ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ። ◉ ስለ ሊቨርፑል ◉ 🔴 ዝውውሮች 🔴 ውጤቶች 🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ 🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። @hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL
تُعد قناة ኢትዮ ሊቨርፑል ™ ETHIO LIVERPOOL في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 243 866 مشتركاً، محتلاً المرتبة 116 في فئة الرياضة والمرتبة 44 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 243 866 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 03 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 765، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 64، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.05%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.69% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 550 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 4 132 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 59.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
@hackersolo0 For promotion @Marketingliverpool”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 04 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 04 يونيو | +203 | |||
| 03 يونيو | +186 | |||
| 02 يونيو | +318 | |||
| 01 يونيو | +578 |
| 2 | ሊቨርፑል አንዶኒ ኢራኦላን (Andoni Iraola) በአሁኑ ሰዓት ከሚገኙት ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ እንደሆነ እና የቡድኑን አጫዋች ዘይቤ ለማሳደግ/ለመቀየር ፍፁም ተስማሚ እንደሆነ አድርጎ ይቆጥረዋል።"
"ክለቡ በእሱ የተረጋገጠ የፕሪሚየር ሊግ ብቃትም ተስቧል፤ እሱ በአብዛኞቹ ተቀናቃኞቹ እጅ ያለውን ዓይነት ሰፊ የገንዘብ እና የተጫዋች አቅም (resources) ሳይኖረው፣ ቦርንማውዝን ከአመት ወደ አመት እያሻሻለ ማራኪ እና ከፍተኛ የአጥቂ ጫና (high-pressing) የሚፈጥር ቡድን እንዲሆን አድርጎታል።"
"ተጫዋቾችን በግልም ሆነ በቡድን ደረጃ የማሻሻል ታሪኩ (track-record) ማራኪ ሆኖ አግኝተውታል፤ በተመሳሳይ የእሱ ስብዕና እና የመሪነት ክህሎትም የሊቨርፑልን ትኩረት ስቧል።"
[AHunterGuardian] | 121 |
| 3 | 🇪🇹🏆 በኢትዮጵያ ትልቁን የአለም ዋንጫ መዘገብያ ቻናል ተቀላቀሉ 👌👌
https://t.me/Ethio_WorldCup
https://t.me/Ethio_WorldCup | 121 |
| 4 | 📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥
ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇 | 61 |
| 5 | አሌክስ ስኮት፣ ኢራኦላ ወደ ሊቨርፑል ስለማምራቱ የተናገረው፦
"እሱ ድንቅ አሰልጣኝ ነው። እኛ እንደ ክለብ ምን እንደሰራን እና እሱ ከእኛ ጋር በነበረባቸው ሶስት የውድድር ዓመታት ውስጥ እንዴት እንዳደግን ማየት ትችላላችሁ። ኳስ በእጃችን በማይሆንበት ጊዜ የምናደርገው የአጥቂ ጫና (press) በጣም ጠንካራ እና ፈጣን ነው፤ ይህም ሊቨርፑል ውስጥ በነበሩት የጥንቶቹ የክሎፕ ቡድኖች ላይ ይታይ ከነበረው—ከዚያ ከባድ ማጥቃት እና በክንፍ ተጫዋቾች አማካኝነት ከሚደረግ የአጥቂ ጫና (pressing) ጋር ተመሳሳይ ነው።"
"የሊቨርፑል ደጋፊዎች በእርግጠኝነት በጣም መደሰት አለባቸው። እሱ (ሊቨርፑል) ትልቅ ክለብ ነው፤ ነገር ግን እሱ (ኢራኦላ) እዚያ ሄዶ ምርጥ አሰልጣኝ መሆን የማይችልበት እና ወደነበሩበት ከፍተኛ ደረጃ ላይ መመለስ የማይችልበት ምንም ምክንያት የለም።" | 572 |
| 6 | 🇪🇹🏆 በኢትዮጵያ ትልቁን የአለም ዋንጫ መዘገብያ ቻናል ተቀላቀሉ 👌👌
https://t.me/Ethio_WorldCup
https://t.me/Ethio_WorldCup | 1 |
| 7 | 📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥
ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇 | 1 |
| 8 | 🗣 | አንዶኒ ኢራኦላ ስለ አንፊልድ ድባብ :-
"በተቃራኒ ወገን ሆኜ እዚህ ነበርኩኝ ፤ በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ ጨዋታ ማብቂያ ላይ ፌዴሪኮ ኪዬዛ ያስቆጠረውን ግብ አሁንም አስታውሳለሁ!
በ2 ለ 2 ውጤት ላይ ሆነን ምናልባት አንድ ነገር ነጥብ ይዘን መውጣት እንደምንችል እያሰብን ነበር ... እሱ ግብ አስቆጠረና ስታዲየሙ በደስታ ፈነዳ... እብደት ነበር ፤ አይደል? አሁን ይህንን ስሜት በሊቨርፑል በኩል ሆኜ ማጣጣም እፈልጋለሁ።"
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 752 |
| 9 | ጀማው እኛ ምንጫወተው WINWINBET ላይ ነው ምክንያቱም ብዙ ነገር አሪፍ ስለሆነ
ለምሳሌ🔽
1⃣,ምንም አይነት tax የለውም(ሁሉም የሀገር ውስጥ ሳይቶች በጣም taxs አላቸው)
2⃣,ፈጣን withdraw እና deposit ስላለው
3⃣,በየጊዜው cashback ስለሚኖረው
4⃣, ከ1000 በላይ አማራጮች አሉት
‼️ ብቻ ምን አለፋኝ ጀማው ይለያል ነው ምላችሁ WIN WIN bet ገብታችሁ ተጫወቱ
መመዝገቢያ ሊንክ ✅ ⬇️
Reg link WINWINBET.COM
Promo Code ➡️ LIVETHIO
ማሳሰቢያ ያለ የኛ Promo code የ32,000ሺ ብር ቦነስ የለውም ስለዚህ በኛ ግቡ !!! | 782 |
| 10 | ከኡሱርቢል እስከ ሊቨርፑል፣ እንደ ቢልባኦ፣ ኒውዮርክ፣ ቆጵሮስ፣ ማድሪድ እና ቦርንማውዝ ባሉ ቦታዎች በኩል 🌍::
ከአንዶኒ ኢራኦላ ጋር ይተዋወቁ::
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 811 |
| 11 | 📰 ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል🔥
ታማኝነት ያላቸውንን እና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join የሚለውን ይጫኑ 👇👇👇 | 151 |
| 12 | ኢራኦላ በርንማውዝ ሳለ ከብዙ ወጣቶች ጋር በመስራት ይጣወቃል!
ስለዚም ለሪዮ እና ለአካዳሚ ፍሬዎች ጥሩ እድል ሊሰጡ ይችላሉ!
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 962 |
| 13 | Breaking
አሌክሲስ ማክ አሊስተር በሊቨርፑል የመቆየት እድሉ እጅግ ጠባብ ነው ፣ በዚህ ክረምት ክለቡን ሊለቅ ይችላል።
Paul Joyce🥇
ቆይ ምን እየተካሄደ ነው አንድ አመት ተሳስቶ አቋሙ ወረደና ምንድነው እንዲ መሆን | 1 083 |
| 14 | ኢራኦላ ስለ ደጋፊዎች
🗣 : ለደጋፊዎች ምንም ለመጠየቅ አልችልም ያሳለፉትን አቃለው እና። ግን ከነሱ አንዱ ከደጋፊዎች ጋር በጋራ መደሰት እፈልጋለሁ !
🅢🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢︎🅗︎🅐︎🅡︎🅔︎ @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 263 |
| 15 | Andoni Iraola: "ሊቨርፑል ሁሌም ሊቨርፑል ነው" 🔴👋🏼
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 |
| 16 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
ብራዚል ምን ያህል የአለም ዋንጫ አላት?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 212 |
| 17 | የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ብቻ ፔጁን ተቀላቀሉ ! | 722 |
| 18 | ወደ አንፊልድ ሜዳ መግቢያ ላይ ኢራኦላ ❤ | 1 712 |
| 19 | አዲሱ ዋና አሰልጣኛችን 📸
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL
🅢🅗🅐🅡🅔 @ETHIO_LIVERPOOL_ALL | 1 652 |
| 20 | አቤት ግርማ ሞገሱ 🔥 | 1 653 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
