cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Chelsea For Ever

ታላቁ ክለባችን ቼልሲ!!💙 ስል CHELSEA በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ! ➠| ስለ ቼልሲ ትኩስ መረጃዎች ➠| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ➠| የዝውውር ዜናዎች ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅት የታላቁ ክለብ ቼልሲ ቻናል ነዉ። Pride of london!!💙 London is Blue!!💙 Ones Blue💙 Always Blue💙

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 800
المشتركون
-124 ساعات
-357 أيام
+8830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ቼልሲ አሰልጣኝ ለመቅጠር ካስቀመጣቸው መስፈርቶች ውስጥ አንዱ መስፈርት እንዲ ይላል ... "ከጋርድዮላ እና ማይክል አርቴታ ጋር ተቀናቃኝ መሆን የሚችል !" 😁 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
Photo unavailable
በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት ውስጥ የቼልሲ ዋና አሰልጣኝ ማን እንደሚሆን ይታወቃል። [ Rahman Osman ] @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
Photo unavailable
የአሰልጣኝ አማራጭ ሮበርቶ ዲዘርቢ ወይም RDZ ይሉታል። ኳስን ከተጋጣሚ በላይ ተቆጣጥሮ መጫወትን እና ከተከላካይ ጨዋታን አስጀምሮ ወደማጥቃት መቀየርን አማራጭ እንደሌለው ግዴታ ይመለከተዋል። ኳስን መያዝ ብቻ አይደለም በዛው ልክ የግብ እድሎችን ቶሎ ቶሎ የሚፈጥር ምርጥ ቡድን ይመሰርታል። ብዙዎቹ ለእግርኳስ ላበረከተው ነገር አሞግሰው አይጠግቡትም። ትላልቅ አሰልጣኞች ሳይቀር የወደፊቱን የእግር ኳስ ርዕዮት እንደሚቆጣጠር ተንብየውለታል። ከዩክሬን መልስ ብራይተንን በያዘበት የመጀመሪያ ዓመት በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ለአውሮፓ ውድድር ያውም ለዩሮፓ ሊግ አብቅቷቸዋል። በርግጥ ከሻካታር ዶኔስክ ጋር ካነሳው አንድ ዋንጫ በስተቀር ብዙም የዋንጫ ስኬት የለውም። ነገር ግን ለእግር ኳስ ያለው ሱስ እና ወኔ እንዲሁም የሚያስተዋውቃቸው ድንቅ የአጨዋወት ፍልስፍናዎች ብዙዎችን ለማስተማሪያነት ሳይቀር እየቀረበ ይገኛል። ከብራይተን ጋር ሲለያይ ለውሉ ማፍረሻ አንድ ያልታወቀ ቡድን እንደሸፈነለት ተነግሯል። በቼልሲ ከሚካይሎ ሙድሪክ፣ ከሞይስስ ካይሴዶ እና ከሌቫይ ኮልዊል ጋር አብሮ ሰርቷል። በሚገባም አሻሽሏቸዋል። ይህ ጣልያናዊ ታክቲሺያን ምናልባት፣ ምናልባት ቀጣዩ የቼልሲ አሰልጣኝ ይሆን እንዴ? ይህ እውነት ቢሆንስ ምን ይመስላችኋል? ሀሳባችሁን አጋሩን። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
Photo unavailable
ጆሴ ሞሪንሆ አዲሱ የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ግንባር ቀደም ሆነው ብቅ ብሎዋል ። 🤯 (ምንጭ፡ Bet365) @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
4
Repost from N/a
Photo unavailable
⭕️የተወለድክበትን አመት ምረጥ❓❓👇 Bara keessa dhalattan filadhaa❓❓👇
إظهار الكل...
1850-1900
1950-2000
1750-1800
1800-1850
Photo unavailable
🎁Pachage abba 1 tiin kaardii abba 200 fudhadhaa 🎁🎁🎁
إظهار الكل...
🎁Get Now🎁
Photo unavailable
ኬረን ማኬና ቼልሲን ጥያቄ እየጠበቀ ነው ኤስፒች ታውን አዲስ የኮንትራት ፕሮፖዛል አቅርበውለታል ሆኖም በአሁኑ ጊዜ የመቀበል ፍላጎት የለውም ብራይተንም በተመሳሳይ የቅጥር ጥያቄ  አቅርበዋል ነገር ግን ማኬና ቼልሲን እየጠበቀ ነው። [Fabrizio Romano] @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailable
ኤንዞ ማርስካ ከቼልሲ ጋር ንግግር ለማድረግ እየጠበቀ ነው ቼልሲን ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል ። ኪዬራን ሜክናን አሁንም በዝርዝር ውስጥ ነው ! [ Fabrizio Romano ] @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
إظهار الكل...
Photo unavailable
ቼልሲ እንደ ፖቸቲኖ ሁሉ ለቀጣይ አሰልጣኙ የ አጭር ጊዜ ኮንትራትን አያቀርብም ለቀጣዩ አሰልጣኝ በትንሹ የ 3 አመት ኮንትራት ይቀርብለታል። [Ben Jacobs] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
إظهار الكل...
👍 3👎 1