cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ማራኪ SPORT24'™

⚽📱 እግር ኳስን በስልኮ ይኮምኩሙ! በማራኪ ስፓርት ትኩስ ስፖርታዊ መረጃዎችን ከቻናላችን ያገኛሉ! እንዲሁም፦ ➮የሃገር ውስጥ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ በጹሑፍ ➮የክለቦችን ና የተጫዋቾች ታሪክ በማራኪ አቀራረብ ለእናንተ እናደርሳለን 📌Creator:- @TMbaby44 @maraki24sport_bot 🔊 2016ዓ.ም ኢትዮጲያ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 459
المشتركون
+324 ساعات
-87 أيام
+6930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🚨ቲያጎ ሞታ የጁቬንቱስ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ኮንትራቱን ዛሬ ተፈራርሟል። - አሰልጣኙ እስከ ሰኔ 2027 ድረስ የሚያገለግል የሶስት አመት ውል ፈርሟል።በቀጣዮቹ ቀናት ይፋዊ የክለቡ መግለጫ ይወጣል። [ምንጭ :FabrizioRomano] @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨በአርሰናል በጥብቅ የሚፈለገዉ ቤንጃሚን ሼሽኮ በክለቡ አርቢ ሌብዚንግ ለመቆየት እና የትልቅ ደሞዝ ተከከፋይ የሚያደርገዉን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ወስኗል። (ምንጭ፡ Fabrizio Romano) @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአስቶንቪላው አማካኝ ጆን ማጊን ለአዉሮፓ ዋንጫው ፍልሚያ ከሀገሩ የስኮትላንድ ብሄራዊ ቡድን ጋር ጀርመን ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ካደረጉላቸው ደጋፊዎቹ ጋር ባህላዊ ዳንስ አቅርቧል።😅🇩🇪 @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👉ጆዋ ፌሊክስ፡ “ ኪሊያን ምባፔ ወይም ቪኒሲየስ ጁኒየር የባሎንዶርን አሸናፊ ይሆናሉ ብዬ አስባለሁ።" @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨የሬክስሃም የጋራ ባለቤት ሮብ ማኬልሄኒ የቀድሞ ዌልስ እና ሪያል ማድሪድ ተጨዋችን ወደ እግር ኳስ ለመመለስ ለማሳመን ተስፋ አድርጓል። -የፊት አጥቂ ጋሬዝ ቤል ጫማ ከሰቀለ በኃላ ለእንግሊዙ ሊግ አንድ ክለብ ሊፈርም ይችላል። (ምንጭ፡ ሚረር) @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ዶርትሙንድ የስቱትጋርቱን ሰርሁ ጉይራሲን ለማስፈረም አንደኛ ክለብ ሆነው ቀጥለዋል። በቅርብ ሳምንታት ውስጥ ከተጫዋቹ ጋር ጥሩ ግንኙነት ተፈጥሯል። - ዶርትሙንድ ስምምነቱን በፍጥነት መዝጋት ይፈልጋሉ ምክንያቱም ሌሎች ክለቦችም ሊታዩ እንደሚችሉ ስለሚያውቁ ነው። [ምንጭ:FabrizioRomano] @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨የቀድሞ የባርሴሎና አለቃ ዣቪ በፕሪምየር ሊግ ማስተዳደር ይፈልጋል። [ስፖርትስ] @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ሪያል ማድሪድ ፍሎሪያን ዊርትዝን በ2025 ክረምት ማስፈረም ከማሰቡ በፊት በዚህ ሲዝን የ21 አመቱ ተጨዋች በባየር ሊቨርኩሰን ዉሉን የሚያራዝምበት ሂደት በተመለከተ ከሊቨርኩሰን ጋር “ስምምነት” አላቸው። [ማርካ] @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨BREAKING: ➛ ባየርን ሙኒክ የባየር ሊቨርኩሰን ተከላካይ ከሆነዉ ጆናታን ታህ ጋር እስከ 2029 በሚቆየው ኮንትራት አጠቃላይ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨አል ናስር ከጁቬንቱስ ቮይቺች ሼዜስኒን አዲሱ ግብ ጠባቂ አድርገው ለማስፈረም ንግግር ጀምረዋል። [FabrizioRomano] @marakisport360 @marakisport360
إظهار الكل...