የዝውውር መረጃ ET
ሁሉንም የዝውውር ክንውኖች ይከታተሉ! ✅ DM FOR PROMOTION @Yafet_Junior
إظهار المزيد14 418
المشتركون
-10624 ساعات
+9997 أيام
+2 58130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailable
🚨 ፌነርባቼ ቪክቶር ሊንደሎፍን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው እና ማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን ለመሸጥ ፍቃደኞች ናቸው።
SHARE"🤳
@TransferNews_ET 💸
👍 10❤ 1
54600
Repost from N/a
Photo unavailable
📰 የአለማችን ታላቁ ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ የሚዘግባቸው መረጃዎችን በአማርኛ ወደ እናንተ የሚለቀቅበት ቻናል ከፍተናል ለመቀላቀል 👇✅
JOIN ✅
18200
Photo unavailable
ታይሪክ ጆርጅ በቼልሲ ቤት እስከ ሰኔ 2027 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።
👍 7❤ 3
82201
🚨 የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ናፖሊን መልቀቅ የሚፈልገውን የኪቪች ክቫራቴስኬልያን ሁኔታ እየተከታተሉ ነው። 👋
(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)
SHARE"🤳
@TransferNews_ET 💸
👍 10
82710
🚨 Premier League clubs are keeping an eye on the situation of Khvicha Kvaratskhelia, who wants to leave Napoli. 👋
(Source: Fabrizio Romano)
100
Photo unavailable
✅🇮🇹 አሌክስ ጂሜኔዝ ሪያል ማድሪድን ለቆ በቋሚ ኮንትራት ኤሲ ሚላንን ተቀላቅሏል
➡️ Fabrizio Romano
SHARE"🤳
@TransferNews_ET 💸
👍 17
95210
Photo unavailable
🕋🕌 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይንመኛለን
👍 9🥰 4
1 10320
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ቻርለስ ዴ ኬቴላሬ ከኤሲ ሚላን በቋሚ ኮንትራት አትላንታን ተቀላቅሏል። ✍️🇧🇪
የዝውውር ዋጋ €26M ነው💰
SHARE"🤳
@TransferNews_ET 💸
👍 9
1 25400