ስለዚህ ባጭሩ እንዳቀድነው እስከ ነገ ጠዋት ግራፋ አድጎልን 50X ላይ ከደረስን ነገ ከጠዋት ጀምሮ ነገር ግን ትርፋችን እዚሁ 44X ላይ ቆሞ እስከ ነገ 50 እጥፍ ላይ ካልደረስን 1 ቀን መሰዋት አርገን እስከ እሮብ ታግሰን ቅዳሜ ከጠዋት ጀምሮ ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል 24 ሰአታት ብቻ ብንታገስ ነው እንደምናሳካው ደግሞ ምንም ጥርጥር የለውም በኔ ተማመኑ 50 እጥፍ ላይ ደርሰን ታሪክም እምንሰራበትም ሳምንት ይሆነናል::
ዞሮ ዞሮ ግን አሁን ያለንበት 44X ማለት እንኳን ለኛ ለInternational የCrypto ነጋዴዎች እራሱ ትልቅ እሚባል ትርፍ እና ውጤት ነው:: በትንሹ በ 46,500 ብር Investment ካፒታል የተሳተፋችሁት አዲስ የሆናችሁ ልጆች እንኳን 46,000 ሲባዛ በ 44X ወደ 1.9ሚሊዮን ብር አፍሳችሗል ይሄ ትልቅ ድል ነው እዚህ ላይ ቢቆም እንኳን ያለንበት ውጤት ከበቂ በላይ ስለሆነ ሆነም አልሆነም እሮብ ማለትም ከነገ ወዲያ ጠዋት የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል አመሰግናለሁ የተባረከ ምሽት ይሁንላችሁ።
🔤🔤🔤 አባል ለመሆን
📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 204 |
| 4 | እንዴት አመሻችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች በውስጥ መስመር ከላይ እንደምትመለከቱት የሀገር ወታደሮች: ነብሰ ጡር እናቶች : ኔቶርክ የማይሰራበት አካባቢ ላይ ያሉ ሰዎች: በተለያየ ምክንያት ይችን 3 ቀን ቅናሹን ሳያዩት ቀርተው ያመለጣቸው ልጆች እጅግ ብዙ ልጆች በውስጥ መስመር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንድቀንስላቸው (ቀን እንዳራዝም) ልብ በሚነካ መንገድ እየነገሩኝ ነበር:-
እኔም ለ4ኛ ቀን ዛሬን በቅናሹ እንዲቀጥል ተስማምቻለሁ ስለዚህ በነዚህ 3 ቀናቶች ውስጥ ያልተሳተፉችሁ ልጆች ይሄው ዛሬን ቅናሹን አስቀጥየላችሆለሁ ተሳተፉ::
እኔ ሁላችሁም እንድትለወጡ አሁን ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የኑሮ ጫና በመረዳት ሁላችሁም ከገንዘብ ችግር እንድትወጡ በመፈለግ ነው ይሄን እማረገው እንጅ ሰው በበዛ ቁጥር እራሴ ላይም የስራ ባልደረቦቼ ላይም ጫና ማብዛት ነው ትርፉ::
ለማንኛውም ዛሬ አሁድ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ በቅናሹ ይሆናል ማለትም ዝቅተኛው investment 2ዐ0$ ወይም በ155 ብር የCrypto ምንዛሬ በ 31,000 የኢትዮጵያ ብር መሳተፍ ትችላላችሁ ከዛሬ ውጭ ግን በምንም ታሪክ ቅናሽ እሚባል ላላረግ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ::
ሌላው በዚህ ሳምንት በቅናሹ ቀን ጨምሮ Investment በማረግ የተሳተፉችሁ ልጆች ትርፉችሁን ሰኞ ወይም ማክሰኞ ትርፍ እማከፉፍል ይሆናል አመሰግናለሁ መልካም ምሽት::
📢 በመጨረሻም ልላችሁ የምፈልገዉ ነገር ቅናሹ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ዛሬም መቀላቀል ትችላላችሁ ትላንት በሞባይል ባንኪንግ ማስቸገር ምክንያት ያልገባቸው ዛሬ እስከ ማታ ድረስ ተቀላቅላችሁ ከኛ ጋር ትሬዲና ትርፋማ ይሆኑ።
🔤🔤🔤 አባል ለመሆን
📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 054 |
| 5 | እንዴት አመሻችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች ትላንት ምሽት ጀምሮ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ በቅናሹ 31,000ብር እየተሳተፋችሁ ያላችሁ ምን አይነት እድለኛ ናችሁ እውነት ምን ብዬ እንደምገልፅ ብቻ ቃላት ያለኝም የገባነው ትሬድ Coin ተመልከቱ 3,126% ወይም 31.26 እጥፍ ደርሷል ትርፋችሁ ይሄም ማለት በገንዘብ ሲሰላ 31,000×31.26=969,000ብር ደርሷል ስለዚህ እዚህ ላይ ዘግተነዋል አካውንት ከአሁን ጀምሮ ላኩ ትርፋችሁን እማከፋፍል ይሆናል።
❗️ማሳሳሰቢያ የዚህ ትርፍ የሚመለከታችሁ ትላንት ቅናሹ ከታወጀ ቡኋላ ጀምሮ እስከ ለሊት 9 ሰአት ኢንቨስት ያደረጋችሁት ብቻ ወደ 16 ልጆች አካባቢ ናችሁ ሌላው ከለሊት 9ሰአት ጀምሮ እስካሁን በቅናሹ ኢንቨስትመንት ያደረጋችሁ ወደ 216 አዳዲስ ልጆች የናንተ ትሬድ አልተዘጋም ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ የናንተም በጥሩ ሁኔታ ማርኬቱ እየሄደ ነው በዚህ ሁለት ቀን ለናንተም መልካም ዜና አበስራለው ።
ማሪያምን እናንተ 16 ልጆች ግን ቤተሰብ የመረቃችሁ በጣም እድለኞች ናችሁ አካውንታችሁን ላኩልኝ ሌሎች በዚህ ቅናሽ 31,000 ብሮ ኢንቨስትመንት መሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ነገ ለሊት 6 ሰአት ድረስ መሳተፍ ትችላላችሁ እሚገርም ነው ማርኬቱን ዘግቼ video record እስካረግ 3,578% ወይም 31.57 እጥፍ ደረሰ ለዚህ ሁሉ ነገር የረዳን ፈጣሪን እናመስግን መልካም ምሽት።
🔠🔠🔠 አባል ለመሆን
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
📥📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 030 |
| 6 | እንዴት አረፈዳችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች እሺ አብዛኛ ህብረተሰብ መሳተፍ እየፈለገ በገንዘብ እጦት ብቻ የበይ ተመልካች እየሆነ ነው በተለይ ደግሞ ሴት አራሶች በህክምና ገንዘባቸውን የጨረሱ በባንክ እዳ የተያዙ ብቻ የቱን ብዬ የቱን እንደምተው አላውቅም የአንዳንዶቹን ታሪክ ሳነብ እምባዬ ሁሉ ሳላስበው ፈሷል ብቻ እግዚአብሔር የፈጠረውን ፍጡር መቼም ጥሎ አይጥልም ወፎች አይዘሩም አያጭዱም የሰማይ አባታቸው ይመግባቸዋል።
ብቻ እኔ በተለያዩ አጋጣሚዎች ምክንያት እየፈጠርኩ ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ ቅናሾችን አረጋለው የዛሬው የአንዶቹ ታሪክ በጣም ስለሚያሳዝን ቅናሽ አርግልን የሚሉ ስለበዙ እኔ ለግለሰብ ብቻ መቀነሱ ተገቢ ስላልሆነ ሁሉችሁም ተሳትፊ ትሆኑ ዘንድ የ 40% ቅናሽ በማድረግ ሁላችሁም ትሳተፉ ዘንድ 200$ ወይም 31,000ብር ኢንቨስትመንት መጀመር ትችላላችሁ አሁን ላይ ማርኬቱን ካያችሁ ቢትኮይን እነ ሶላና ኢተሬም ጥሩ ሁኔታ እየጨመሩ ነው Bullish የመሆናቸው ሰፊ እድል አለ እኛም Future trading ስለምንገባ ብዙ ሚሊዩን ዶላሮች ይዘን ወተን እንከፋፈላን በእርግጠኝነት በ3ቀን ውስጥ በትንሹ 19X እናገኛለን ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
ከአሁን ጀምሮ ኦንላይን አለው በቅናሹ 31,000 ብር በመሳተፍ በአሁኑ ዙር 636,00 ብር እና ከዛ በላይ እንደምናተርፍ አስባለሁ የናንተም የገንዘብ ችግር ይቀረፋል የ HDC መምህራን የስራ አጋሮቼ በዚህ ትሬዲንግ ዙር በከፍተኛ ትኩረት በፈረቃ ለ24 ሰአት ማርኬቱን እየተከታተሉ ትልቅ ትርፍን እንደሚያስገኙ 100% እተማመናለው ከአሁን ጀምሮ መሳተፍ ትችላላችሁ መልካም ቀን❤
🔠🔠🔠 አባል ለመሆን
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
📥📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 461 |
| 7 | እንደምን አረፈዳችሁ የፍቅሩ (HDC) ወዳጆች ..? እንግዲህ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ፀሎት አርጉ::
ትላንት በሗላ በ 24 ሰአት ውስጥ ብቻ ከ 11,082,277 Dollar በላይ ትርፍ አግኝተናል:: ያ ማለት በአጠቃላይ እስካሁን የሁላችንም Investment ተደምሮ 97,293,752.21 Dollar ላይ ደርሰናል:: በሌላ አማርኛ ትላንት 28.3X (28.3 እጥፍ) ላይ ደርሰናል ካልኳችሁ በሆላ በ 24 ሰአት ውስጥ 3X ጨምሮ ከላይ 👆ያስቀመጥኩላችሁ Screenshot ላይ እንደምታዩት 3,100% ማለትም 31.3X ትርፍ ላይ ደርሰናል ማለት ነው::
ስለዚህ ዛሬ ሙሉ ቀን እና ነገን.. በሁለቱ ቀናት ውስጥ እንዳቀድነው ከ 50X በላይ ትርፍ ላይ እንድንደርስ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ፀልዩ በዚሁ ከቀጠለ ደግሞ 100% እስከ አርብ ድረስ Analysis እንዳረግነው 50X ላይ መድረሱ እማይቀር ነው::
አሁን ያለንበት ውጤት ከበቂ በላይ እና እጅግ በጣም ጥሩ እሚባል ትርፍ ቢሆንም... እንዳቀድነው ከ 50X በላይ ትርፍ ላይ ደረስን ማለት ግን አንደኛ:- ይሄ ቻናል ከተመሰረተ ጀምሮ አግኝተነው እማናቀውን ትርፍ እና Record አስመዝግበን ታሪክ እንሰራለን:: ሁለተኛ:- ደግሞ የሁላችሁም ህይወት በነዚህ 2 ቀናት ብቻ ላይመለስ ነው እሚቀየረውና ዛሬን እና ነገን በጉጉት እና በተስፋ እምንጠብቅ ይሆናል::
ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን::🎉 በመነሻ ኢንቨስትመንተት 46,500 ብር የተሳተፋችሁ እንዲሁም በተለያየ በከፍተኛ Capital እምትሳተፋትን የቀራችሁትን ልጆች በጠቅላላ investmentንታችሁን በመቀበል እያስተናገድኩ እና እያሳተፍኩ እገኛለሁ:: ይሄ ሳምንት የኛ ነው ታሪክ እምንሰራበት ሳምንት ነው እሚሆነው:: የ 1 ሰውም ሳይቀር የሁላችሁም ሂወት እሚቀየርበት ሳምንት ነው ተዘጋጁ:: አመሰግናለሁ መልካም ቀን🙏
🔤🔤🔤 አባል ለመሆን
📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 413 |
| 8 | እንዴት ናችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች በዚህ 4 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከትላንትና ማታ ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን።
ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ::
📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ።
እኔን ለማግኘት 📥📥📥
Contact 📥📥📥
✉️☺️ @Fikrubogalee01HDC
✉️☺️ @Fikrubogalee01HDC | 1 384 |
| 9 | لا يوجد نص... | 1 665 |
| 10 | لا يوجد نص... | 1 144 |
| 11 | እንደምን ዋላችሁ... የዚህን ሳምንት የትርፍ እና የ Token Market ሁኔታ መቸም ሁላችሁንም አጏጉቷችሁ የደረስንበትን ሁኔታ እያንዳንዳችሁ በየ ስልካችሁ የተለያዩ የCrypto currency Exchange applicationኖች እና Google ላይ እየተከታተላችሁ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ::
ስለዚህ ስላለው ነገር ብዙ ማብራራት አይጠበቅብኝም ለሁላችሁም ግን ለማሳወቅ ያክል እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ትርፋችን 44X ወይም 44 እጥፍ ትርፍ ላይ ደርሶልናል ለዚህም ፈጣሪያችንን እያመሰገንን...
ይህ በእንዲህ እንዳለ ነገ አርብ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ በየ አካውንታችሁ እንደማከፋፍል አሳውቄ ነበር:: ፈጣሪ እረድቶን ከ አሁን ሰአት ጀምሮ ሙሉ ለሊቱን ግራፋችን አድጎ Analysis ባረግነው እና እኔም ቃል በገባሁላችሁ መሰረት 50X ላይ ከደረሰልን ባልኳችሁ መሰረት የ 1ድም ሰው ሳይቀረኝ ነገ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል::
ነገር ግን ዛሬ እስከ ጠዋት ካሰብነው በታች ሆኖ ይህቺ የቀረችው 6X ትርፍ ካልሞላችልን እንደምንም ነገን ታግሰን እንዳሰብነው 50X ሲሞላልን ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ትርፋችንን ብንከፋፈል የተሻለ ነው:: ይሄን ያልኳችሁ 100% ከ 50X በላይ ትርፍ እንደምንደርስ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ምክንያቱም እኔ እራሴም አሉ የተባሉ የማርኬቲንግ analysis መምህራኖችም ከቦርድ አባላቶች ጋር እየተማከርን ከ 3 ጊዜ በላይ ነው Analysis አርገን እርግጠኛ የሆነው ስለዚህ ማግኘት እየቻልን እዚህ ላይ Cash out ከምንለው 1 ተጨማሪ ቀንን እንታገስ እና እንዳሰብነው 50X ላይ ሲደርስልን እንከፋፈላለን ማለት ነው:: አይመስላችሁም..?
ስለዚህ ባጭሩ እንዳቀድነው እስከ ነገ ጠዋት ግራፋ አድጎልን 50X ላይ ከደረስን ነገ ከጠዋት ጀምሮ ነገር ግን ትርፋችን እዚሁ 44X ላይ ቆሞ እስከ ነገ 50 እጥፍ ላይ ካልደረስን 1 ቀን መሰዋት አርገን እስከ ቅዳሜ ታግሰን ቅዳሜ ከጠዋት ጀምሮ ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል 24 ሰአታት ብቻ ብንታገስ ነው እንደምናሳካው ደግሞ ምንም ጥርጥር የለውም በኔ ተማመኑ 50 እጥፍ ላይ ደርሰን ታሪክም እምንሰራበትም ሳምንት ይሆነናል::
ዞሮ ዞሮ ግን አሁን ያለንበት 44X ማለት እንኳን ለኛ ለInternational የCrypto ነጋዴዎች እራሱ ትልቅ እሚባል ትርፍ እና ውጤት ነው:: በትንሹ በ 77,500 ብር Investment ካፒታል የተሳተፋችሁት አዲስ የሆናችሁ ልጆች እንኳን 77,500 ሲባዛ በ 44X ወደ 3.4 ሚሊዮን ብር አፍሳችሗል ይሄ ትልቅ ድል ነው እዚህ ላይ ቢቆም እንኳን ያለንበት ውጤት ከበቂ በላይ ስለሆነ ሆነም አልሆነም እሁድ ማለትም ከነገ ወዲያ ጠዋት የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል አመሰግናለሁ። መልካም ምሽት❤
🔤🔤🔤 አባል ለመሆን
📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 340 |
| 12 | እንዴት ናችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች ከዚህ መልእክት በሗላ በሌላ አስደሳች መልእክት ስለምመጣ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ::
Crypto currency ንግዳችን በጣም ፈታኙ ነገር በኢትዮጵያ ብር Invest ካረጋችሁ በሆላ የናንተን Investment (NC) L Dollar C Trad ማረግና ካተረፍን በሗላ የያንዳንዳችሁን ገንዘብ በኢትዮጵያ ባንክ ማከፋፈሉ ነው።
ይሄ ችግር የሆነው ደግሞ አንደኛው እና ዋነኛው ምክንያት የባንክ በቀን የማስተላለፍ ገደብ ነው:: እንደምታቁት ትርፍ ስናተርፍ እማከፋፍለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ነው በዛ በኩል ሳስተላልፍላችሁ ደግሞ ባንዴ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ መላክ ስለማልችል ትርፋችሁን 3 እና 4 ጊዜ ነው እያቆራረጥኩ ሳስተላልፍ የነበረው ለዛውም የኛ ሞባይል ባንኪንግ ኢንተርኔት ባንኪንግ የተባለው የንግድ ባንክ Version Register ስለሆነ እና ጥሩ ትራንዛክሽን ስላለው ነው እስከ 1ሚሊዬን ብርም የፈቀደልን እንጅ መደበኛው ገደብ 600,000 ብር ብቻ ነበር።
ታዲያ ይሄንን ችግር ለመፍታት ከዚህ በፊት በሀዋላ ማለትም በ western union, money gram እና የተለያዩ የሀዋላ አማራጮች ለማከፋፈል ሁሉ ሞክሬ ነበር እነሱ ደግሞ አንድ እሚቆርጡት Commotion ከፍተኛ ነው ሁለት ደግሞ ወደናንተ ስልክአንዳንዴ እስከ 24 ሰአት እየዘገዩ ተቸግሬ ነበር:: ከዚህ በዘለለ ደግሞ የቻናሉ አባላት ከእለት ወደ እለት እየበዛችሁ እኔላይ ጫና እያሳደረብኝ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር::
አሁን ግን ከላይ እንደምታዩት Fast pay የተባለ International Banking ተቋም በልዩ ደንበኝነት አብረን እንድንሰራ ጥያቄ አቅርቦልን የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት ታዲያ ስምምነት አርገናል:: ይሄ ሲስተም አንደኛ ባንዴ እስከ 5ሚሊዬን ብር ማስተላለፍ እምንችል ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ የቀን ገደብ የለውም የሁላችሁንም ትርፍ በ ሰአታት አከፋፍዬ እምጨርስበት ሲስተም ነው:-ሶስተኛ ነገር ደግሞ ገንዘባችሁን ስልክየፈለገ ብዙ ብር ቢሆን በ 1 ደቂቃ ውስጥ ወደ ባንካችሁ ይደርሳችሆል:: በተጨማሪም ደግሞ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ ሳይሆን ከ 30 በላይ በሆኑ Telebirr እና Cbe birrን ጨምሮ በተለያዩ ባንኳች እና ዋሌቶች መላክስለምንችል በመረጣችሁት ባንክ ትርፋችሁን መቀበል ትችላላችሁ ስለዚህ ችግራችንን 100% ይቀርፍልናል።
ይሄ እጅግ በጣም ጥሩ እድል ስለሆነ Fast payFast pay digital banking ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም መርዳሳን ከልብ እናመሰግናለን::
ከዚህ በሆላ በኢትዮጵያ ብር እምትሳተፋ ልጆች ትርፋችሁ በደቂቃ እና ምንም ሳይቆራረጥ ይሆናል ማለት ነው እሚደርሳችሁ:: የዚህ ፁሁፍ መልእክቴ ይሄ ነው ቀጣይ ፁሁፍ ላይ ስለ ቅናሽ አስደሳች ዜና ስላለኝ በትእግስት ጠብቁኝ አመሰግናለሁ።
🔠🔠🔠 አባል ለመሆን
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
📥📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 406 |
| 13 | እንደምን አመሻችሁ የፍቅሩ ቦጋለ (HDC) ቤተሰቦች..? እንግዲህ እንደቀልድ የተጀመረው ይህ ቻናላችን 1 2 3 እያለ በሺህዎች እምትቆጠሩ ልጆች ቤተሰብ ሆናችሆል እግዚአብሔር እየረዳንም አንድም ቀን ኪሳራ ሳይገጥመን እዚህ ያለነው በጠቅላላ ከራሳችን እና በዙሪያችን ካሉ ሰዎች አልፈን ለሌሎች ተርፈናል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን:: እሺ 👉"ልባችንን ለበጎ ነገር ስናዘጋጅ፣ ፈጣሪ መንገዳችንን በበረከት ሞላልን"
አያችሁ አደል እኛ እርስ በእርስ ስንዋደድ ስንተጋገዝ እና ቅን ስንሆን አለም ሁሉ አይኑን ወደኛ ያረጋል ፈጣሪም በአጭር ጊዜ እማይታመን ነገርን ይሰጠናል::
ወሬዬን በምስጋና የጀመርኩት ዛሬ በጣም ደስ ስላለኝ ነው:: ምን ደስ አስባለህ በሉኝ..?
ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ "Phemex" ከተባለ የ Crypto currency Exchange ተቋም የመጡ የ Staf አባላት እኛ ቢሮ መተው አዋርተውኝ ነበር ስለምን በሉኝ..?
ባንተ በኩል የሚደረግ የ Crypto Token Tradeን በኛ Phemex በተባለ የCrypto exchange ተቆም በኩል አርግ ከዛ ድርጅታችን ከምታተርፉት ትርፍ ላይ ለያንዳንዱ transaction እስከ 10% Bonus እና የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን እናበረክትላችሆለን የትራንዛክሽን ገደብም አይኖርብህም የሚል ሀሳብ ነበር ይዘው የመጡት::ባጭሩ አብረን እንድንሰራ ጥያቄ አቅርበውልኝ ነበር::
Phemex ማለት ባጭሩ ልክ እንደ Binance,bybit ,okx የመሳሰሉት አይነት የCryptocurrency exchange ተቆም ነው:: ያው እንደ ሌሎቹ ብዙ አመታትን ያስቆጠረ ተቋም ባይሆንም እና ከተመሰረተ ገና 6 አመቱ ቢሆንም Singapore ላይ ተቆቁሞ በዚህ ሰአት በአለም አቀፍ ደረጃ ታማኝ ፈጣን እና ጥሩ ከሚባሉ የCrypto Exchange ተቆም አንዱ ነው::
በሌላ አማረኛ ስለ Crypto እውቀቱ የለላችሁ እና እማወራው ያልገባችሁ ልጆች ለምሳሌ:- እናንተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንትን እየተጠቀማችሁ እና ብዙ ብር እያንቀሳቀሳችሁበት ጥሩ ደንበኛ ሆናችሁ ሳለ የናንተን የገንዘብ እንቅስቃሴ እና ግዙፍነት ያየ አቢሲኒያ የተባለ ባንክ ሀላፊዎች ቢሮችሁ መተው እኛ ከንግድ ባንክ በተሻለ መንገድ እናገለግላችሆለን እና እኛጋር ደንበኛ ሁኑ ብለው ሲጠይቋችሁ እንደማለት ነው::
እና የኛን ቻናል የትርፍ ብዛት እና የገንዘብ እንቅስቃሴያችንን ብዛት ሲያዩ በተለየ እንክብካቤ ከኛጋር ስሩ አሉን ባጭሩ ይሄ የቴሌግራም ቻናክ ከተከፈተ እና FIKRU BOGALE (HDC) ብለን ትሬድ ማረግ ከጀመርንበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደ 64,000,000 ዶላር ትርፍ እንዲሁም 512,000,000 ዶላር የገንዘብ ዝውውር (transaction) አርገናል:: ያው ይሄ ብር የኔን ጨምሮ የተለያዩ የFIKRU BOGALE (HDC) ቻናል ላይ ያሉ ፈረንጆች, እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ ከ 46,500 ብር እስከ ብዙ ሚሊዮን ብር invest እምታረጉ ኢትዮጵያውያን ብር ተደምሮ ማለት ነው::
ስለዚህ ይሄ ስኬታችን የትልልቅ ተቆማትን ቀልብ ስቦል ብዙ እድልም እያመጣልን ነው እሱ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ብዙ ክፍተቶችን እየሞላን አለም አቀፍ የCryptocurrency ነጋዴዎች እንደምንሆን እርግጠኛ ናቸው ይሄ ደግሞ እጅግ በጣም እሚያስደስት እና ጠንክረን እንድንሰራ ሞራል እሚሰጥ ነው::
ስለዚህ እኔም በሀሳባቸው ተስማምቼ ከነገ ወዲያ ጀምሮ በአዲስ ዙር በነሱ Phemex በተባለው ተቋም እንደምንሰራ ነግሪያቸው እነሱም በVip እና በ Unlimited transcription መስፈርት Regster አርገውኛል::
ያ ማለት ለናንተ ከሚጠቅማችሁ ነገሮች አንደኛ እስከዛሬ ትርፍ ሳከፉፍል በ ገደብ ምክንያት እያስተጎጏለኝ 2 ቀን እሚፈጅብኝን ጊዜ በዚህ ስንጠቀም በ 24 ሰአት ውስጥ ብቻ ቶሎ ቶሎ ትርፋችሁን አከፉፍላለሁ ማለት ነው ሁለተኛው ደግሞ ለምሳሌ አንድ ሰው invest አርጎ 1,000,000 ብር ቢያተርፍ እና 10% ቦነስ ቢኖረን ከነ Bonusሱ 1,100,00 ብር ይሆንለታል ማለት ነው 100,000 ብር በነፃ ማን ይሰጠናል ጥሩ እድል ነው::
ብቻ "የልብህ ንጽህና የህይወትህ መሪ ነው፤ ፈጣሪ ደግሞ ለንጹህ ልብ ቅርብ ነውና" ተዋደን ተሳስበን እንዲሁም በጎ እያሰብን ስንሰራ ከለውጥ እና ከብር በዘለለ የአለምን ትኩረት እንስባለን ፈጣሪም እንዲህ በድል ላይ ድልን እየጨመረ ይረዳናል ማለት ነው::
በዚህ ሳምንት የተሳተፋችሁትን ልጆች ትርፍ በጠቅላላ ነገ አከፉፍላለሁ::‼️ ዛሬ እስከ ለሊት 9:00 ድረስ ደግሞ የቀራችሁ ያልተሳተፋችሁ አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን investment በመቀበል እና በማስተናገድ ላይ ነኝ ነገ ይሄን ዙር Cash out አርጌ ከመዝጋቴ በፊት ዛሬ እስከ ለሊት ድረስ አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን ላሳትፍና ነገ ዛሬም ሆነ የዛሬ ሳምንት የተሳተፋችሁትን ልጆች በጠቅላላ ትርፋችሁን አንድ ላይ አከፉፍላለሁ ማለት ነው አመሰግናለሁ::መልካም ምሽት❤
🔠🔠🔠 አባል ለመሆን
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
📥📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 787 |
| 14 | እንዴት አመሻችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች ትላንት በዚህ ሰአት በነዚህ 5ቀናት invest በማረግ የተሳተፉችሁትን ልጆች list እና ምን ላይ እንደደረስን አሳውቃችሆለሁ ባልኩት መሰረት ቻናሉን በማያጨናንቅ መልኩ Randomly 3 ወረቃት እሚሆነውን ብቻ Print አርጌ ከላይ 👆 እንደምታዩት አስቀምጨላችሆለሁ:: ወደፊት ሁላችሁም እየገባችሁ በራሳችሁ ስማችሁን እና ምን ላይ እንደደረሳችሁ እምታዩበትን ሲስተም አዘጋጅቼላችሁ በራሳችሁ እየገባችሁ ትመለከታላችሁ ላሁኑ ግን ከመጀመሪያዎቹ ከመሀለኞቹ እና ከመጨረሻዎቹ 30 30 ሰው አርጌ በ3 ወረቃት እንዲህ 👆አስቀምጨላችሆለሁ:: ዋናው አላማው የናንተ ስም ዝርዝር ወይም invest ያረጋችሁት Capital ሳይሆን በነዚህ 5 ቀናቶች ምን ያህል እጥፍ ትርፍ ላይ እንደደረስን እንድታዩት ነው::
እንግዲህ ትላንት እንዳልኳችሁ እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እና እገዛ ሆኖ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖልናል በዚህ 4 ቀናት ብቻ ዛሬን ሳይጨምር 👉 5.4X (6.4 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: ባሁኑ ያቀድነው ባለፈው እንዳልኳችሁ ከ 20 እስከ 25X መድረስ ነው እግዚአብሔር ከተጨመረበት ደግሞ ከዛም በላይ... ስለዚህ እስከ June 02 ወይም እስከ ፊታችን አ
እሁድ ድረስ እንጠብቀውና ሰኞ ማታ ወይም ማክሰኞ የሁላችንም ትርፍ እማከፉፍል ይሆናል ማለት ነው:: በእርግጠኝነት ድግሞ ዛሬ ለሊት ወይም ነገ ባንዴ ግራፋ ተተኩሶ አስራዎቹ እጥፍ እንደምንደርስ 100% እርግጠኛ ነኝ እሚሆነውን አብረን እምናየው ይሆናል ላሁኑ ግን እዚህ ላይ ደርሰናል አጀማመሩ ጥሩ ነው ተመስገን::
⚠️ በዚህ አጋጣሚ አንድ ግልፅ እንዲሆንላችሁ እምፈልገው ነገር ቢኖር ትርፍ ስናተርፍ ሁላችንም እኩል ነው እምናተርፈው:: ያ ማለት አንዱ 20 እጥፍ አግኝቶ አንዱ 10 ሌላኛው ደግሞ 8 እሚባል ነገር የለም እኔም አበበም ከበደም ሁላችንም ለምሳሌ 6.4X ካተረፍን የinvestment capitalችን ይለያይ እንጅ የሁላችንም ትርፍ ያው 6.4X ነው:: አበበ በ 100,000 ብር Capital ተሳትፎ እኔ በ 1,000,000 ብር ብሳተፍ አበበ invest ያረገው 100ሺ ብር በ 6.4X ተባዝቶ 640,000 ብር ያገኛል እኔ ደግሞ 6,400,000 ብር አገኛለሁ ማለት ነው:: ስለዚህ እንደ Capitalችን መጠን ትርፋችን ይለያያል እንጅ የሁላችንም ትርፍ ከ 3 ቀን በፊትም ተሳተፋ ዛሬም ተሳተፉ ነገ እኩል ትርፍ ነው እሚኖረን ማለት ነው አሁን ግልፅ የሆነላችሁ ይመስለኛል::
ስለዚህ ይሄው ነው ጥሩ አካሄድ እየሄድን ነው እስከ እሁድ ድረስ አዲስም ሁኑ ነባር የሁላችሁንም Capital በመቀበል እና በማስተናገድ ላይ ነኝ ከቅዳሜ በሆላ ደሞ በአዲስ Token እና በ አዲስ Analysis እምንቀጥል ይሆናል ማለት ነው::
"እኛ የተፈጠርነው ለመብላት ለመጠጣት እንዲሁም ለመራባት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ለመስራትም ነውና" ከዚህም በላይ ታሪክ እየሰራን እንቀጥላለን የCryptocurrency ስራ ገና አልተነካም አለም የደረሰበት እንደርሳለን ስህተቶቻችንን እያረምን ክፍተታችንን እየሞላን ሁላችንም ከዚህም በላይ ከሚሊዮነርነት አልፈን በቢሊዮን እምናተርፍበት ጊዜ ቅርብ ነው እንደዛም ሆኖ አሁንም እያገኘነው ያለነው ትርፍ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ተመስገን::🙏
አመሰግናለሁ:: Invest ለማረግም ሆነ እኔን ለማግኘት:-👇👇
⭐️ @Fikrubogalee01HDC
⭐️ @Fikrubogalee01HDC | 2 035 |
| 15 | የ (HDC) አባል ሆናችሁ መማር የምትፈልጉና የትሬዲንግ እውቀቱ የሌላችሁ ቴክኒካል እና ፋንዳመንታል አናላይሲስ መስራት የማትችሉ ከኛ ጋር ኢንቨስት በማድረግ ትርፍ ማግኘት ትችላላችሁ።
🔤🔤🔤 አባል ለመሆን
📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 663 |
| 16 | እንዴት አመሻችሁ የፍቅሩ (HDC) ቤተሰቦች በቅድሚያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎት! በዓሉ የሰላም፣የፍቅር የስኬት እና የበረከት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ! ለከርሞ ከቁጥር ሳያጎድለን ምድራችንን ሰላም አድርጎ ሁሉንም ነገር ልክና ትክክል አድርጎ ያድርሰን፡፡ ከነመላው ቤተሰቦቻችሁ እያልኩ ይሄው ቀን ከሌት በአል የግል ህይወት ሳልል ሁላችሁንም እያሳተፍኩ ነው ብዙ አዲስ ልጆች ቤተሰብ ሆናችሁናል እናንተን Welcome እያልኩ ከሰአታት በፊት እስካሁን 10.5X (እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል ትንሽ እንታገሰው እና በእርግጠኝነት ዛሬ ወይ ነገ ግራፉ አድጎ ጥሩ እጥፍ ትርፍ ላይ እንደርሳለን ብያችሁ ነበር:- ይሄው👆 በአይናችሁ እንደምታዩት ውሎ ሳያድር በሰአታት ልዩነት ውስጥ ባንዴ 12.5X አድጎልናል ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን ስለዚህ በነዚህ 6 ቀናት ውስጥ ያለው ውጤት 23X (23 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሶል በመሆኑም እንደተነጋገርነው ዛሬ እና ነገን Cash out ሳልለው የቀራችሁ እና ያልተሳተፉችሁትን አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን investment እየተቀበልኩ ላሳትፍና ነገ ከማታ ጀምሮ ለሊቱን ሙሉ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ብር ሳይቀር እማከፉፍል ይሆናል ማለት ነው:: በድጋሜ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን::🎉
⚠️ታዲያ ይህ በእንዲህ እንዳለ አንድ ወሳኝ መልእክት ላጋራችሁ:: ካሁኑ ትርፍ ክፍፍል በሆላ አዳዲስ ነገሮችን አስቢያለሁ እስከ ዛሬ ድረስ ትርፍ ስናተርፍ እና ከትርፍ ክፍፍሉ በሆላ በየሳምንቱም ሆነ በየ 15 ቀኑ እኔም እናንተም በየ ፊናችን ከምናገኘው ላይ የተወሰነች ገንዘብ ቆንጠር በማረግ የተለያዩ ችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችንን ስንረዳ ቆይተናል ታዲያ ይህን የእርዳታ Programአችንን አጠናክረን እንቀጥልበታለን ምክንያቱም ለኛ በፈጣሪ ዘንድ በዚህ ልክ መንገዳችን ያማረ እንደሆነልን ሁሉ እኛም ፈጣሪ እሚወደውን በጎ ስራ መስራታችንን ማቆም የለብንም:: ከስካሁኑም በላይ ማጠናከር አለብን::
⚠️ ሌላኛው መልእክቴ ደግሞ ከብዙዎቻችሁ ወሬ እና ሁኔታ እንደተረዳሁት እምታገኙትን ገንዘብ ሳንለፉ የመጣ ነው ብላችሁ ይሁን ነገም ይሄን ብር አናጣውም ብላችሁ ይሁን ባላቅም እምታገኙትን ብር ያለ አግባብ እያባከናችሁት እንደሆነ እየተረዳሁ ነው:: ይሄን እንድል ያረገኝ ምክንያት ደግሞ እኔ የታዘብኩት በትንሹ እንኳን በየ ጊዜው በየ ሀገሩ ትኬት በብዙ ሺህ ብሮች እየቆረጣችሁ እየዞራችሁ Profile እና Story ስታረጉ እያየሁ ነው ያለ አግባብ በመዝናናት እና የለላችሁን አጏጉል ባሀሪ በማምጣት ብሩን እንደ ጠላት ገንዘብ እንደምትረጩ ገብቶኛል:: መዝናናትም ልክ ሲኖረው እና ገደብ ስታበጁለት ነው ትርጉም እሚኖረው:: ስለዚህ እንዲህ እናርግ በዚህ ቻናል እምታገኙትን ገንዘብ በአግባቡ ይዛችሁ የተለያዩ የራሳችሁን ቢዝነሶች ለምትከፍቱ, ንብረት ለምትይዙ እና የራሳችሁንም የቤተሰባችሁንም ህይወት ለመቀየር ለምትሮሮጡ ልጆች እኔ ደግሞ እንደ ማበረታቻ እዚህ ቻናል ላይ እየለጠፍኳችሁ እንደማስተዋውቅላችሁ እና እንደ ማበረታታችሁ ቃል ልግባ::
So ብራችሁን ቆጥቡት በየ ሳምንቱ ይሄን ሁሉ ሚሊዮን ብር ማግኘት ቀልድ አደለም በ1 ዙር እምታገኙት ብር ለሌላ ሰው ህይወት እሚቀይር ብር ነው ይሄን ብር ደግሞ አገኘን ብላችሁ ያለ አግባብ ከረጫችሁት ምንም ትርጉም አይኖረውም የዛሬ ብር ሲገኝም ሲጠፉም ቀላል ሆኖል እድል ደግሞ አንዴ ሆና እማትደገም ልትሆን ትችላለች ነገ ከነገ ወዲያ እንደዚህ ላይቀጥል ይችላል:: ስለዚህ ወደፊት ብኩን ሆናችሁ ፀፀት ውስጥ ከመግባት ካሁኑ ጭንቅላታችሁን ተጠቅማችሁ ብራችሁ ደብል እሚሆንበትን ነገር አመቻቹ:: ቢዝነስ ለመጀመር ሀሳቡ ከሌላችሁ ብር ባንክ ከማከማቸት ንብረት ለምሳሌ:- ባላችሁ ብር የራሳችሁን ወርቅ ,መኪና ,ቤት ብቻ ነገ አካውንታችሁ 0 ቢሆን እንኳን ብራችሁን እሚይዝላችሁ እና ትርፍ እሚያስገኝላችሁ ነገር ላይ አውሉት:: ከዛ ነው መዝናናቱም መጨፈሩም ትርጉም እሚኖረው እላለሁ እናንተ ጎበዝ ሆናችሁ ጋራንትድ ከሆናችሁ በሆላ ደግሞ ወደፊት ከዚህም በላይ ብዙ ድሎችን በዚህ Crypto ስራ እያመጣን በቻናላችን ስም ደግሞ ኢትዮጵያ ላይ ትልቅ የእርዳታ ድርጅትን እንከፍታለን የሚል ሀሳብ አለኝ:: መጀመሪያ ግን ሰውን ከመርዳት በፊት እናንተ ጥሩ እና አስተማማኝ ቦታ ላይ መድረስ አለባችሁ እኔ እምፈልገው ይሄን ነው:: ስለዚህ ጉዳይ ብዙ ነገር ብል ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ፁሁፍ እንዳላበዛባችሁ ሌላ ቀን እየሰራን ደግሞ በደንብ እናወራለን ለአሁን መልእክቴ ይሄው ነው ሰሞኑን ያልተሳተፉችሁ ልጆች ካላችሁ Online አለሁ የናንተን Investment በመቀበል ላይ ነኝ እንዳልኳችሁ ከነገ ማክሰኞ ማታ ጀምሮ ትርፍ አከፉፍላለሁ አመሰግናለሁ::መልካም በዓል❤
🔤🔤🔤 አባል ለመሆን
📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 841 |
| 17 | እንደምን አመሻችሁ ከትላንቱ ወዲያ ትርፍ ክፍፍል በሆላ ከሌላው ጊዜ በተለየ እጅግ በጣም ሰው በዝቶብኛል እግዚአብሔር በሚያቀው ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ ሳስተናግድ ውዬ ምግብ ለመብላት ሁሉ ፋታ ነው ያጣሁት::
ይህ እሚሆነው ደግሞ 1 ሰው ብር ካገኘ በሆላ ሄዶ ስለዚህ ቻናል ለዘመዱ ለጎረቤቱ በቅርቡ ላለ ሰው ያወራና 1ዱ ሰው 3 ሰው ይዞ ይመጣል ከዛ ለምሳሌ እስከዛሬ 600 ሰው ከሆነ እዚህ ቻናል ላይ invest በማረግ ገንዘብ እያገኘ ያለው በቀጣይ 1ዱ ሰው ሌላ ሰው ይዞ እየመጣ ያ 600 ሰው እጥፍ ይሆናል እንደዚህ ደግሞ ሰው በበዛ ቁጥር እኔላይ ከባድ ጫና ነው እሚፈጥርብኝ እንደዛ ሲሆን ደግሞ ሁላችሁንም በፍጥነት የማስተናገድ አቅሜ እየቀነሰ ይመጣል::
ስለዚህ እባካችሁ ከቻላችሁ ለምን የእናት ያባታችሁ ልጅ አይሆንም ሰው ወደዚህ ቻናል አትጋብዙ:: እናንተ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እግዚአብሔር ፈቅዶ ተጠቀሙ ብሎችሁ እና ተመርጣችሁ አዲስም ሁኑ ነባር ልጆች አንዴ እዚህ ቻናል ላይ ተቀላቅላችሆል ስለዚህ ለራሳችሁ ብቻ ድምፃችሁን አጥፍታችሁ ተጠቀሙ:: ከፈለጋችሁ ለምትፈልጉት እና ለምትወዱት ሰው ከምታገኙት ገንዘብ ላይ አካፍሉ እንጅ ሰው ይዛችሁ ባትመጡ እና በየ ቦታው ባታስተዋውቁ ጥሩ ነው::
🙏 ይሄ ከክፉት የመጣ ሳይሆን ያላችሁትን ሰዎች በፍጥነት እና በትህትና ለማስተናገድ እንዲረዳኝ ሁላችሁም ደስ ብሎችሁ በቃሌ መሰረት እንዳገለግላችሁ እና ሰው ሲበዛብኝ እንዳልሰላችባችሁ ከመፈለግ የተነሳ ነው እንጅ የእኔም ሆነ የዚህ ቻናል አላማ ሁሉንም የሀገሬን ልጆች ለመጥቀም ለመርዳትና የገንዘብ ችግራችሁ ተቀርፎ ሚሊዬነር እንድትሆኑ ማረግ ነው:: ሁሉም ሰው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያገኝ ቢለወጥ ከእናንተ በላይ እኔ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን አሁን እኔ አንድ ሰው ነኝ ወደፊት ነገሮችን አስተካክዬ በሲስተምም ሆነ በሰው ሀይል እስክደራጅ እና በሺህዎች እሚቆጠሩ ሰውን ማስተናገድ እስክችል ድረስ እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁትን ልጆች በአግባቡ ፅድት ባለ መልኩ ባስተናግድ እና ባገለግል የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ::
ሁላችሁንም በፍጥነት ለማስተናገድ እንዲረዳኝ አዲስ ልጆች ወደኔ ስትመጡ ዝቅተኛው የInvestment capital መጠን:-
-በኢትዬጵያ ብር ለምትሳተፉ 👉 46,500 (አርባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር ) ሲሆን
-በUSDT (Dollar) ለምትሳተፋ ደግሞ 👉 300 Dollar
እንደሆነ አውቃችሁ አቅሙ ኖሮችሁ ለመሳተፍ ስትወስኑ ብቻ መታችሁ አዋሩኝ::
ከዛ ውጭ እንዳልኳችሁ ከእለት ወደ እለት ሰው በጣም እየበዛብኝ ስለሆነ ሌሎች ወሬዎችንም ሆነ ከዚህ በታች የሆነ Investment እማላስተናግድ ይሆናል:: እነዚህን ነገሮች በማረግ ሁላችሁንም በፍጥነት እንዳስተናግድ ብትረዱኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ:: መልካም ምሽት❤
🔠🔠🔠 አባል ለመሆን
እኔን ማግኘት ምትፈልጉን
📥📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 1 912 |
| 18 | እንዴት አመሻችሁ የFIKRU BOGALE (HDC) ቤተሰቦች በመጀመሪያ ለምሰጠኝ ፍቅር አክብሮት እና ጥሩ ነገሮች በጠቅላላ ከልብ አመሰግናለሁ።በሁሉም እንቅስቃሴያችን መንገዱን እየጠረገ ህልማችንን እንድንኖርላረገን ለልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረስ:: የቻናል ተከታታዮችና ኢንቨስተሮች በዚህ 4 ቀናት ውስጥ ኢንቨስት ላይ የተሳተፉችሁ ልጆች ከትላንትና ማታ ጀምሮ ትርፍ እያከፉፈልኩ በመሆኑ በኢትዮጵያ ብር የተሳተፉችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክአካውንት በUsdt የተሳተፉችሁ ደግሞ በWallet Addressችሁን የላካችሁልኝ ትርፉችሁን ልኬ ጨርሻለሁ በ wallet የነበራችው ትርፍችሁን ሁላችሁንም እንደ አዲስ ነገ ለሚገባው market ግባልን ስላላችው ለሁላችንም በአሪፉ entry point market አብረን እንገባለን።
ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ገንዘባችሁን በጥንቃቄ ያዙ ያለ አግባብ አታባክኑ ወቅቱ ACrypto currency trader ጥሩ ስለሆነ በራሳችሁ እውቀቱ ያላችሁ በጥንቃቄ ስሜታችሁን እየተቆጣጠራችሁ ስሩ አንተ ጣጣውን ጨርስልን አንተጋር Invest ማረግ እንፈልጋለን ለምትሉ ደግሞ በሬ ክፍት ነው ባለኝ እውቀት ሁላችሁንም አግዛችኋለሁ አመሰግናለሁ::
📢 በመጨረሻም ላሳውቃችው የምፈልገው ነገር አንዳንድ ሰዎች ያላሙዋላችውት document ስላለ አሙዋልታችው ብራችውን ውሰዱ:: 👉 የ ክፍፍል ብር ያልተለቀቀላችሁ እናም ያላሟላችሁትን ያልተሟላ ፋይል ስለሚጎልባችውን አሟሉና ዛሬውኑ ትርፍ ክፍፍሉ ማስለቀቅ ትችላላችሁ።
እኔን ለማግኘት 📥📥📥
Contact 📥📥📥
👉 @Fikrubogalee01HDC
👉 @Fikrubogalee01HDC | 2 078 |
| 19 | لا يوجد نص... | 2 030 |
| 20 | لا يوجد نص... | 1 342 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
