cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ETHIO CRYPTO AIRDROP💎

የተመረጡ አሪፍ አሪፍ ኤርድሮፖች በየቀኑ የሚለቀቁበት በ online ገዘብ የሚሰራበት ስለ forex በጥልቀት የምንማርበት ምርጥ ኤርድሮፕ ቻናል ብትበላቀሉን ታተርፉበታላችዉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
662
المشتركون
+4624 ساعات
+2007 أيام
+26930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

HAMSTER መግዛት ነዉ የምንችለዉ እኛ መሸጥ አንችልም ምክንያቱም የኛ ገና Hamster compat game ወደ Hamster coin አልተቀየረም so list እስኪደረግ በትእግስት ጠብቁ እንላለን አዲስ ነገር ካለ ወዲያው እናደርሳችሁዋለን @ethiocrypto18
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Today's Combo... 2,000,000 Coin Tap Head        Chest        Left Leg        Right Leg      አልሰራ ካላቹ Auto Bot Run አድርጎ ሲጨርስ ሞክሩት ለጀማሪዎች This is the Best Time
إظهار الكل...
🏆 2 1🎉 1
1.31 MB
👏 2
ቤተሰብ ሁላችሁም Attention እየሰጣችሁ ! በእርግጥ HMSTR ( Hamster Kombat )  coin በGate io premarket ላይ 1u Hmstr 0.3usd ነው እየተሸጠ ያለው ግን አሁን ወደ እኛ ስንመጣ ብዙዎቻችሁ በBot ሰብስባችሁ ያላችሁን Coin በ0.3 እያበዛችሁ ያን ያህል የምታገኙ እየመሰላችሁ ነው ። እንደዛ አይሆንም ! በመጀመሪያ ደረጃ Hmstr coin  hamster Kombat ተብሎ በAirdrop የመጣው ዋጋ ሳይወጣለት በፊት Community ለማስፋት ማለትም ተዋቂ ለመሆን ነው ። Airdrop ሆኖ ሲመጣ በmining መልክ coin ይሰጣል ግን ይህ የሚሰጠን Hamster Kombat game coin ነው እንጂ Hmstr coin አይደለም ። ይህም ማለት Hmstr list ሲደረግ በMining የሰበሰብነው Hamster coin በራሳቸው platform ወደ Hmstr coin የሚቀይሩልን ይሆናል ። በዚያ ጊዜ ያለንን game coin እና Profit per hour ከግምት አስገብተው በራሳቸው በሚያዘጋጁት platform Hmstr coin የምናገኝ ይሆናል ። በአጭሩ እኛ በTg bot እየሰበሰብን ያለንው game coin ነው እና List ሲሆን የሰበሰብነው ወደ HAMSTER ተቀይሮ መሸጥ እንችላለን @ethiocrypto18
إظهار الكل...
👏 5

Reaction 100 ያንሳል ኧረረ video ይሰራ እዴ
إظهار الكل...
👌 4🙏 1
@ethiocrypto18 HAMSTER KOMBAT Pre-Market Opened... አሁንባለው ዋጋ መሰረት አንድ HAMSTER = 0.3 USDT ነው እየተሸጠና እየተገዛ ያለው!
إظهار الكل...
2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hamster kucoin ላይ ዛሬ list ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል እና አዲስ ነገር ሲኖር @ethiocrypto በፈጣኑ ያደርሳል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...