cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የጀግና እንስቶች መድረክ🎀

ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
199
المشتركون
-124 ساعات
+27 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

◆ሐራም ነገርን በሩቁ መጠየፍን የመሰለ ነገር የለም። ከተጠጉት ግን በሂደት ሳይታሰብ ይዞ ይሄዳል።እንደ ከባድ ወንጀል ሲታይ የነበረው ለዐይን ይቀላል። ከዚያ መሥራቱ ይገራል። ከዚያ መደጋገሙ ይለመዳል። ከዚያ ከሐላል ጋር ተመሳስሎ መለየቱ ይከብዳል። ከዚያ ኖርማልና ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ እንደ ሐላል ይወሰዳል። ቀልብ ይበልጥ እየደረቀ ሲሄድ ደግሞ ሐላልና ሐራምን መለየት ይሳነዋል። ይመር የነበረው ይጣፍጣል፣ያዝናናል።ከዚያ ሱስ ይሆናል። ከዚያ ማግኘቱ ያጓጋል። ↦ቀልብ እንዲህ እስክትሆን መጠበቅ የሞት ሞት ነው።ሙእሚን በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፣ቢወድቅም ወድቆ አይቀርም አፈር ልሶ ይነሳል። ቢሸነፍና ድንገት ስህተት ቢሠራ ጥቂት ቆይቶ ይነቃል። የሚወቅሰው ህሊና፤ የምትቆጣው ነፍስ አለዉና ሽንፈቱን መቀበል ይከብደዋል። አላህም ተፀፃች ባርያውን ያግዛል። https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
إظهار الكل...
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄ ሰላም ✋ ለነዛ ልባቸው እያለቀሰ ጥርሳቸው ለሚስቀው የዋህና ንፁህ ልብ ላላቸው ምርጥ የአላህ ባሮች ! ያረብ ያረህማን ካንተ የሆነ መርጋጋትን ወፍቃቸው። ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
إظهار الكل...
1
🔖የአላህ  መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ 📍ሁልጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል። 🔖ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው? 🔖ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው? 🔖ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል። ~ጌታቸዉን ከሚለምኑት  ነህን  ?!      https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI    t.me/https_Asselfya
إظهار الكل...
የወንጀሌ ብዛት  ቁጥር ስፍር የለው መልካም ስራ የለኝ  የምተማመነው በማይጠቅምበት ቀን  ወዳጅ ከጓደኛ በእዝነትህ ካልሆነ  የለኝም መዳኛ ሰዎች ሲገምቱኝ  መልካም እውነተኛ፤ እኔ ግን ሌላ ነኝ  ምስኪን ወንጀለኛ። ጌታዬ ሆይ ማረኝ  ድክመቴን እይና፤ መዳኛው ተስፋዬ  ምህረትህ ነውና። ያረብ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
إظهار الكل...
🔖የሆነ ሰውየ አቡ ደርዳዕ ዘንድ መጣና አሏህ በርሷ የሚጠቅመኝ የሆነችን ቃልን አስተምረኝ? አላቸው፦ ~አቡ ደርዳዕም እንድህ አሉት ~ክብርህን ለአሏህ ስጥ፦ ~ የሰደበህን ወይም ያነወረህን ለአሏህ ብለህ ተወው። 📚አል_ሂልያ_1/219)
إظهار الكل...
ባለትዳሮች   በመካከላቹህ አለመግባባት ሲፈጠር  ተመካክራቹህ ያልፈታቹህትን ችግር ማንም ሊፈታላቹህ አይችልምና  አለመግባባት ሲፈጠር ዛው ቁጭ ብላቹህ ተመካከሩ ችግራቹህን ፍቱ! ተስማሙም  ሚስጥራቹህን እዛዉ  በቤታቹህ ውስጥ ያዙ!   ሚስጥራቹህን ለአለም ህዝብ አታ ውጡ  አይዴለም ለሚድያ" ይቀርና  ባል የሚስቱን  ሚስጥር/ ነዉር አሳልፎ ¹¹ለጓደኞቹ ½ለእህቱ  ለወለደችው ⅓እናቱ እንኳን ቢሆን መናገሩ የተጠላ ተግባር ነው።ሴቷም ከዛሊክ  ችግራቹህን  እዛዉ በቤታቹህ ፍቱ በመካከላቹህ ማንንም ሰው አታስገቡ አትናገሩ!! እዛው ጨርሱ! https://t.me/RUMA096 https://t.me/nhwdr
إظهار الكل...