cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ትምህርት ሚኒስቴር ™️

📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው 📚 This unique channel is prepared by the community request. Any comment & Paid Ads @Tmhrt_Ministers_bot 《Buy Ads :- https://telega.io/c/tmhrt_ministers1 》 #ትምህርት_ሚኒስቴር ✅

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
140 689
المشتركون
+27724 ساعات
+3 1027 أيام
+13 80730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
إظهار الكل...
A💍
B💍
C💍
D💍
E💍
F💍
G💍
H💍
I💍
J💍
K💍
L💍
M💍
N💍
O💍
P💍
Q💍
R💍
S💍
T💍
U💍
V💍
W💍
X💍
Y💍
Z💍
ለ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተማሪዎች እንዲዘጋጁ የትሞህርት ሚኒስቴር አሳሰበ። የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ በጉዳዩ ዙሪያ በተዘጋጀ የአሰልጣኞች ስልጠና ማጠቃለያ ላይ እንደገለጹት የ2016 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናና ኦላይን ለመስጠት ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። በወረቀት ከሚሰጠው አገር አቀፍ ፈተና ጎን ለጎን በቴክኖሎጁ ተደግፎ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ ተናግረዋል። በመሆኑም ፈተናው እንዲሰጥባቸው በተመረጡ ከተሞች ፈተናውን በኦንላይን የሚወስዱ የዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከወዲሁ እንዲዘጋጁ ወ/ሮ አየለች አሳስበዋል። በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላትም ከወዲሁ በቅንጅት በመስራት ሃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባም ጠቁመዋል። ወላጆች ስለፈተናው የተሻለ አረዳድና ግንዛቤ እንዲኖራቸው ልጆቻቸውን እንዲደግፉና በራስ መተማመን ወደፈተናው ሊገቡ የሚችሉበትን ዕድል ሊፈጥሩ እንደሚገባም አመላክተዋል። ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮም በኦን ላይን የሚሰጠውን ፈተና በተሻለ ደረጃ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑንም ሚኒስትር ዴኤታዋ ጠቁመዋል። የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በበኩላቸው ፈተናን ለተማሪዎች በኦንላይን መስጠት ምቹና ቀላል መሆኑን በዚሁ ጊዜ ጠቅሰው የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል። 🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥 ትምህርት ሚኒስቴር ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
إظهار الكل...
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/Wy0dgWn8_hJlMmQ0 https://t.me/addlist/Wy0dgWn8_hJlMmQ0
إظهار الكل...
🎥 የፍቅር ፊልም 🎥
🎥 የጫካ ፊልም 🎥
🎥 አክሽን ፊልም 🎥
🎥 የቱርክ ፊልም🎥
🎥 የህንድ ፊልም 🎥
🎥 የአማርኛ ፊልም 🎥
🎥 ተከታታይ ፊልም 🎥
🎥 የ DSTV ፊልሞች 🎥
✅ JOIN ✅
ተማሪ ነህ/ነሽ🤗
إظهار الكل...
አው
አይ
ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀
إظهار الكل...
Join
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
إظهار الكل...
✳️መስከረም✳️
✳️ጥቅምት✳️
✳️ህዳር✳️
✳️ታህሳስ✳️
✳️ጥር✳️
✳️የካቲት✳️
✳️መጋቢት✳️
✳️ሚያዚያ✳️
✳️ግንቦት✳️
✳️ሰኔ✳️
✳️ሀምሌ✳️
✳️ነሀሴ✳️
✳️ጷጉሜ✳️
DambiDolloUniversity ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች #ሞዴል የመውጫ ፈተና መስጠት ጀምሯል፡፡ የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14-21/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይወቃል፡፡ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎቻቸው #ሞዴል የመውጫ ፈተና እንዲሰጡ የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ ያስገድዳል፡፡ 🔻የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ 🫥 ትምህርት ሚኒስቴር ✅ ✅ ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers 🔻https://t.me/Tmhrt_Ministers
إظهار الكل...
👍 2
Are you single ?
إظهار الكل...
Yes😘
No😣
👍 3
🤓ኢትዮ  ቀልዶች🥰
😇አቤ ና ከቤ😍
😜ሀበሻ MEME😂
😅ፈታ ለማለት🤣
😂ከፖስቱ ኮመንቱ 🚧
🐒ቀልዶች❓
✅ይቀላቀሉ✅
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
إظهار الكل...
ሀ,1988
ለ,1978
ሐ,1977
መ,1967