14 874
المشتركون
+10724 ساعات
+4407 أيام
+1 89130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
✞ ምስጉን ነው ✞
ምስጉን ነው የተመሰገነ
ባሪያውን እኔን ይቅርያለ
ይመስገን ይመስገንልኝ
ጎጆዬ አምላክ ሞላልኝ [፪]
እጅህ ሰፊ እንደ ሆነ አውቃለው ጌታዬ
የጎደለው ሞልቷል ይደረስ ምስጋናዬ
ያጣሁትን ካንተ አግኝቻለው
ሁሉም ነገር ለበጎ ብያለው ፪
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ማቄን የቀደደው ደስታን አስታጠቀኝ
ባዶ የነበርኩኝ ሁሉ ተስጠኝ
ሰጪም ነሺም እግዚአብሔር ብቻ ነው
የሰው ድርሻ በር ማንኳኳት ነው ፪
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እከፋለው እንጂ እኔ አልጨነቅም
መሰረቴን አንተ ነህ ከቶ አልናወጽም
ስትሰጠኝ የሚታየውን
እንዳትረሳኝ የዘላለሙን ፪
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቢሰጥ አያልቅበት ለጋስ ክቡር ጌታ
ሁሉን ከወነልኝ በልዩ ችሎታ
ድሆች ስንሆን ሁሉ አለንና
አምላካችን ይደረሰው ምስጋና ፪
መዝሙር|
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ምስጉን ነው .mp34.02 MB
❤ 1🙏 1
🧡 ሼር 🧡
✞ ገለቴፈማዳ ✞
ገለቴፈማዳ ሀማ በራ በራቲ (፪)
ሀማ በራ በራቲ ሞቲዳ አቲ(፬)
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሁንዳ ዱራ አካጂርቱ ለፋፍ ሰሚን ሀዱበቱ
ሁንዲ ደርቤስ ኒጅራታ ያዋቀኮ ሲፍ ገለታ
በራን ሂን ዳንገኡ ኡልፊኒፊ አንጎንኬ
ኢሊሌን ሲፋርሳ ዳበዴ ፉለኬ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ወሪ ከሌስ ሞቲ ቱረን ደርበኒሩ ሀራ ሂንጅረን
ቤክቶኒ ፊ ኦጌሶኒ ሊቂፈመኒ ዱመኒ
ደሎኒ ደሎታን በሪ ዮደርቡ በራን
አቲ ኒ ጅራታ ሞቲ በራ በራ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ኤርገሞኒ ሰሚረቲ ኒፋርፈቱ መቃ ኬቲ
ኢልማን ነማ ጂልቤፈና ሲዋቄሱ ሲፍ ቢታሙ
ዱሬሳ ሂዮምሲቴ ቤላአ አቆፍሲታ
አዱኛ ከነራ ኤኙ ሲን ቂጣታ
ምስጉን ነህ አንተ እስከ ዘለዓለም(፪)
እስከዘለዓለም ንጉስ ነኸ አንተ
እስከዘለዓለም መድኃኒአለም(አማኑኤል)
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
HAMAA BARA BARATI.mp32.94 MB
❤ 2🙏 1
🧡 ሼር 🧡
Repost from ༺♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱༻
🗣 አዋጅ አዋጅ አዋጅጅጅጅጅጅ! 📣
😍❤️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩዩዩ መንፈሳዊ የTg ቻናል ተከፈተ። ❤️😍👏
❤️💠 እንኳን ደስስስስ አልዎት! 💠❤️
👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
❤️🔔 እዚህ ሲቀላቀሉ፦👇👇😍
😍👏አረ ምን የሌለ አለ!!??😍👏
❤️ ሁሉን በአንድ የያዘ ፤
✅ ሁላችንንም የሚያሳትፍ ፤
😍 በቤተ ክርስቲያን ልጆች የተከፈተ
🤩 የኦርቶዶክሳዊያን ኅብረት ፥
🗣 የቃለ እግዚአብሔር ጉባኤ፤
🗣 አረ ፈጥነው ይቀላቀሉ እንጂ!
📣 ወዳጆችዎንም በመጋበዝ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።🙏
💠❤️ ኑ እውነትን በፍቅር እንማር! ❤️💠
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
❤️❤️❤️💠💠💠❤️❤️❤️
የቅዳሴ ተስጥኦ ትምህርት
የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት
ይግቡ ይማሩ
📌 ጥያቄ ✞✞✞
---------------------
📚____ ሰባት ጊዜ እንኳ ቢወድቅ ይነሣልና፤
ሀ/ ጻድቅ
ለ/ ዳዊት
ሐ/ ሰው
መ/ ኀጥኣን
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
መዝሙር ከነ ግጥሙ
የበገና መዝሙር
የሠርግ መዝሙር
የንሰሃ መዝሙር
ሁሉን በአንድ የያዘ
📣 ይ🀄️ላ🀄️ሉ 📣
Photo unavailableShow in Telegram
💫 ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
➛ Add u'r channel 👇👇
@oparina2
❣🎚 ይ🀄️ላ🀄️ሉ 🎚❣
Repost from ༺♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱༻
💠 ጥያቄ ✞✞✞
===========
4⃣. የነብዩ ሙሴ ሚስት የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ሴት ማን ትባላለች ?
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
ሀ. ቤርሳቤህ
ለ. ሩት
ሐ. ሰፒራ
መ. ሣራ
Repost from ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ
👉ሰዓታት
👉ሥርዓተ ዋይዜማ ወማኅሌት
👉መዝሙር ዘሰንበት
👉ምስባክ ዘዘወትር ወዘሰንበት
👉ዝማሬያት
👉ስንክሳር ዘቅዱሳን፤ከነ ቅዱሳን ሥዕላት
👉መንፈሳዊ ትምህርት
👉ሥርዓተ ቅዳሴ
👉አንድምታ
🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ።
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን!
ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ
👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
የቅዳሴ ተሰጥኦ ትምህርት
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ
#ጥያቄ ✞✞✞
===========
4⃣.ከትንሣኤ ጀምሮ ለሃምሳ ቀናት የሚቀደስው የትኛው ቅዳሴ ነው?
===========================
ሀ/ ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሥሩግ
ለ/ ቅዳሴ ሐዋርያት
ሐ/ ቅዳሴ ዘሠለስቱ ምዕት
መ/ ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ
Repost from ༺♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱༻
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
💠❤️ ኑ እውነትን በፍቅር እንማር! ❤️💠
🙏 2
🎚 JOIN 🎚